በናይጀሪያ የተስፋፉት የሀሰት የዩኒቨርስቲ ዲግሪዎች
9/14/2024 • 5 minutes, 26 seconds ሀንጋሪ ወታደሮቿን ወደ ቻድ ለመላክ ተዘጋጅታለች
9/14/2024 • 6 minutes, 34 seconds በናይጀሪያ የተስፋፉት የሀሰት የዩኒቨርስቲ ዲግሪዎች
የፌደራሉ መንግሥት ፕሬዝዳንት ቦላ አህመድ ቲኑቡ የሀገሪቱ የሲቪል ሰርቪስ ፌደሬሽን ሃላፊ ማናቸውንም የሀሰት ሰርተፊኬት የያዘ ሰው እንዲያባርሩ ትዕዛዝ ሰጥተዋል ። ፕሬዝዳንቱ በዚህ እርምጃ የናይጄሪያን ቀጣሪዎች ከዚህ ዓይነቱ የሀሰት የትምህርት መረጃ መጠበቅና በአገሪቱ ውስጥ የብቃት ማረጋገጫዎች ትክክለኛነትን ማረጋገጥ ይገባል ብለዋል።
9/14/2024 • 5 minutes, 26 seconds ሀንጋሪ ወታደሮቿን ቻድ ለመላክ ተዘጋጅታለች
ከክፍለ ዓለሙ ውጭ በሚገኙ ታዛቢዎች እምነት ኦርባን 200 ወታደሮችን በመላክ በምዕራብ አፍሪቃ እያደገ የመጣውን የሩስያ ተጽእኖ እየኮረጁ ነው። አንዳንዶቹ የወታደሮቹ መስፈር በሳህል አካባቢ የጸጥታ ሁኔታ ላይ ከባድ ተጽእኖ ሊያሳርፍ ይችላል ይላሉ።ተንታኙ አውሱ እንደሚሉት ግን በትልቂቱ ቻድ 200 ወታደሮች ምንም ዓይነት ተጽእኖ ሊያደርጉ አይችሉም።
9/14/2024 • 6 minutes, 34 seconds ግብጽን ያንደረደረው ውጥረት በሶማሊያና ኢትዮጵያ መካከል
ግብጽ ከሰሞኑ የጦር መሣሪያዎችን በወታደራዊ አውሮፕላን ጭና ሞቃዲሾ ማስገባቷ ይፋ ከሆነ በኋላ በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል ወታደራዊ ፍጥጫው እጅግ አይሏል ። ሁኔታዎች ወደየት እያመሩ ይሆን?
9/7/2024 • 7 minutes, 31 seconds የቻይና እና የአፍሪቃ ትብብር (FOCAC) የላቀ እመርታ በማሳየት ላይ ነው ። የቻይና እና አፍሪቃ የትብብር ጉባኤ ትናንት ሲጠናቀቅ ቻይና ለአፍሪቃ 51 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ መመደቧ ተሰምቷል ። ቻይና ከኢትዮጵያ ጋ በመተባበር ፖለቲካዊ የእርስ በርስ መተማመንን ለማጠናከር፣ ሁለንተናዊ ወዳጅነትን ለማጎልበት እንደምትሠራ ገልጣለች ።
9/7/2024 • 2 minutes, 20 seconds ትኩረት በአፍሪቃ፣ የጋቦን መፈንቅለ መንግሥት አንደኛ ዓመት።አፍሪቃ በፀጥታዉ ምክር ቤት
8/31/2024 • 15 minutes, 39 seconds ሞሮኮ ምዕራብ ሰሐራን ለመቆጣጠር ለረዥም ዓመታት የተከተለችው ስልት እየሰራ ነው
ሞሮኮ በምዕራብ ሰሐራ ግዛት ላይ የምታነሳውን የይገባኛል ጥያቄ በመደገፍ ፈረንሳይ ለንጉሥ መሐመድ 5ኛ መንግሥት ከፍ ያለ ውለታ ውላለች። በምላሹ ፈረንሳይ ወደ አውሮፓ መጓዝ የሚፈልጉ ስደተኞችን ሞሮኮ እንድትቆጣጠር ትሻለች። የፈረንሳይ የአቋም ለውጥ ለሰሐራ ሰዎች የነጻነት ጥያቄ ብቻ ሳይሆን በሞሮኮ እና አልጄሪያ ውዝግብ ረገድ ቁልፍ ሚና ይጫወታል
8/24/2024 • 6 minutes, 23 seconds ዩጋንዳ የዜጎቿን ሕይወት ከቀጠፈ የቆሻሻ ክምር መደርመስ አደጋ በኋላ ኃይለኛ ጥያቄ ተጋፍጣለች
ዩጋንዳ እንደ ኢትዮጵያ ኃይለኛ የቆሻሻ ክምር ተንዶ የ35 ዜጎቿን ሕይወት ተነጥቃለች። ከአደጋው በኋላ የሀገሪቱ የቆሻሻ አወጋገድ ሥርዓት ጥያቄ ተነስቶበታል። የፕሬዝደንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ መንግሥት ከአራት ዓመታት በፊት ብሔራዊ የቆሻሻ አወጋገድ ዕቅድ ይፋ ቢያደርግም በገንዘብ እጥረት ምክንያት ተግባራዊነቱ እጅግ ዘግይቷል።
8/24/2024 • 6 minutes, 55 seconds ትኩረት በአፍሪካ የነሐሴ 18 ቀን 2016 መሰናዶ
ዩጋንዳ እንደ ኢትዮጵያ ኃይለኛ የቆሻሻ ክምር ተንዶ የ35 ዜጎቿን ሕይወት ተነጥቃለች። ከአደጋው በኋላ የሀገሪቱ የቆሻሻ አወጋገድ ሥርዓት ጥያቄ ተነስቶበታል።ሞሮኮ በምዕራብ ሰሐራ ግዛት ላይ የምታነሳውን የይገባኛል ጥያቄ በመደገፍ ፈረንሳይ ለንጉሥ መሐመድ 5ኛ መንግሥት ከፍ ያለ ውለታ ውላለች። በምላሹ ፈረንሳይ ወደ አውሮፓ መጓዝ የሚፈልጉ ስደተኞችን ሞሮኮ እንድትቆጣጠር ትሻለች። የፈረንሳይ የአቋም ለውጥ ለሰሐራ ሰዎች የነጻነት ጥያቄ ብቻ ሳይሆን በሞሮኮ እና አልጄሪያ ውዝግብ ረገድ ቁልፍ ሚና ይጫወታል
8/24/2024 • 13 minutes, 45 seconds የዩጋንዳ ፍርድ ቤት በሎርድ ሬዚስታንስ አርሚ ወታደር ላይ በ44 ወንጀሎች ጥፋተኛ አለ
8/17/2024 • 5 minutes, 43 seconds በዩጋንዳ የቶማስ ክዎዬሎ ፍርድ ፍትህ አስገኝቶ ይሆን ?
የዩጋንዳ ፍርድ ቤት የሎርድ ሬዚስታ ንስ ጦር (LRA) አዛዥ የነበሩትን ቶማስ ክዎዬሎ በሰው ልጆች ላይ በተፈጸሙ በርካታ ወንጀሎች ጥፋተኛ ብሏቸዋል።
"በተመሰረተባቸው 44 ወንጀሎች ጥፋተኛ ሆነው በመገኘታቸው እንደተፈረደባቸው ዓለማቀፍ የወንጀል ጉዳዮችን የሚመለከተው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ የሆኑት ሚካኤል ኢሉቡ ተናግረዋል።
8/17/2024 • 5 minutes, 43 seconds የታንዛኒያ ዴሞክራሲ እና የታጠፈው የፕሬዚደንቷ ቃል
በታንዛኒያ በቅርቡ በተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ እንቅስቃሴዎች ላይ የተወሰደው እርምጃ ፖለቲከኞች እና ተንታኞችን ጨምሮ የሀገሪቱን የዴሞክራሲ ምህዳር ወዴት ይወስደው ይሆን ሲሉ አሳስቧቸዋል።
8/17/2024 • 5 minutes, 29 seconds ትኩረት በአፍሪካ፦ የሩሲያ እና ዩክሬን ግብግብ በአፍሪካ፤ የኬንያውያን ተቃውሞ
የዛሬው ትኩረት በአፍሪካ በሁለት ርዕሰ ጉዳዮዮች ላይ ያተኩራል። ሩሲያ እና ዩክሬን በጦር አውድማዎች ከሚያደርጉት ውጊያ ባሻገር በአፍሪካ እየተሻኮቱ ነው። ማሊ እና ኒጀር ከዩክሬን የነበራቸውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋርጠዋል። የኬንያ ወጣቶች ዳግም በናይሮቢ ባለፈው ሐሙስ ለተቃውሞ አደባባይ ወጥተዋል። ፖሊስ አስለቃሽ ጭስ ተኮሷል። ሙስና፣ የመልካም አስተዳደር እና የሥራ ዕድል እጦት ያማረራቸው ወጣቶች ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ ሥልጣን እንዲለቁ ሲጠይቁ ይደመጣል።
8/10/2024 • 14 minutes, 6 seconds ሩሲያ እና ዩክሬን በአፍሪካ የእጅ አዙር ጦርነት እያካሔዱ ነው?
የሩሲያ ጦርነት በዩክሬን በአፍሪካ ተጽዕኖ እየፈጠረ ነው። ማሊ እና ኒጀር ከዩክሬን የነበራቸውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነ ት አቋርጠዋል። ሁለቱ ኃይሎች መካከል በሱዳን የተፈጠረ ግብግብ አለ።
8/10/2024 • 8 minutes, 15 seconds 8/3/2024 • 10 minutes, 58 seconds የሩስያ ቅጥረኛ ወታደሮች በማሊ አማጺያን ብርቱ ጉዳት ደረሰባቸው
ዋግነር የተባለው የሩስያ ቅጥረኛ ተዋጊ ቡድን ምዕራብ አፍሪቃዊቷ ማሊ ውስጥ ብርቱ ጉዳት እንደደደረሰበት ከሰሞኑ ተዘግቧል ። የቅጥረኛ ወታደር ቡድኑ ወደ ዐሥር የሚጠጉ ወታደሮች በቱዋሬግ አማጺያን ተገድለዋል አለያም ተማርከዋል ተብሏል። የማሊ ጦር ሠራዊት ጦሩ ተከብቦ ብርቱ ጉዳት እንደደረሰበት በሀገሪቱ ብ ሔራዊ ማሠራጪያ ጣቢያ በመግለጫ አስነብቧል።
8/3/2024 • 3 minutes, 36 seconds የጀርመን የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር የምዕራብ አፍ ሪቃ ጉብኝት
የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በያዝነው ሳምንት ሁለት የምዕራብ አፍሪቃ ሃገራትን ጎብኝተዋል። ቅድሚያ ወደ ሴኔጋል ከዚያም ወደ ቡርኪናፋሶ ያመሩት አናሌና ቤርቦክ ዋነኛ ትኩረታቸው የጸጥታ ትብብር ጉዳይ ነበር።
7/20/2024 • 5 minutes, 22 seconds የአፍሪቃ ሃገራት የራሳቸውን የቅሪተ አጽም ነዳጅ ማልማት ይኖርባቸዋል?
ሴኔጋል ባለፈው ሰኔ ወር በባሕር ዳርቻ የሚገኘው የድፍድፍ ነዳጅ ማውጣት እንቅስቃሴዋን ከተጀመረ በኋላ የአፍሪቃ የነዳጅ ዘይት አምራች ሃገራት ዝርዝር ውስጥ መግባቷን በደስታ እያከበረች ነው። ሀገሪቱ የጀመረችው የነዳጅ ዘይትና ጋዝ ኢንደስትሪዋ ለኤኮኖሚ እድገቷ እንደ ወሳኝ ትመለከተዋለች።
7/20/2024 • 5 minutes, 25 seconds ትኩረት በአፍሪቃ (ሐምሌ 13 ቀን 2016 ዓ.ም. )
7/20/2024 • 11 minutes, 34 seconds ከአፍሪቃ የዘር ሐረግ የሚመዘዙት ድንቅ የአውሮጳ ተጨዋቾች
በእሁዱ የዩሮ 2024 የፍጻሜ ጨዋታ ስፔን እንግሊዝን ትገጥማለች ። ከአፍሪቃ የዘር ሐረግ የሚመዘዙት እንደ ላሚን ያማል፣ ኒኮ ዊሊያምስ እና ቡካዮ ሳካ ያሉ ተጫዋቾችም ውድድሩን አድምቀዋል ። በእሁዱ የፍጻሜ ፍልሚያ የትኛውም ቡድን የአሸናፊነት ክብሩን ይቀዳጅ ላሚን ያማል እና ኒኮ ዊሊያምስ ግን ማንነታቸውን ከወዲሁ አስመስክረዋል ።
7/13/2024 • 4 minutes, 2 seconds የዴሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ኮንጎ ግጭት መባባስ ያስከተለው ስጋት
«መንግሥት በኤም 23 የተያዙትን ግዛቶች ለማስመለስ ምንም ሲያደርግ አናይም።ለምሳሌ ቡናጋና በኤም 23 እጅ ከገባች ወደ ሁለት ዓመት ይሆናታል። ብዙዎች መንግሥት ኪሩምባን መልሶ መቆጣጠሩ ቀላል አይሆንለትም ይላሉ።እንደ አነስተኛ ቡድን የተነሳው የኤም 23 ቡድን ከአቅም በላይ እንደሆነ ነው የምናየው። በዚህ የተነሳም ህዝቡ ተጨንቋል።»የኪሩምባ ነዋሪ
7/6/2024 • 3 minutes, 58 seconds «እናቴንና አክስቴን ሊተኩስባቸው ሽጉጡን ጥይት ሞላበትና አክስቴ ላይ ተኮሰ ። ሆኖም አክስቴ ከጥይቱ አመለጠች። እኔም ከርስዋ ይልቅ እኔን ተኩስብኝ አልኩት።አንቺን አልገልሽም ፤ ውጭ ያሉትን ወንድሞችሽን ነው የምገለው አለ። እኔንም በአለንጋ በዱላና በኮዳ ከደበደበኝ በኋላ አልጋ ላይ ወርውሮኝ ይደፍረኝ ጀመር።» ሀሊማ፣የሱዳን የወሲብ ጥቃት ሰለባ
ትኩረት በአፍሪቃ
«በሱዳኑ ጦርነት የወሲብ ጥቃት ሰለባዎች»
«የተባባሰው የዴሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ኮንጎ ግጭት»
7/5/2024 • 11 minutes, 4 seconds ትኩረት በአፍሪቃ
«የኬንያው ተቃውሞ ማብቂያው የት ነው?»
«ዩክሬን በአፍሪቃ ተሰሚነት ለማግኘት የምታደርገው ጥረት»
6/29/2024 • 10 minutes, 44 seconds ዩክሬን በአፍሪቃ ተሰሚነት ለማግኘት የምታደርገው ጥረት
ሶቭየት ኅብረት ስትፈረካከስ ነጻ በወጣችው በዩክሬን የ32 ዓመታት ዲፕሎማሲያዊ ታሪክ አንድ የዩክሬን ፕሬዝዳንትም ሆነ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍሪቃ ሀገራትን ጎብኝቶ አያውቅም። አሁን ግን ይህ ቀስ በቀስ እየተቀየረ ነው። በሌላ በኩል ሩስያ በግንቦት ወር በአፍሪቃ ተጨማሪ 4 ዲፕሎማሲያዊ ተልዕኮዎችን ለመክፈት ዝግጅት ላይ መሆንዋን አስታውቃለች።
ሩቶ ለተቃዋሚዎች የእንነጋገር ጥሪም አቅርበዋል። ይሁንና በወጣቶች የሚመሩት ተቃዋሚዎች ፣ እንደ ተመረጡ ገቢራዊ ለማድረግ የገቡትን ቃል ባለመፈጸም የሚከሷቸው ሩቶ ስልጣን እንዲለቁ አጥብቀው እየጠየቁ ነው። የሩቶን ውሳኔም ምርጫ አጥተው ነው እንጂ ከልብ የወሰዱት እርምጃ አይደለም እያሉ ነው።
6/29/2024 • 5 minutes, 50 seconds ትኩረት በአፍሪቃ፣ የአፍሪቃ የማስጠንቀቂያ ሥልት፤ አዲሱ የቻድ ፕሬዝደንት
5/25/2024 • 11 minutes, 37 seconds 5/18/2024 • 10 minutes, 10 seconds ትኩረት በአፍሪካ፦ ኮንጎ፡ በተፈናቃዮች ላይ ከደርሰው ጥቃት ጀርባ ሩዋንዳ ተጠያቂ ናት? ቡርኪናፋሶ የውጭ ሚዲያዎችን ለምን ዘጋች?
5/11/2024 • 12 minutes, 31 seconds የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችም ሕገ-መንግስታዊ ለዉጡን ከመጠን በላይ በመንቀፍ ከዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰሮችና ከሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ጋር በመሆን ጉዳዩን ለዴሞክራሲያዊ መርሆዎች ቀጥተኛ ተግዳሮት እንደሆነ ሲገልጹት ቆይተዋል ።
5/4/2024 • 11 minutes, 29 seconds ዳግም ዕውቅና ፍለጋ፦ የሶማሌላንድ መንገድ
ሶማሌላንድ ከ64 ዓመታት በፊት ከቅኝ ገዢዎች ነጻ ስትወጣ ያገኘችውን ዕውቅና ዳግም እጇ ለማስገባት ጥረት ላይ ነች። ይኸ ጥረት ከሶማሊያ ብርቱ ተቃውሞ ቢገጥመውም የሶማሌላንድ ልሒቃን በቅርቡ ይሳካል የሚል ተስፋ ሰንቀዋል። ኢትዮጵያ ዕውቅና ብትሰጥ ሶማሌላንድ የአፍሪካ ኅብረት 55ኛ አባል ሀገር እንደምትሆን ልሒቃኑ ያምናሉ።
4/30/2024 • 10 minutes, 48 seconds ዳግም ዕውቅና ፍለጋ፦ የሶማሌላንድ መንገድ
ሶማሌላንድ ከ64 ዓመታት በፊት ከቅኝ ገዢዎች ነጻ ስትወጣ ያገኘችውን ዕውቅና ዳግም እጇ ለማስገባት ጥረት ላይ ነች። ይኸ ጥረት ከሶማሊያ ብርቱ ተቃውሞ ቢገጥመውም የሶማሌላንድ ልሒቃን በቅርቡ ይሳካል የሚል ተስፋ ሰንቀዋል። ኢትዮጵያ ዕውቅና ብትሰጥ ሶማሌላንድ የአፍሪካ ኅብረት 55ኛ አባል ሀገር እንደምትሆን ልሒቃኑ ያምናሉ።
4/30/2024 • 10 minutes, 48 seconds ትኩረት በአፍሪቃ፣ የደቡብ አፍሪቃ 30 ዓመት ዴሞክራሲ፣ ጎርፍ በአፍሪቃ
የዛሬዉ ትኩረት በአፍሪቃ ሁለት ርዕሶችን ይቃኛል።ደቡብ አፍሪቃ የመጀመሪያዉን ብዝሐ-ዘር ምርጫ ያደረገችበት ሰላሳኛ ዓመት ቀዳሚዉ ሲሆን፣ ሁለተኛዉ የምሥራቅና የምዕራብ አፍሪቃ ሐገራትን ያጥለቀለቀዉ ጎርፍ ያደረሰዉን ጉዳት የሚመቃኝ ነዉ።
4/27/2024 • 12 minutes, 54 seconds የትኩረት በአፍሪካ የየሚያዝያ 12 ቀን 2016 መሰናዶ
4/20/2024 • 10 minutes, 28 seconds ትኩረት በአፍሪካ ፦የሱዳን ጦርነትና ያስከተለዉ ሰብዓዊ ቀዉስ እና የታግተዉ የተወሰዱት የቺቦክ ሴት ተማሪዎች ከ10 ዓመት በኋላ
4/13/2024 • 11 minutes, 45 seconds ትኩረት በአፍሪካ ፤ የኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ዲፕሎማሲ ፍጥጫ እና የርዋንዳ ዘር ፍጅት 30ኛ ዓመት
4/6/2024 • 12 minutes, 16 seconds የኢትዮ-ሶማሊያ ዲፕሎማሲያዊ ትኩሳት ወዴት ?
ራስ ገዟ ሶማሌ ላንድ እና ከፊል ራስ ገዟ ፑንትላንድ ፤ የሶማሊያ ፌዴራል ሪፐብሊክ ኢትዮጵያ በሁለቱም ግዛቶች የሚገኙ የቆንስላ ጽህፈት ቤቶቿ እንዲዘጉ ያስተላለፈችውን ዉሳኔ አንቀበልም ብለዋል። የኢትዮጵያውን አምባሳደር በ72 ሰዓታት ጊዜ ውስጥ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ተነግሯቸዋል።
4/6/2024 • 6 minutes, 41 seconds የርዋንዳ የዘር ማጥፋት ሰላሳኛ ዓመት ሲዘከር
እሁድ መጋቢት 29 ቀን 2016 ዓ/ም በጎርጎርሳውያን የቀን ቀመር ኤፕሪል 7 ቀን ርዋንዳውያን በታሪካቸው የጨለማውን ጊዜ ይዘክራሉ ። አብዛኞቹ አናሳ የቱትሲ ጎሳ አባላት የሆኑ እና ከ1 ሚሊዮን በላይ ርዋንዳዊያን በማንነታቸው ብቻ እየተለዩ የዘር ጭፍጨፋ የተፈጸመባቸው ቀን ነው።
4/6/2024 • 5 minutes, 38 seconds መጋቢት 21 ቀን 2016 ዓ.ም. ትኩረት በአፍሪቃ
3/29/2024 • 12 minutes, 25 seconds ደቡብ አፍሪቃ እስራኤልን በዘር ማጥፋት መከሰስ እና በናይጄሪያ የተስፋፋው የሀሰት ዲግሪ
ደቡብ አፍሪቃ እስራኤልን ጋዛ ውስጥ ተፈፀመ በተባለ የዘር ማጥፋት ወንጄል በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት መክሰሷ እያከራከረ ነው።,በሌላ በኩል በናይጄሪያ የሀሰት ዲግሪ የሚሸጡ የግል ትምህርት ተቋማት መስፋፋት ሀገሪቱን እያመሰ መሆኑ፤ በዚህ ሳምንት ትኩረት ከሳቡ የአፍሪቃ ጉዳዮች መካከል ነው።
1/13/2024 • 11 minutes, 13 seconds ትኩረት በአፍሪቃ ፤ደቡብ አፍሪቃ እስራኤልን በዘር ማጥፋት መከሰስ እና በናይጄሪያ የተስፋፋው የሀሰት ዲግሪ
1/13/2024 • 11 minutes, 13 seconds የኢትዮጵያ እና የሶማሌ ላንድ የወደብ ስምምነት፤የኮንጎ የምርጫ ውጤት ውዝግብ
የኮንጎ የምርጫ ቀዉስ፣ የሱዳን ተፋላሚ ኃይላት መሪዎች ጉብኝት
ምርጫዉ እንደገና እንዲደረግ ለመጠየቅ ተቃዋሚዎች ድምፅ በተሰጠ በሳምንቱ ሮብ የአደባባይ ሰልፍ ጠርተዉ ነበር።መንግስት ከለከለ።ሕገ-መንግስታዊ መብታቸዉን ለማስከበር የቆረጡ የተቃዋሚ ደጋፊዎች ግን የመንግስትን ክልከላ አልተቀበሉትም።ኪንሻ አደባባይ ከወጡት ተቃዋሚዎች አንዱ እንዲሕ ይላሉ።
12/30/2023 • 12 minutes, 20 seconds የኮንጎ የምርጫ ዉዝግብ፣ የሱዳን መሪዎች ጉብኝት
12/29/2023 • 12 minutes, 20 seconds ለተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ የተሰጠ ቡራኬና የአፍሪቃዉያን አስተያየት
ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ፍራንሲስ ቤተክርስትያኒቱ የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪዎችን መቀበል እንደምትፈልግ እና ቡራኬ እንዲሰጥ መደንገጋቸዉ ግርታን ፈጥሯል። የፍንሲስ ይህ እርምጃ በአፍሪቃዉያን ዘንድ ግራ መጋባትን አስከትሏል። የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪዎች በ,ኩላቸዉ የበለጠ እንዲደረግ ጠይቀዋል። አፍሪቃዉያን በአብዛኛዉ በጾታዊ ጉዳይ ጠንካራ አመለካከት አላቸው።
12/23/2023 • 4 minutes, 59 seconds የሩዋንዳ ፖለቲካ ሰብአዊ መብቶች እና የስደተኞች ጉዳይ
ሩዋንዳ የሰብዓዊ መብቶችንና ዓለም አቀፍ ህጎችን አጽድቃለች። እነዚህ ህጎች በሀገሪቱ ህገ መንግስት እንደማህለቅ የሰፈሩ ቢሆንም በሩዋንዳ ከፍርድ ቤት ነፃ የሆኑ ግድያዎች፣ በመንግሥት እርምጃ የሰዎች መሰወር ብሎም ተቃዋሚዎችን ማሠቃየት የመሳሰሉ የመብት ጥሰቶች ይፈፀማል። ይሁንጂ ሃገሪቱ ሙስናን በመዋጋት ቀዳሚዋ አፍሪቃ አገር ናት።
12/23/2023 • 6 minutes, 31 seconds ትኩረት በአፍሪቃ፤ የስደተኞችና ሩዋንዳ እንዲሁም ሊቃነ ጳጳሱ ለግብረ ሰዶም የሰጡት ቡራኬ
12/23/2023 • 12 minutes, 30 seconds አፍሪቃ በ2024፤በቀውስ እና እድገት መካከል
ደቡብ አፍሪካን ጨምሮ በአፍሪካ በመጭው የጎርጎሪያኑ 2024 ዓ/ም ብዙ ምርጫዎች ይካሄዳሉ።ነገር ግን የሳህል አካባቢ ያልተረጋጋ ሆኖ እንደሚቆይ ባለሙያዎች ይገልፃሉ።በርካታ የአፍሪቃ ሀገሮችም ለበለጠ ዲሞክራሲ ይታገላሉ።ነገር ግን የአህጉሪቱ ኢኮኖሚ በፍጥነት እንደሚያድግ ባለሙያዎች ይተነብያሉ።
12/16/2023 • 10 minutes, 10 seconds ማብቂያ ያጣው የሱዳን ግጭትና ሰብዓዊው ቀውስ
የሱዳን ጦር ኃይል ወደ 200 ሺህ የሚጠጋ ኃይል አለው። የፈጥኖ ደራሹ ኃይል ደግሞ ከ70 እስከ 100 ሺህ ይገመታል። የሱዳን ጦር ኃያል ታንኮች ሄሊኮፕተሮችና የአየር ኃይልን ጨምሮ በርካታ የጦር መሣሪያዎች አሉት። ያም ሆኖ ሁለቱም ተፋላሚዎች ተመሳሳይ ደረጃ ላይ እንደሆኑ ነው የሚነገረው። አንዳቸውም በሌላኛቸው ላይ የበላይነት መያዝ አልቻሉም።
12/9/2023 • 6 minutes, 52 seconds የሦስት የሳህል አገራት አዲስ ኅብረት እጣ ፈንታ
«የሦስቱ ሀገራት ፀረ-ፈረንሳይ ስሜት ጠንካራ መሆን ብቻውን ሰርጎ ገቦችን ለመዋጋት በቂ ያደርጋቸዋል ማለት አይደለም። ተልዕኮአቸውን ለማሳካት የሚያስችል አቅምና መሠረተ ልማት የላቸውም። ምንም ዓይነት ኮንፈደሬሽን ቢቋቋም አሁን በአካባቢው የሚካሄደውን የአሸባሪዎች እንቅስቃሴ አያስቆምም »
12/9/2023 • 5 minutes, 20 seconds የተባባሰው የሱዳን ግጭት እና ከሳህል ቡድን 5 የወጡት ሦስት ሀገራት
12/8/2023 • 12 minutes, 19 seconds የኅዳር 22 ቀን 2023 ዓ.ም. ትኩረት በአፍሪቃ
12/1/2023 • 13 minutes, 45 seconds የጎርጎሪዮሳዊው 2023 የጀርመን አፍሪቃ ሽልማት ለካሜሮን ብሔራዊ የሴቶች ስብስብ ተሰጠ
የጎርጎሪዮሳዊው 2023 ዓ.ም. የጀመርን አፍሪቃ ሽልማት በካሜሮን የመጀመሪያው ብሔራዊ የሴቶች ስብስብን ለወከሉ ሦስት ካሜሮናውያን ሴቶች ተሰጠ። ማርቴ ዋንዱ፣ ሳሊ ማቡሚኒና አስቴር ኦማም የተባሉት ካሜሮናውናኑ ሴቶች ለዓመታት ካሜሮን ውስጥ በማኅበረሰባቸው መካከል ሰላም እንዲሰፍንና የሴቶች መብት እንዲከበር በሚደረገው ትግል ግንባር ቀደም ናቸው።
12/1/2023 • 13 minutes, 45 seconds ደቡብ አፍሪቃ ከእሥራኤል ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷን ማቋረጧ ያስከተለው ድጋፍና ተቃውሞ
ራማፎሳ ደቡብ አፍሪቃ ጉዳዩ ወደ ICC እንዲተላለፍ ማድረጓን ኳታርን በጎኙበት ወቅት ነበር ለጋዜጠኞች የተናገሩት። የውሳኔ ሀሳቡን ያዘጋጀው «የኤኮኖሚ ነጻነት ተዋጊዎች» የተባለው የግራ ክንፉ ተቃዋሚ ፓርቲ ነው። የፓርቲው ሊቀመንበር ጁልየስ ማሌማ እስራኤል ለዓለም አቀፍ ሕግ ተገዥ እስክትሆን ድረስ ያለን ግንኙነት መቋረጥ አለበት ብለዋል።
11/25/2023 • 5 minutes, 54 seconds ደቡብ አፍሪቃ ከእሥራኤል ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷን ለማቋረጥ መወሰኗ ያስከተለው ድጋፍና ተቃውሞ
11/25/2023 • 5 minutes, 54 seconds የቡድን ሀያ ኮምፓክት ዊዝ አፍሪቃ ጉባኤና ስጋቶቹ
ባለፉት10 ዓመታት የጀርመን ኩባንያዎች በአፍሪቃ 30 ሺህ የስራ እድል ብቻ ነው የፈጠሩት እንደ ተንታኙ ቪነስ ። የጀርመን መራኄ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ በአሁኑ ጉባኤ በአፍሪቃ ለታዳሽ ኃይል ማመንጫ ፕሪጀክቶች እስከ ጎርጎሮሳዊው 2030 ድረስ አራት ቢሊዮን ዩሮ ወይም 4.4 ቢሊዮን ዶላር ለመወረት ቃል ገብተዋል።
11/25/2023 • 5 minutes, 9 seconds ሱዳን ዛሬም የጠመንጃ አፈሙዝ ያጓራባታል ። ምንም እንኳን የሱዳን ተፋላሚ ኃይላት የተኩስ አቁም ለማድረግ ዝግጁነታቸውን ቢገልጹም በተግባር ግን ባላንጣነታቸው ተባብሶ ቀጥሏል ። ከጠኝ ሺህ በላይ ሰዎች የተቀጠፉበት የሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ከሰባት ወራት በኋላም መቋጫ የተገኘለት አይመስልም ።
11/18/2023 • 3 minutes, 42 seconds የቱዋሬግ አማጺያን «ትግላችን ይቀጥላል» ሲሉ ዝተዋል
11/18/2023 • 3 minutes, 33 seconds ሱዳን ከ9,000 በላይ ሰዎች ሳይገደሉ አልቀረም
11/18/2023 • 3 minutes, 42 seconds የማሊ ወታደራዊ ኹንታ ቱዋሬግን ከኪዳል አባረረ
የኪዳል ከተማ ከቱዋሬግ አማጺያን እጅ መውጣቷ ለማሊ ጦር ስኬት አንዳች ትርጉምም አለው። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መሩ ሰላም አስከባሪ ጓድ (MINUSMA)ከአካባቢው መውጣትን ተከትሎ ካለፈው ነሐሴ ወር ጀምሮ ሰሜን ማሊ ብርቱ ውጊያ ሲደረግባት ቆይቷል ።
11/18/2023 • 3 minutes, 33 seconds የናይጀሪያውን ተገን ጠያቂዎች እጣ ፈንታ በጀርመን
11/13/2023 • 5 minutes, 51 seconds የናይጀሪያውን ተገን ጠያቂዎች እጣ ፈንታ በጀርመን
ከጎርጎሮሳዊው ጥር 2023 እስከ መስከረም ድረስ ከ1800 በላይ ናይጀሪያውያን ጀርመን ውስጥ ተገን እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። የሕግ ባለሞያዋ ናይጀሪያዊቷ ጁዲት ኢቢ እንደሚሉት በርካታ ናይጀሪያውያን ከሀገራቸው የሚወጡት በጀርመን የተሻለ የስራ እድልና የኑሮ ደረጃ ፍለጋ ነው።የሚሰደዱትም መንግሥት ሕገ መንግሥታዊ መብቶቻቸውን ባለሟሟላቱ ነው ይላሉ ።
11/13/2023 • 5 minutes, 51 seconds ተፈናቃይ ፍልስጤማውያንን ማስገባትን ግብጽ የማትቀበለው ቀይ መስመር ትለዋለች ።ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ፣ እስራኤል የማትቆጣጠረው ብቸኛው ወደ ጋዛ የሚያስገባው የራፋ ድንበር ከጋዛ ለሚመጡ ፍልስጤማውያን መተላለፊያ ሊሆን አይችልም ሲሉ በግልጽ ተናግረዋል። የግብጽ መንግሥት ድንበሩ ሲከፈት ፍልስጤማውያኑ በገፍ ወደ ግብጽ ይመጣሉ ብሎ ይሰጋል።
11/11/2023 • 6 minutes, 30 seconds ትኩረት በአፍሪቃ፦ የእሥራኤል ሀማስ ጦርነትና ግብጽ፤ የናይጀሪያውያን ተገን ጠያቂዎች እጣ ፈንታ በጀርመን
11/11/2023 • 12 minutes, 25 seconds ትኩረት በአፍሪቃ፣ የጀርመንና የኢራን መሪዎች የአፍሪቃ ጉብኝት
11/4/2023 • 14 minutes, 50 seconds በደቡብ አፍሪቃ ኢትዮጵያዉያንን ጨምሮ መጤዎች ላይ የሚደረገዉ ጥቃት
11/3/2023 • 7 minutes, 57 seconds በመፈንቅለ መንግሥት ወደ ስልጣን የመጣዉ የኒጀር ወታደራዊ አስተዳደር እና የአዉሮጳ ህብረትና የአሜሪካ አቋም
10/28/2023 • 4 minutes, 25 seconds በኒጀሩ መፈንቅለ መንግሥት የአዉሮጳ ህብረትና የአሜሪካ የተለያየ አቋም
የአዉሮጳ ህብረት በመፈንቅለ መንግሥት ወደ ስልጣን በመጣዉ በኒጀሩ ወታደራዊ ጁንታ ላይ ማዕቀብ ለማሳለፍ እያሰበ ነዉ። በሌላ በኩል ዩናይትድ ስቴትስ ከኒጀሩ ወታደራዊ ጁንታ ጋር የግንኙነት መስመሮችን ክፍት ለማድረግ መፈለግዋ ተሰምቷል።
10/28/2023 • 4 minutes, 25 seconds በደቡብ አፍሪቃ የሱቅ ባለቤት በሆኑ መጤዎች ላይ የተሰነዘረዉ ጥቃት እና ስጋቱ
በደቡብ አፍሪቃ ኢትዮጵያዉያንን ጨምሮ የሸቀጥ ባለሱቅ የዉጭ ዜጎች ላይ ጥቃት ከተሰነዘረ በኋላ ፍርሃት ዉስጥ ይገኛሉ። ጥቃቱን የሰነዘረዉ ዱዱላ የተባለዉ ፀረ-ስደተኛ ቡድን ነዉ። በደቡብ አፍሪቃ የሚገኙ የሸቀጥ ሱቆች ያልዋቸዉ በርካታ ኢትዮጵያዉያን አንድም በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘባቸዉን ተዘርፈዋል፤ አልያም ሱቃቸዉን ዘግተዉ ለመሸሽ ተገደዋል።
10/28/2023 • 7 minutes, 57 seconds ትኩረት በአፍሪቃ፤ ጥቅምት 10 ቀን 2016 ዓም
10/21/2023 • 12 minutes, 34 seconds 10/7/2023 • 13 minutes, 26 seconds ደቡብ አፍሪቃ ጥብቅ የድንበር ቁጥጥር ጀመረች
ባለሥልጣናት እንዳሉት የድንበር ቁጥጥርን ማጠናከሩ ወንጀልን መከላከልም ነው ።ያም ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን መከላከል ማለት ነው። ማስያፓቲ ይህን ይበሉ እንጂ ሁሉም ሰው የአዲሱ መስሪያ ቤት እርምጃ ይሳካል ብሎ አያምንም።
10/7/2023 • 4 minutes, 42 seconds የግብጽ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ለውጥ የማምጣቱ ተስፋ አይታይም
ከተቃዋሚው ከታንታዊ የምርጫ ዘመቻ አባላት ቢያንስ 73ቱ ከአሸባሪ ቡድን ጋር አብራችኋል፤የሀሰት ዜና አሰራጭታችኃል፤ እንዲሁም ማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎችን አለአግባብ ተጠቅማችኋል ተብለው መያዛቸው ተረጋግጧል። ስለጉዳዩ የተጠየቀው የግብጽ ብሔራዊ የምርጫ ባለሥልጣን ፣ በሰዎቹ ላይ ደረሰ የተባለውን በሙሉ «መሠረተ ቢስና የሀሰት ክስ» ሲል አጣጥሏል።
10/7/2023 • 8 minutes, 34 seconds 9/29/2023 • 6 minutes, 7 seconds መፈንቅለ መንግሥት የደጋገማት ቡርኪናፋሶ
9/29/2023 • 7 minutes, 4 seconds ትኩረት በአፍሪቃ መስከረም 19 ቀን 2016 ዓ.ም.
9/29/2023 • 12 minutes, 46 seconds የሊቢያ ጎርፍ፣ የስደተኞች እጣፈንታ፣ የጊኒ ቢሳዉ ነፃነት
9/23/2023 • 13 minutes, 1 second የጎርፍ አደጋ በሊቢያ፤ የአደጋዉን መጠን መቀነስ ይቻል ነበር?
በሊቢያ የባህር ወደብ ከተማ ደርና በደረሰዉ የጎርፍ አደጋ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እንደሞቱ እና በ100 ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች መኖርያ ቤቶቻቸዉን እንዳጡ ተነግሯል። የደርና ከተማ ነዋሪ ከሆነዉ አንድ ሦስተኛ ያህሉ አንድም በጎርፍ ታጥቦ ህይወቱን አጥቷል፤ አልያም የደረሰበት አይታወቅም። የሟቾች ቁጥር 20 ሺህ ሳይደርስ አይቀርም ተብሏል።
9/16/2023 • 5 minutes, 12 seconds ኬንያ- የፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ አንደኛ ዓመት የስልጣን ዘመን
ስልጣን ከያዙ አንድ ዓመት የደፈኑት የኬንያዉ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ በኬንያ የምግ ብ ዋጋ እና የግብር ክፍያ በማሻቀቡ የሩቶ መንግሥት ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ቁጣቸዉን መግለጽ ከጀመሩ ሰነባብተዋል። ፕሬዚዳንት ዊሊያም ወደሥልጣን እንዲመጡ ድምጽ የሰጠላቸዉን ሕዝብ የሚያዳምጥ ጆሮ የላቸዉም ሲሉ ምሁራን ቅሬታቸዉን እየገለጹም ነዉ።
9/16/2023 • 8 minutes, 43 seconds የሕንድ ዋና ከተማ ኒው ዴልሂ ውስጥ ዛሬ የጀመረው የቡድን 20 የበለጸጉ ሃገራት 18ኛው ጉባኤ ነገ ይጠናቀቃል ። ጉባኤው ከመጀመሩ ጥቂት ቀናት አንስቶ ዋነኛ መነጋገሪያ ሆኖ የቆየው የአፍሪቃ ኅብረት የቡድኑ አዲስ አባል የመሆን ጥያቄ ነበር ።
9/9/2023 • 5 minutes, 43 seconds 9/2/2023 • 13 minutes, 55 seconds 8/19/2023 • 10 minutes, 55 seconds ትኩረት በአፍሪቃ የነሀሴ 6 ቀን 2015 ዓ/ም
8/12/2023 • 11 minutes, 44 seconds የአፍሪቃ የኤሌክትሪክ አገልግሎት እጥረት
ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪቃ አገሮች የኤሌክትሪክ ኃይል ከማግኘት ጋር በተያያዘ በዓለም ዉራ በሚባል ደረጃ ላይ ይገኛሉ። አህጉሩን የኤሌክትሪክ ችግር ለመቅረፍ በመሰረተልማት ላይ መስራት ያስፈልጋል። ከሰሃራ በታች በሚገኙ ሀገራት 567 ሚሊዮን ህዝብ የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ አይደለም።
8/5/2023 • 4 minutes, 41 seconds ኒዠር፦ የኢኮዋስ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ይሳካ ይሆን?
የምዕራብ አፍሪቃ የመከላከያ አዛዦች ሐሙስ ዕለት በናይጀሪያ ዋና ከተማ አቡጃ ላይ ተሰብስበዉ፤ የኒዠርን ፕሬዝዳንት ሞሐመድ ባዙምን ወደ ስልጣን ለመመለስ ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ካልተደረገ ወይም ካልተሳካ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ሊኖር እንደሚችል ተወያይተዋል።
8/5/2023 • 6 minutes, 24 seconds ኤርትራ ዉስጥ ሁሉም የሐገሪቱ ዜጎች እኩል የሚሳተፉበትና የሚጠቀሙበት ፌደራዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት በሚመሰረትበትና ፍትሐዊ ሕገ መንግስት በሚረቀቅበት ስልት ላይ የሚነጋገር ጉባኤ በዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ ይደረጋል። በጉባኤዉ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከሚመሩት ሥርዓት በኋላ ሐገሪቱ በምትመራበት ፖለቲካዊ ስርዓት እንዴትነት ላይ ይመክራል።
7/1/2023 • 7 minutes, 26 seconds የጀልባ መስጠም እልቂቱ ብርቱ ሐዘን አስከትሏል
6/17/2023 • 5 minutes, 45 seconds 6/17/2023 • 4 minutes, 23 seconds የኤርትራ 30ኛው ዓመት የነጻነት በዓል እና አንድምታው
5/29/2023 • 13 minutes, 34 seconds የሱዳን ጦርነት፣ የአፍሪቃ ድርቅና ርዳታ
5/26/2023 • 11 minutes, 42 seconds 5/20/2023 • 11 minutes, 58 seconds 5/13/2023 • 12 minutes, 40 seconds የሱዳኑን ውጊያ የሚመሩት ጀነራሎች ደጋፊዎች ማን ናቸው?
የኒዠር ነዋሪዎች ምሬትና የስደተኞች ስቃይ
5/6/2023 • 10 minutes, 18 seconds የኒዠር ነዋሪዎች ምሬትና የስደተኞች ስቃይ
ምንም እንኳን በአጋዴዝ እንቅስቃሴዎች ቢገደቡም በከተማይቱ በኩል የሚደረገው ስደት ግን አልቆመም። በየሳም ንቱ 150 መኪናዎች ከአጋዴዝ ወደ ሊቢያ ይሄዳሉ። በከተማይቱ ስደት ብዙ ገንዘብ ማግኛ ምንጭ ነው። ከቀድሞው አሁን የተለወጠ ነገር ቢኖር ስደተኞች ወደ ሊቢያ ለመሄድ ሲሄድ የሚጠየቁት ዋጋ መጨመሩ፣
5/6/2023 • 4 minutes, 26 seconds የሱዳኑን ውጊያ የሚመሩት ጀነራሎች ደጋፊዎች ማን ናቸው?
የፈጥኖ ደራሹ ኃይል በእንግሊዘኛው ምህጻር RSF አጋሮች ማንነት ብዙም ግልጽ አይደለም። ሆኖም ሳዑዲ አረብያ፣የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች፣ሊቢያ የሚገኙት የፊልድ ማርሻል ሃሊፋ ሀፍታር ኃይሎች እና ዋግነር የሚባለው የሩስያ የግል ወታደራዊ ኩባንያ የRSF አጋር ናቸው ተብሎ ይገመታል። የሱዳን ጦር ሠራዊት ደፍሞ ከግብጽ ጋር ጥብቅ ግንኙነት አለው።
5/6/2023 • 5 minutes, 56 seconds 4/29/2023 • 11 minutes, 18 seconds የአፍሪቃ መሪዎች ከሶማልያ የዉጭ ኃይላትን ሁሉ ሊያስወጡ ነዉ
በሶማሊያ የሚገኘው የአፍሪቃ ኅብረት በሶማልያ ያሰማራቸዉን የሰላም አስከባሪ የውጭ አገር ወታደሮች ሁሉ ደረጃ በደረጃ ለማውጣት ተስማምቷል። ህብረቱ የሰላም አስከባሪ ጓዱን ማስወጣት የሚጀምረው ከፊታችን ሰኔ ወር መጨረሻ ጀምሮ እንደሆንም ይጠበቃል። ይሁንና የዉጭ ኃይላቱን የማዉጣቱ ሂደት የሶማሊያን ዜጎች ደህንነት አደጋ ላይ ሊጥስ አይገባም።
4/29/2023 • 4 minutes, 52 seconds የደቡብ አፍሪቃ ከዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት እወጣለሁ አልወጣም ዉዝግብ
የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የፊታችን ነሐሴ መገባደጃ ላይ በተፋጠነ የኤኮኖሚ ዕድገት ላይ የሚገኙ አምስት ሃገራት በሚሳተፉበት ጉባዬ ላይ ለመገኘት ወደ ደቡብ አፍሪቃ እንደሚጓዙ ተገለፀ። ይህን ተከትሎ ደቡብ አፍሪቃ ከዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት አባልነት እወጣለሁ አልወጣም መልስ ዉዥንብር ዉስጥ ከቷት ነዉ የሰነበተዉ።
4/29/2023 • 5 minutes, 18 seconds 4/22/2023 • 11 minutes, 28 seconds 4/8/2023 • 9 minutes, 39 seconds 4/1/2023 • 11 minutes, 58 seconds አሳሳቢው የአፍሪቃ ወጣት ስራ አጦች ቁጥር ማደግ፤
የኮንጎው ጥቅጥቅ ደን የተጋረጠበት አደጋ
3/18/2023 • 10 minutes, 56 seconds 2/25/2023 • 12 minutes, 2 seconds የጥ ር 27 ቀን 2015 ዓ.ም ትኩረት በአፍሪካና ከጋዜጦች ዓምድ
2/4/2023 • 18 minutes, 55 seconds የኬንያ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን የሞት ቅጣትን በሃገሪቱ ለመሻር እንቅስቃሴ ጀምሯል። ምንም እንኳን የሞት ቅጣት አሁንም በኬንያ ህጋዊ ቢሆንም ወንጀልን በመዋጋት ረገድ ውጤታማ አለመሆኑን እና ድሆች ላይ ብቻ ማነጣጠሩን የኬንያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አጽኖት ሰጥቷል። በኬንያ የመጨረሻው የሞት ቅጣት የተፈፀመዉ ከ 35 ዓመታት በፊት ነዉ።
2/4/2023 • 3 minutes, 15 seconds የትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
1/21/2023 • 18 minutes, 26 seconds የትኩረት በአፍሪቃ እና የጋዜጦች ዓምድ ዝግጅቶች
1/14/2023 • 18 minutes, 32 seconds የትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
12/24/2022 • 20 minutes, 20 seconds ት ኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
12/17/2022 • 18 minutes, 22 seconds የትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
12/10/2022 • 20 minutes, 17 seconds በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሰላም ለማስፈን የሚደረገው ጥረት
አፍሪቃውያን በጀርመን
ድርድሩ በባለዘጠኝ ነጥብ እቅድ ቢጠናቀቅም፣ውጤቱ አሁንም ግልጽ አይደለም።በግልጽ የተታወቀው የኮንጎ መንግሥትና የአካባቢው ማኅበረሰብ ውይይት ይቀጥላል መባሉ ነው።ኬንያታ ደግሞ በኮንጎ ሰላም ሊሰፍን ጅምር ላይ ነው ብለዋል። ይሁንና በለንደኑ ቻተም ሃውስ የጥናት ተቋም የአፍሪቃ መርሀግብር ሃላፊ አሌክስ ቪነስ ግን ይህ ተግባራዊ መሆኑን ይጠራጠራሉ።
ሶማልያ፤ የፕሬዝደንቱ ዛቻ፣ የአሸባብ ጥቃት
11/28/2022 • 12 minutes, 37 seconds 11/26/2022 • 13 minutes, 5 seconds የትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
11/19/2022 • 21 minutes, 45 seconds ረሃብ አድማ የመታዉ ግብጻዊዉ የማኅህበረሰብ አንቂ
የ40 ዓመቱ አል-አብደል ፋታህ መታሰሩን የታሰረበትን ሁኔታ ሰብዓዊነት የጎደለዉ ሲል ባለፈዉ ሚያዝያ 2 ቀን የጀመረዉ፤ የረሃብ አድማ ለ220 ቀናት ቀጥሎበታል። በግብፅ ቀይ ባህር ዳርቻ በምትገኘዉ ሻርማልሴክ 27 ኛዉ የተመ የአየር ጥበቃ ጉባዔ ሲጀመር አብደል ፋታህ ውኃ መጠጣት እንዳቆመ ለቤተሰቡ አሳወቀ።
11/14/2022 • 5 minutes, 2 seconds የትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
11/12/2022 • 18 minutes, 25 seconds ኬንያና ደቡብ አፍሪቃ ከቪዛ ነፃ ስምምነት ተፈራረሙ
ኬንያውያን ከመጪው 2023 የጎርጎሮሳዊው አዲስ ዓመት ጀምሮ፣ ያለቪዛ ደቡብ አፍሪቃ መግባት እንደሚችሉ መነገሩ ሰሞኑን ኬንያዉያን ያስደሰተ ዜና ሆኖ ሰንብቷል። ሁለቱ ሃገራት እዚህ ስምምነት ላይ የደረሱት፤ የደቡብ አፍሪቃዉ ፕሬዚዳንት ኬንያ ናይሮቢን በጎበኙበትና ከኬንያ አቻቸዉ ጋር የመግባብያ ሰነድ ከተፈራረሙ በኋላ ነዉ።
11/12/2022 • 5 minutes, 48 seconds 11/5/2022 • 5 minutes, 30 seconds የትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
10/29/2022 • 19 minutes, 40 seconds የትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
10/22/2022 • 18 minutes, 58 seconds የትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
10/15/2022 • 19 minutes, 7 seconds ራሳቸውን በፕሬዝዳንትነት የሰየሙት ሻምበል ትራኦሬ
ረቡዕ በይፋ ሥልጣኑን የነጠቁት የ34 ዓመቱ ትራኦሬ ካዛሬ ሳምንት አርብ በፊት በሀገራቸውም ይሁን ከሀገራቸው ውጭ የሚያውቃቸው አልነበረም። ያለፈው ሳምንቱ መፈንቅለ መንግሥት ፣ ከሻምበልነት በአንዴ የዓለም ወጣቱ መሪ ካደረጋቸው በኋላ ታዋቂነታቸው በሀገራቸው ብቻ ሳይሆን በዓለም ዙሪያ ተዳርሷል።
10/8/2022 • 12 minutes, 4 seconds ትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
10/1/2022 • 19 minutes, 49 seconds በቅርቡ ማሊ፣ቡርኪናፋሶ፣ጊኒ፣ቻድና ሱዳን የተደረጉት መፈንቅለ መንግስታት ደግሞ ለአፍሪቃ አዳዲስ አምባገነኖች አፍርተዉላታል።የኤርትራ ከብዙዎቹ አይገጥምም።ሕገ-መንግስት የለም።ምክር ቤት የለም።ምርጫ የለም።ሁሉንም የጠቀለለ አንድ ሰዉ ግን አለ።
9/24/2022 • 5 minutes, 26 seconds ትኩረት በአፍሪቃ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
9/17/2022 • 18 minutes, 31 seconds ሞዛምቢክ ከባለፈው ሳምንት ሽብር በቅጡ ያገገመች አትመስልም። በሰሜናዊ ሞዛምቢክ፤ ደረቷን ወደ ሰፊው የሕንድ ውቅያኖስ ገልብጣ ለተቆረቆረችው የናምፑላ አውራጃ አነስተኛዋ የወደብ ከተማ ናካላ ያለፈው ሳምንት ሽብር ጥላውን እንዳሳረፈባት ነው። በከተማዪቱ በሚገኘው የመነኮሳት ማደሪያ መናኒያቱ ያልጠበቁት አስደንጋጭ የሽብር ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል።
9/17/2022 • 4 minutes, 31 seconds ትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
9/3/2022 • 20 minutes, 20 seconds የአንጎላ ምርጫ ዉጤት፣ የአፍሪቃ ሴቶች መከራ
8/26/2022 • 11 minutes, 38 seconds የአፍሪቃውያን ተስፋ ከመርከቦቹ ይልቅ በራስ ቀዬ ቢሆን
አፍሪቃውያኑ ጥገኝነትን እየቀነሱ የበለጠ መቋቋምን ማምጣት እንዴት ይቻላቸው ይሆን ? ከዚሁ ጎን ለጎን እንደ ኖንሴዶ ቩቱላ ያሉ ተመራማሪዎች ጥቅም ላይ ያልዋሉ ሰፋፊ የእርሻ መሬቶች ጥቅም ላይ እንዲውሉ በማድረግ አፍሪካ ከውጪ ከሚላኩላት መርከቦች ጥገኝነትን እንዴት መቀነስ እንደምትችል መንገድ ማፈላለጋቸው ተስፋ ሰጭነቱን አሳይቷል።
8/20/2022 • 12 minutes, 23 seconds ትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
8/20/2022 • 21 minutes, 8 seconds የትኩረት በአፍሪቃ እና የጋዜጦች ዓምድ ዝግጅቶች
8/13/2022 • 18 minutes, 57 seconds የኬንያ ምርጫ እና አልቃና ያለው የሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎ
የኬንያ ህግ ሃገሪቱ ለምርጫ ከምታቀርባቸውም ሆነ ለመንግስታዊ ስልጣን ከምትሾማቸው ውስጥ አንድ ሶስተኛው ሴቶች መሆን እንዳለ ባቸው ደንግጓል። ነገር ግን የፊታችን ረቡዕ ነሐሴ 4 ቀን 2014 ዓ/ም በሚደረገው የፕሬዚዳንታዊ እና ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ምርጫ ከቀረቡት 16 ሺ ዕጩዎች ውስጥ የሴቶች ቁጥር ከ 2 ሺ እንደማይበልጥ ተገልጿል።
8/6/2022 • 8 minutes, 10 seconds በ«ግሪን ሃውስ» እርሻ የምግብ ዋስትናን ለመጋፈጥ የተነሳችው ካሜሩን
ምዕራብ አፍሪቃዊቷ ካሜሩን በሩስያ ዩክሬን ጦርነት ምክንያት የተፈጠረባትን የምግብ ቀውስ ለመገዳደር የሚያስችላትን መርኃ ግብር ዘርግታ ተግባራዊ ማድረግ ጀምራለች። ካሜሩን ካሁን ቀደም እምብዛም የማታውቀውን የ«ግሪን ሃውስ» መርኃ ግብር ስትጀምር አሁን ለገጠማት የምግብ ዋስትና ችግር አይነተኛ መፍትሄ ይዞልኝ ይመጣል በሚል ነው።
8/6/2022 • 2 minutes, 58 seconds 8/6/2022 • 17 minutes, 29 seconds የትኩረት በአፍሪቃ እና የጋዜጦች ዓምድ ዝግጅቶች
7/30/2022 • 20 minutes, 3 seconds ትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
7/23/2022 • 19 minutes, 11 seconds በአፍሪቃ የግብርና ምርት እንዲጨምር አፍሪቃ ህብረት አሳሰበ
አጀንዳዎችን ለማሳካት፣ የፈጠራ ችሎታ ካላቸው መንግሥታት፣ የንግድ እና የሥነ ጥበብ ሰዎች ጋር ተባባሪ መሆን ያስፈልገናል። በስሪላንካ እንዳየነው፣ ዜጎች ምግብ ካጡ እና ከተራቡ፣ አስተማማኝ የሆነ ነገር ሲያጡ እና ተስፋ ሲቆርጡ ሰላም እና ደህንነት ሊኖር አይችልም።
7/23/2022 • 6 minutes, 7 seconds ትኩረት በአፍሪካና የጋዜጦች ዓምድ ዝግጅቶች
7/16/2022 • 16 minutes, 58 seconds ትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
7/9/2022 • 19 minutes, 20 seconds የትኩረት በአፍሪቃ እና የጋዜጦች ዓምድ ዝግጅቶች
7/2/2022 • 23 minutes, 10 seconds ትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
6/25/2022 • 18 minutes, 31 seconds ትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
6/18/2022 • 18 minutes, 40 seconds ትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
6/11/2022 • 17 minutes, 27 seconds ዳግም የፕሬዚደትነቱን ዕድል ያገኙት ሀሰን ሼክ መሐሙድ
የምስራቅ አፍሪቃዊቷ ሶማሊያ ከትናንት በስቲያ ሐሙስ የተመራጩን ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ በዓለ ሲመት አክብራለች። ሶማሊያ ለአንድ ዓመት ያህል በሰበብ አስባቡ ምርጫውን ስታራዝም ከቆየች በኋላ የቀድሞ ፕሬዚዳንቷን አዲስ መርጣለች። የ66 ዓመቱ ሰው ሀሰን ሼክ መሀሙድ ከተሰናባቹ ፕሬዚዳንት መሐመድ ፋርማጅሆ በፊት ስምንተኛው ፕሬዚዳንት ነበሩ ።
6/11/2022 • 9 minutes, 38 seconds የትኩረት በአፍሪቃ እና የጋዜጦች ዓምድ ዝግጅቶች
6/4/2022 • 19 minutes, 35 seconds ውኃ ቡርኪናፋሶ ውስጥ እንደ ጦር መሣሪያ እየዋለ ነው። የርዳታ ለጋሽ ድርጅቶች ከምዕራብ አፍሪቃዊቷ ቡርኪና ፋሶ በኩል የማስጠንቀቂያ ደውል እያሰሙ ነው ይለናል የARDው ዘጋቢ ዱንያ ሣዳቂ ከሞሮኮ ራባት በላከልን ዘገባው። ቡርኪና ፋሶ ውስጥ ከሩብ ሚሊዮን የሚልቅ ሕዝብ የ«ውኃ ጦርነት» በተሰኘ ግጭት ሰለባ መኾኑ ተዘግቧል።
«15ኛው የጀርመን አፍሪቃ የኢንርጂ ጉባኤ»
«15ኛው የጀርመን አፍሪቃ የኢንርጂ ጉባኤ» ጀርመን፤ ሐምቡርግ ከተማ ውስጥ ረቡዕ ግንቦት 24 እና ሐሙስ ግንቦት 25 ቀን፣ 2014 ዓ.ም ተከናውኗል። ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ የአፍሪቃ ሃገራት የተካፈሉበት ይህ ጉባኤ በአፍሪቃም ኾነ በጀርመን የሚገኙ የኃይል አቅራቢዎች ተቀራርበው እንዲወያዩ ምቹ አጋጣሚ ፈጥሮ ነበር ተብሏል።
ጋምቢያ የቀድሞ መሪዋን ለፍርድ ልታቆም ነዉ
ጋምቢያ የቀድሞዉን ፕሬዚደንት በሰብዓዊነት ላይ ለተፈፀመ ወንጀል ለፍርድ ልታቆም ነዉ ። ይሁንና ጋምቢያን ለ 22 ዓመት የገዙት የቀድሞዉ ፕሬዚዳንት ያህያ ጀሜህ የተጣለባቸዉን ክስ ሁሉ ሃሰት ሲሉ ወድቅ አድርገዋል። ጃሜህ የኢኳቶሪያል ጊኒን መንግሥት ጥገኝነት ጠይቀዉ መኖር ከጀመሩ አምስት ዓመት ሆናቸዉ።
5/28/2022 • 7 minutes, 23 seconds የትኩረት በአፍሪቃ እና የጋዜጦች ዓምድ ዝግጅቶች
5/28/2022 • 19 minutes, 58 seconds