በኢትዮጵያ የዩና ይትድ ስቴትስ አምባሳደር ለመንግሥትና ለታጣቂዎች ጥሪና ማሳሰቢያ አቀረቡ ዩናይትድ ስቴትስን ጨምሮ የዓለም መሪዎች በስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ላይ የተቃጣውን የግድያ ሙከራ አወገዙ
See more
5/16/2024 • 4 minutes, 56 seconds ድጋፍና ትችት ያጀቡት የአውስትራሊያ በጀት 2024 ዋነኛ ትኩረት የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበት መሆኑ ተመለከተ የአውስትራሊያ 2024 በጀት የ9 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ተረፈ ፈሰስ አስመዘገበ
See more
5/15/2024 • 8 minutes, 32 seconds የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንቶች አመራረጥ መመሪያ እየተዘጋጀ ነው
See more
መለስ ሳህሌ፤ ከድሬዳዋ እስከ አውስትራሊያ የቀድሞው የSBS አማርኛ አገልግሎት ዋና አዘጋጅ መለስ ሳህሌ፤ ስለ ድሬዳዋ ትውልድና ዕድገቱ፣ የጂቡቲ ስደት ፈተናዎቹና የአውስትራሊያ የሠፈራ ሕይወቱ ያወጋል።
See more
5/14/2024 • 11 minutes, 55 seconds የአውስትራሊያ መንግሥት የፍልሰተኞችን ቁጥር ለመቀነስ ዓለም አቀፍ ተማሪዎች ላይ ገደብ ሊጥል ነው እስከ ዓመቱ መጨረሻ የዋጋ ግሽበት እንደሚቀንስና የወለድ መጠን ሊጨምር እንደማይችል ተተነበየ
See more
5/13/2024 • 4 minutes, 53 seconds የእናቶች ቀን 2024፤ ትውልደ-ኢትዮጵያውያን እናቶችና ልጆች በአውስትራሊያ ሐዌሪ ድንቄሳ (ከሲድኒ)፣ ፀሐይ በየነ (ከሜልበርን) እና ኤስሮት ሐብታሙ (ከብሪስበን)፤ የእናቶች ቀን አከባበርን፣ ለእናቶቻቸው ያላቸውን ፍቅርና ዕለተ በዓሉን እንደምን እንዳሳለፉ ይናገራሉ። ለመላ እናቶች መልካም ምኞታቸውን ይገልጣሉ።
See more
5/13/2024 • 8 minutes, 42 seconds የአዲስ አበባ አየር ብክለት ከፍ ማለቱ ተገለጠ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሙያ ማረጋገጫ መርሃ ግብር ሊጀመር ነው
See more
5/13/2024 • 12 minutes, 5 seconds በሜልበርን የተከበረውን የእናቶች ቀን አስመልክቶ ወ/ሮ ነጁም አብደላ ፤ ወጣት ባህጃ አብደይ ፤ ወ/ሮ መሊካ መሐመድ ፤ አርቲስት ሰብለ ግርማ ፤ ወ/ሮ ፍርዱስ ዪሱፍ እና ወ/ሮ ተወድዳ ዩሱፍ ዕለቱ ለእናቶችና ለማኅበረሰብ ስላለው ፋይዳዎች ይናገራሉ። የመልካም ምኞት መልዕክቶቻቸውንም ያስተላልፋሉ።
See more
5/12/2024 • 11 minutes, 30 seconds "የመብት ረገጣ ሊቆም ይገባል፤ የሕዝባችን ሰቆቃ ካልቆመ ጥያቄያችን ይቀጥላል" አቶ ዓለማየሁ ቁቤ በሜልበርን - አውስትራሊያ ነዋሪ የሆኑ የኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላት የአቶ በቴ ኡርጌሳና ሌሎች ፖለቲከኞችን ግድያ በመቃወም በቪክቶሪያ ፓርላማ ፊት ለፊት የተቃውሞ ሠልፍ አከናውነዋል።
See more
5/12/2024 • 6 minutes, 34 seconds #61 Tackling a DIY project (Med) Learn how to talk about doing do-it-yourself (DIY) projects.
See more
5/10/2024 • 13 minutes, 57 seconds Navigating the implicit right to protest in Australia - አውስትራሊያ ውስጥ ስውር የተቃውሞ መብትን ማሰስ Every week, impassioned Australians take to the streets, raising their voices in protest on important issues. Protesting is not an offence, but protesters sometimes test the limits of the law with extreme and antisocial behaviour. The chance of running into trouble depends on where you’re protesting and how you behave. - በየሳምንቱ ስሜታቸው የገነፈለ አውስትራሊያውያን ጎዳናዎች ላይ ወጥተው ጠቃሚ የሆኑ ጉዳዮችን አንስተው ድምፆቻቸውን ያሰማሉ። ተቃውሞን ማሰማት ጥፋት አይደለም፤ ይሁንና አልፎ አልፎ ተቃዋሚዎች ፀረ ማኅበራዊና ፅንፈኛ በሆነ ሁኔታ የሕግን ወሰን ይጋፋሉ። እራስን ለችግር መዳረጉ እንደ ሥፍራውና እንደ አሳዩት ባሕሪይ ይወሰናል።
See more
5/9/2024 • 9 minutes, 42 seconds የአስትራዜኒካ ኮቪድ-19 ክትባት ከዓለም ገበያዎች እየተሰበሰበ ነው የዘንድሮው የአውስትራሊያ በጀት የዋጋ ግሽበትን በማያባብስ መልኩ የተበጀተ መሆኑ ተመለከተ
See more
5/8/2024 • 6 minutes, 16 seconds የበዓለ ትንሣኤ አከባበር በአገረ አውስትራሊያ ወ/ሮ ሰላማዊት ታደሰ (ከፐርዝ)፣ ዘውዴ ተስፋማሪያም (ከብሪስበን) እና አቶ ወንድወሰን ሽቱ (ከሜልበርን) እንደምን የፋሲካ በዓልን ከቤተሰብና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ጋር እንዳሳለፉ ይናገራሉ። ለመላ የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን መልካም ምኞታቸውን ይገልጣሉ።
See more
5/8/2024 • 9 minutes, 3 seconds "የባና ርዕይ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ለዓለም ገበያ ማቅረብና የኢትዮጵያን ባሕል በሉላዊ መድረክ ላይ እንዲያንፀባርቅ ማስቻል ነው" ድምፃዊትና ሥራ አስኪያጅ ብሌን መኮንን የባና ሙዚቃ አሳታሚ መሥራች፣ ድምፃዊትና ዋና ሥራ አስፈፃሚት ብሌን መኮንን፤ ስለ ባና አመሠራረትና ሚና ታስረዳለች፣ ድምፃዊ ዕብነ ሐኪም እንደምን ወደ ሙዚቃ ዓለም እንደዘለቀና ስለመጪ የሙዚቃ አልበሙ "ብራና" ይናገራል።
See more
5/8/2024 • 5 minutes, 26 seconds ኢትዮጵያ በሕዋ የአምስት ዓመት የቆይታ ዕድሜ የሚኖራት ሳተላይት ለማምጠቅ ጨረታ አጠናቀቀች 40 በመቶ ያህል ኢትዮጵያውያን አገልግሎቶችን ለማግኘት የሚያስችል አስፈላጊ ሰነድ የሌላቸው መሆኑ ተገለጠ
See more
5/7/2024 • 4 minutes, 12 seconds የእሥራኤል ጦር የጋዛ ራፋህ መተላለፊያን ተቆጣጠረ የትግራይ ጊዜ ያዊ አስተዳደር የሱዳን ፈጣን ኃይል ሕወሓት ከሱዳን ጦር ሠራዊት ጋር አብሮ እየወጋን ነው የሚለው ክስ መሠረተ ቢስ ነው ሲል አስተባበለ
See more
5/7/2024 • 3 minutes, 38 seconds "የአድዋ ጀግኖች ራሳቸውን መስዋዕት ያደረጉት ለእንጀራና ቡና አይደለም፤ የተለያየ ዘርና ሃይማኖት ላለው ሕዝብ ነፃነት ነው" ድምፃዊት ቤቲ ጂ "ሽልማት ማለት ሥራችሁን ጨርሳችኋል፤ አቁሙ ማለት አይደለም። ለኒሻን ሲሆን ደግሞ ለሀገር ገና ብዙ ትሠራላችሁ የሚል አደራም ጭምር ነው" የምትለዋ ድምፃዊት፣ የሰብዓዊ ረድዔትና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ማንነት አጉሊ ድምፅ ብሩክታይት ጌታሁን "Betty G"፤ ሰሞኑን ከኢትዮጵያ የዘውድ ምክር ቤት ስለተበረከተላት የኢትዮጵያ የክብር ኮከብ ኒሻንና ሀገራዊ አንድነት ፋይዳዎች ትናገራለች።
See more
5/7/2024 • 20 minutes, 13 seconds የፐርዝ ሙስሊም ማኅበረሰብ አባላት በእስልምና ስም የሚካሔዱ የአመፅ ድርጊቶችን አወገዙ የሃማስና እሥራኤል ድርድር በተስፋና ጥርጣሬ መካከል ነው
See more
5/6/2024 • 6 minutes, 31 seconds ሳፋሪ ኮም ኢትዮጵያ በ1.5 ቢሊየን ዶላር ተጨማሪ የኔትዎርክ ማስፋፊያ ሊያደርግ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የጉበት በሽታ እየጨመረ ነው
See more
5/5/2024 • 7 minutes, 21 seconds “ የክርስቶስ ትንሳኤ ሞት የተሸነፈበት ታላቅ የምስራች የተሰበከበት ቀን ነው ። ” - መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሌ መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያ የምስራቅ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ አሕጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ እንዲሁም የብሪስበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ የፋሲ ካ በዓል መልዕክት፡፡
See more
5/5/2024 • 10 minutes, 20 seconds "እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ትንሣኤ የክርስቲያኖ ች ተስፋ የተረጋገጠበት ነው” ዶ/ር ፓስተር ናትናኤል ገመዳ ዶ/ር ፓስተር ናትናኤል ገመዳ - በዘፀአት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ፓስተር፤ የፋሲካ በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላልፋሉ።
See more
5/5/2024 • 6 minutes, 27 seconds "ሎሬየት ፀጋዬ ገ/መድኅን የሀገር ዋርካ የሆነ አይተኬ ድንቅ የፈጠራ ሰው ነው፤ እንደ ፀጋዬ ያለ ሰው በምዕተ ዓመት ውስጥ የሚፈጠረው አንዴ ነው" አበራ ለማ ጋዜጠኛና ደራሲ አበራ ለማ፤ በድምፃዊ ጌታቸው ካሣ ተዘፍኖ ዘመን ተሻጋሪ ስለ ሆነው "ሀገሬን አትንኳት" ግጥሙ፣ ስለ ባለ ቅኔ ሎሬየት ፀጋዬ ገብረመድኅን ዘርፈ ብዙ ተጠባቢነትና ወዳጅነት አንስቶ ይናገራል። ሥነ ግጥሞቹንም ያስደምጣል።
See more
5/4/2024 • 17 minutes, 31 seconds "ሥነ ፅሑፍ ቁራኛ ነው፤ ከፀሐፊው ጋር በፍቅርም በትንቅንቅም ተያይዘው ይዘልቃሉ፤ አይላቀቁም" ጋዜጠኛና ደራሲ አበራ ለማ ጋዜጠኛና ደራሲ አበራ ለማ፤ በቅርቡ ለአንባቢያን እነሆኝ ስላለው "የዓለማችን ምስጢራት" መፅሐፉና የሥነ ግጥም በረከቶቹ ይናገራል።
See more
5/4/2024 • 18 minutes, 33 seconds "ጋዜጠኛ በንፁህ ኅሊናው ሚዛናዊ የጋዜጠኛነት ሥራን መሥራት እንጂ፤ ሙያውን የሚያራክስ ነገር መሥራት የለበትም። አሁን እንደወረርሽኝ የወረረን እሱ ነው" አበራ ለማ ጋዜጠኛና ደራሲ አበራ ለማ፤ የአገረ ኢትዮጵያን የራዲዮ ስርጭት፣ የጋዜጣ ሕትመት ውጤቶችንና የባለ ሙያዎቹን የሥነ ምግባር ደረጃ መዝኖ ግለ አተያዩን ያጋራል።
See more
5/4/2024 • 14 minutes, 17 seconds አበራ ለማ፤ ከመምህርነት ወደ ጋዜጠኛነትና ደራሲነት ከኢትዮጵያ አንጋፋና ስመ ገነን ጋዜጠኞችና ደራሲዎች ውስጥ ቀዳሚ ተጠቃሽ ከሆኑቱ ውስጥ አበራ ለማ አንዱ ነው። በማስታወቂያ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ራዲዮና አዲስ ዘመን ጋዜጣ፣ በግሉ ፕሬስ በአዕምሮ ጋዜጣ የጋዜጠኛነት ድርሻውን አበርክቷል። በድርሰት በረከቶቹም ሰሞነኛውን "የዓለማችን ምስጢራት" መፅሐፉን አክሎ ከ20 በላይ መፅሐፍትን ለተደራሲያን እነሆኝ ብሏል።
See more
5/3/2024 • 12 minutes, 23 seconds Understanding the profound connections First Nations have with the land - ነባር ዜጎች ከመሬታቸው ጋር ያላቸውን ጥልቅ ቁርኝቶች መረዳት The land holds a profound spiritual significance for Aboriginal and Torres Strait Islander peoples, intricately intertwined with their identity, belonging, and way of life. - ለአቦርጂናልና ቶረስ መሽመጥ ደሴት ሰዎች መሬት ጥልቅ መንፈሳዊ ፋይዳን የያዘ፣ ከማንነታቸው፣ ውሁድነትና የአኗኗር ዘዬ ጋር ተጋምዶ የተቆራኘ ነው።
See more
5/2/2024 • 7 minutes, 28 seconds ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ ለሚከናወነው የሽግግር ፍትሕ ሂደት ድጋፍ እያደረገች መሆኗን አስታወቀች ከአፍሪካ ከፍተኛ የኮሌራ ታማሚዎች ቁጥር ኢትዮጵያ ውስጥ መመዝገቡ ተገለጠ
See more
“ ግላኮማን አንዴ ከተከሰተ ባለበት ማቆም እንጂ ሙሉ ለሙሉ ማዳን አይቻልም ” - ዶ /ር ለምለም ታምራት ዶ /ር ለምለም ታምራት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ኮሌጅ የዓይን ሐኪምና የግላኮማ ስፔሽያሊስት (ልዩ ሐኪም ) የዓይን ውስጥ ዕብጠት ግላኮማ ምንም አይነት ምልክቶችን ሳያሳይ ዕይታች ንን ሊጋርድ የሚችል በሽታ መሆኑን ያስረዳሉ።
See more
4/30/2024 • 16 minutes, 47 seconds ሰሙነ ህማማት እና ትርጓሜው - በመጋቢ ሐዲስ ብሩክ ተስፋዬ መጋቢ ሐዲስ ብሩክ ተስፋዬ በሜልበርን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ስብከተ ወንጌል ሀላፊ ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን አማንያን ዘንድ በተለየ ሁኔታ የሚታሰቡትን የሰሙነ ህማማት ቀናት ትርጓሜ አስረድተዋል ።
See more
4/30/2024 • 16 minutes, 48 seconds "ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በዓለ ትንሣኤን እንመኛለን" በሜልበርን-አውስትራሊያ የሰንበት ት/ቤት ዘማሪያን በአገረ አውስትራሊያ-ሜልበርን ከተማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤልና የመካነ ሰላም ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤት መዘመራን፤ ቤተልሔም ትዕግስቱ፣ ፅዮን ብሩክ፣ ኤማንዳ ወንድወሰንና ኤፍራታ ሚሊዮን ሰሙነ ሕማማትን ምክን ያት በማድረግ "በጌቴ ሰማኔ" መንፋሳዊ መዝሙርን ያሰማሉ።
See more
4/30/2024 • 11 minutes, 27 seconds ዜና - በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመከላከል የአውስትራሊያ ፓርላማ የአስቸኳይ ስብሰባ ጥሪ አደረገ በአብላጫው በሴቶች ለሚሰሩ ስራዎች የ9 በመቶ የክፍያ ጭማሪ እንዲደረግ የሰራተኞች ማህበር ጠየቀ
See more
4/29/2024 • 6 minutes, 18 seconds በአዲስ አበባ ከ28 ሀገራት የተውጣጡ ከ77 ሺህ በላይ ስደተኞች እንደሚኖሩና 92 በመቶው ኤርትራውያን መሆናቸው ተገለጠ የ2016 የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተወሰኑ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ
See more
4/28/2024 • 8 minutes, 31 seconds የአንዛክ ቀን በመላው አውስትራሊያና በባሕር ማዶ ተከበረ የአውስትራሊያ ፌዴራል ፖሊስ ከእምነት መሪዎች ጋር መክረናል ሲል፤ በሲድኒ የእስልምና እምነት መሪዎች አሰሳውን አስመልክቶ "እንድናውቀው" እንጂ "እንድንመክርበት" አልተደረገም ይላሉ
See more
4/25/2024 • 4 minutes, 54 seconds #60 Talking about commemorating | Anzac Day (Med) Learn how to talk about commemorating Anzac Day, plus find out why it's important for all Australians.
See more
4/24/2024 • 16 minutes, 31 seconds በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ለመግታት የድርጊት እርምጃ ጥሪ ቀረበ ሕወሓት ከብልፅግና ፓርቲ ጋር ሊዋሃድ ነው የሚለው ዜና ከእውነት የራቀ ነው አለ
See more
4/24/2024 • 6 minutes, 40 seconds በኢትዮጵያ 56 በመቶ የሁለተኛና ሶስተኛ ክፍል ተማሪዎች ማንበብ እንደማይችሉ ተገለጠ ከየመን የባሕር ዳርቻ ወደ ጂቡቲ ስትጓዝ በነበረች አንዲት ጀልባ ላይ በደረሰ አደጋ ተሳፋሪ ከነበሩት 77 ኢትዮጵያውያን ውስጥ 5 ሕፃናትንና ሴቶችን ጨምሮ የ16 ዜጎች ሕይወት አለፈ
See more
4/23/2024 • 6 minutes, 28 seconds Tackling misinformation: How to identify and combat false news - ሐሰተኛ መረጃን መገደብ፤ ሐሰተኛ ዜናዎችን እንደምን መለየትና መፋለም እንደሚቻል In an era where information travels at the speed of light, it has become increasingly difficult to distinguish between true and false. Whether deemed false news, misinformation, or disinformation, the consequences are the same - a distortion of reality that can affect people's opinions, beliefs, and even important decisions. - መረጃ በብርሃን ፍጥነት በሚጓዝበት ዘመን፤ እውነትና ሐሰቱን ለመለየት አዋኪነቱ እየጨመረ መጥቷል። ሐሰተኛ ዜናዎች፣ ሐሰተኛ መረጃም ይሁን ወይም አሳሳች መረጃ ይባሉ መዘዞቻቸው ተመሳሳይ ነው፤ የሰዎችን አተያዮችና አመኔታዎች በማዛባት ሲልም ጠቃሚ ውሳኔዎች ላይ ተፅዕኖን ያሳድራሉ።
See more
4/23/2024 • 12 minutes, 55 seconds የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የትጥቅ ታጋዮች በሀገራዊ ምክክር መድረክ እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረበ፤ ጥበቃም እንደሚደረግላቸው ገለጠ የራያና አላማጣ ተፈናቃዮች ቁጥር እንደሚጨምር ተመለከተ
See more
4/23/2024 • 3 minutes, 24 seconds በጅሮንድ ቻልመርስ የአውስትራሊያ የወደፊት የምጣኔ ሃብት ዕድገት ትንበያን አለዝበው ገለጡ በሲድኒ ቦንዳይ ጃንክሽን የገበያ ማዕከል በስለት ተወግታ የነበረችው የዘጠኝ ዓመት ሕፃን አገግማ ከሆስፒታል ወጣች
See more
4/22/2024 • 8 minutes, 44 seconds "የጋምቤላ ችግር መታየት ያለበት የኑዌሮችና አኟኮች ተደርጎ ሳይሆን፤ ኢትዮጵያን ከደቡብ ሱዳን ጋር ሊያዋጋ የሚችል አሳሳቢ ጉዳይ ሆኖ ነው" ዶ/ር ኦፒዎ ቻም ዶ/ር ኦፒው ኦሙት ቻም፤ የቀድሞ የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ ጋምቤላ ክልል ውስጥ ተከስተው ስላሉት ዋነኛ ችግሮች፣ መንስዔዎችና ምክረ ሃሳቦችን አንስተው ይናገራሉ።
See more
4/22/2024 • 15 minutes, 20 seconds የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በትግራይና አማራ ክልሎች መካክለ የተፈጠረው ውጥረት በአገራዊ ምክክር ሂደቱና በኮሚሽኑ ዕቅዶች ላይ ስጋት እንደሚፈጥር ገለጠ ኢትዮጵያ የጠየቀችውን አዲስ ብድር አስመልክቶ ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት ጋር ያላት ልዩነት አልተፈታም
See more
4/21/2024 • 6 minutes, 49 seconds "በሐረሪ ሕብረተሰብ ውስጥ 40 ያህል የአለላ ስፌት ዓይነቶች መኖራቸውን ጥናቶች ያመለከታሉ" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም ወ/ሮ ዉዳድ ሳሊም፤ የጤና ባለሙያና አንቂ ፤ ስለ ሐረሪ ማኅበረሰብ የአለላ ስፌት ባሕላዊ ቅርስነትና የማንነት መገለጫነት አስመልክተው ይናገራሉ።
See more
4/20/2024 • 16 minutes, 4 seconds የዓለም ጤና ድርጅት ኢትዮጵያ በረሃብና ተላላፊ በሽታ እየተፈነች እንደሆነና ከፍ ያለ የሰብዓዊ እርዳታ እንደሚያሻት አሳሰበ የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግሥት 'ሕወሓት ወረራ ፈፅሞብኛል' ሲል ለፀጥታ አካላት፣ ለነዋሪዎች፣ የፌዴራል መንግሥትና ለዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ አስታወቀ፤ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከፌዴራልና የአማራ ክልል መንግሥታት ጋር ግጭት ውስጥ አይደለሁም አለ
See more
4/18/2024 • 5 minutes, 9 seconds የኤልያስ ዋንጫ፤ "ኤልያስ አገራችን ካፈራቻቸው የእግር ኳስ ተጫዋቾች በጣም ለየት ያለ ተጫዋች ነው" አቤል አስመላሽ በአዘጋጅና ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ "የኤልያስ ዋንጫ" በሚል ስያሜ የቀድሞውን የመብራት ኃይልና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝነኛ እግር ኳስ ተጫዋች ኤልያስ ጁሐርን ግለ ታሪክ የዘገበ ፊልም እሑድ ሚያዝያ 6 ከቀትር በኋላ በሜልበርን ከተማ ለሕዝብ ዕይታ ቀርቧል። ዝነኛ የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንና ክለብ ተጫዋቾች በሥፍራው ተገኝተው አድናቆታቸውን ገልጠዋል።
See more
4/18/2024 • 9 minutes, 51 seconds በሲድኒ የቤተክርስቲያን ውስጥ ጥቃትን ተከትሎ የአውስትራሊያ ጠቅላይ ሚኒስትርና የተቃዋሚ ቡድን መሪ የአንድነት ጥሪ አቀረቡ ኬንያ - ኢትዮጵያ ውስጥ የኤሌክትሪክ ኃይል እጥረት እየተባባሰ ነው በሚል አስባብ ከኢትዮጵያ ጋር የተፈራረመችውን የኤሌክትሪክ ሽያጭ ስምምነት የመከለስ ዕሳቤ እንዳላት ፍንጭ ሰጠች።
See more
4/16/2024 • 6 minutes, 35 seconds ኢትዮጵያ ውስጥ ለሰፈነው የጎሣ ፖለቲካ ኃላፊነት ወሳጅ ማን ነው? የ1966ቱ ተራማጆች ወይስ የወቅቱ የማንነት ፖለቲካ አራማጆች? የመኢሶን ሰማዕታት" መጽሐፍ አዘጋጆች ዶ/ር የራስወርቅ አድማሴ "ኢትዮጵያዊነት ሞቷል፤ የኢትዮጵያዊነት ስሜት ተዳክሟል ሊባል የሚችል አይመስለኝም። ኢትዮጵያን በውስጣቸው ይዘው የሚኖሩ፤ ታማኝ ሆነው ያሉ አሉ። በጎሣ ፖለቲካ ሁሉም ተጎጂ ነው" ሲሉ፤ አቶ አበራ የማነአብ "ኢትዮጵያዊነት ገለል ተደርጎ የሕዝብ አንድነት እንዲሻክር፤ እንዲያውም አንዳንድ ጊዜ ወደ ግጭትም እንዲሸጋገር መንግሥት አስተዋፅዖ አለው" በማለት ስለ ጎሣ ተኮር የማንነት ፖለቲካ አንስተው አተያይቸውን ያጋራሉ።
See more
4/16/2024 • 20 minutes, 21 seconds "የመኢሶን ትልቁ አስተዋፅዖ ለውጡ ሕዝባዊ ይዘት እንዲኖረው በመሬት፣ ሕዝባዊ ድርጅቶችና የብሔሮች መብቶች ዙሪያ የተቻለውን ሁሉ ማድረጉ ነው" አቶ አበራ የማነአብ "የመኢሶን ሰማዕታት" መጽሐፍ አዘጋጆች ዶ/ር የራስወርቅ አድማሴና አቶ አበራ የማነ አብ፤ በኢትዮጵያ አብዮታዊ እንቅስቃሴ ወቅት የመላ ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ንቅናቄ (መኢሶን) ፖለቲካዊ ሚና ነቅሰው ይናገራሉ።
See more
4/16/2024 • 18 minutes, 52 seconds " 'የመኢሶን ሰማዕታት' መጽሐፍ ፋይዳ አንድ ተጨባጭ የሆነ የታሪክ ሰነድ ማቆየት ነው" ዶ/ር የራስወርቅ አድማሴ "የመኢሶን ሰማዕታት" መጽሐፍ አዘጋጆች ዶ/ር የራስወርቅ አድማሴና አቶ አበራ የማነ አብ፤ በ1966ቱ የኢትዮጵያ አብዮት ወ ቅት ሕይወታቸውን ላጡ የድርጅታቸው የመላ ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ንቅናቄ (መኢሶን) አባላት የመዘከሪያ መጽሐፍን መሰናዶና ትሩፋቶቹን አስመልክተው ያስረዳሉ።
See more
4/16/2024 • 12 minutes, 3 seconds የአውስትራሊያ ሰንደቅ ዓላማ በሲድኒ የገበያ ማዕከል በስለት የተገደሉ ስድስት ሰዎችን በክብርና በሐዘን ለመዘከር በግማሽ ዝቅ ብሏል አውስትራሊያ ኢራን በእሥራኤል ላይ ያደረሰችውን ጥቃት አወገዘች
See more
4/15/2024 • 6 minutes, 35 seconds ኢትዮጵያ በከፍተኛ ደረጃ የምግብ ሸቀጦች የዋጋ ግሽበት ከታየባቸው አምስት የአፍሪካ አገራት ውስጥ ተካተተች ኢትዮጵያ ፆታዊ ጥቃት ፈፃሚዎች ከሥራና ማኅበራዊ ግልጋሎቶች እንዲገለሉ የሚያደርግ ምዝገባ ልትጀምር ነው
See more
4/14/2024 • 5 minutes, 46 seconds ዩናይትድ ስቴትስና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የአቶ ባቴ ኡርጌሳን ግድያ አስመልክቶ ገለልተኛና ሙሉዕ ምርመራ እንዲካሔድ ጠየቁ ዩናይትድ ስቴትስ የዊኪሊክስ መሥራቹን ጁሊያን አሳንጅ ክስ ልታነሳ እንደምትችል ፕሬዚደንት ጆ ባይደን አመላከቱ
See more
4/11/2024 • 4 minutes, 30 seconds #59 Talking about cooking (Med) Learn how to talk about cooking and sharing recipes.
See more
4/11/2024 • 13 minutes, 31 seconds ከጂቡቲ ወደ የመን በጀልባ ይጓዙ የነበሩ 38 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ሕይወታቸውን አጡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፔኒ ዎንግ አውስትራሊያ ለፍልስጤም አገራዊ ዕውቅና ለመስጠት ዕሳቤ እንዳላት አመላከቱ
See more
4/10/2024 • 7 minutes, 4 seconds "ኢድ አልፈጥር! አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን፤ ደም ማፍሰሱን አላህ በኃይሉ ያስተካክልልን" ሼክ አብዱራህማን ሐጂ ከቢር ሼህ አብድራህማን ሐጂ ከቢር በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን እስልምና እምነት ተከታዮች መሪ ፤ የዘንድሮውን ኢድ አል ፈጥር በዓልን አስመልክተው የፆምና ፀሎት መንፈሳዊ ፋይዳዎችንና የሰላም ምኞታቸውን አሰናስለው ይገልጣሉ።
See more
4/10/2024 • 8 minutes, 45 seconds አውስትራሊያ ውስጥ ከ2035 አንስቶ በነዳጅና በናፍጣ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎች ለሽያጭ እንዳይውሉ ጥሪ ቀረበ የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት አዲስ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ሾመ
See more
4/9/2024 • 3 minutes, 42 seconds ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ጥያቄ ድርድር ሊቀጥል ነው በነዳጅ የሚሠሩና ሙሉ በሙሉ በውጭ አገር ተገጣጥመው ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የግል ተሽከርካሪዎች ላይ የውጭ ምንዛሪ ማዕቀብ ተጣለ
See more
4/9/2024 • 9 minutes, 33 seconds በአዲሱ የምግብና ግሮሰሪ ሥነ ምግባር ደንብ ሱፐርማርኬቶች እስከ 10 ሚሊየን ዶላርስ የሚደርስ መቀጮ ሊያገኛቸው ነው የቀድሞው የአውስትራሊያ መከላከያ ኃይል አዛዥ በእሥራኤል የአየር ጥቃት ለተገደለችው አውስትራሊያዊት የእርዳታ ሠራተኛ ምርመራ ልዩ አማካሪ ሆነው ተሰየሙ
See more
4/8/2024 • 6 minutes, 59 seconds "ኤልያስ ካለ ጎል አለ፤ አብዛኛዎቹ የመብራት ኃይል ቡድን ዋንጫዎች የኤልያስ ጁሐር ዋንጫዎች ናቸው" የፊልም ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ "የኤልያስ ዋንጫ" አዘጋጅና ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ፤ የቀድሞውን የመብራት ኃይልና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝነኛ እግር ኳስ ተጫዋች ኤልያስ ጁሐርን ግለ ታሪክ በዘጋቢ ፊልም ቀርፀው ለሕዝብ ዕይታ ለማቅረብ ስለምን እንደወደዱና የፊልሙን ጭብጥ አሰናስለው ይናገራሉ። "የኤልያስ ዋንጫ" በሳምንቱ መጨረሻ በሜልበ ርን - አውስትራሊያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሕዝብ ዕይታ በነፃ ይቀርባል።
See more
4/8/2024 • 11 minutes, 49 seconds " የደብረ ዘይት በዓልን ስናከብር የክርስቶስን ዳግም ምጽአት እያሰብን ነው ። ” መልአከ ጽዮን ቀሲስ እንግዳ ቸሩ መልአከ ጽዮን ቀሲስ እንግዳ ቸሩ በአውስትራሊያ የልደታ ለማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ ፤ በትናንትናው እለት የተከበረውን የደብረ ዘይት በዓል ምክንያት ባስተላለፉት መልእክት ክርስቲያኖች ከመቼው ጊዜ በበለጠ ለኢትዮጵያ እንዲጸልዩ አደራ ብለዋል ።
See more
4/7/2024 • 9 minutes, 28 seconds በነባር ዜጎች መካከል ያለ ባሕላዊ ዝንቅነትን የመረዳት ጠቀሜታ የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ከሆኑት የአቦሪጂናልና ቶረስ መሽመጥ ደሴት ሰዎች ጋር ተሳትፎ በማድረግ ትርጉም ያለው ግንኙነቶችን ለመገንባት ካሹ በመካከላቸው ያሉ ባሕላዊ ዝንቅነቶችን መረዳት ግድ ይላል።
See more
4/7/2024 • 7 minutes, 28 seconds #58 How to say 'no' at work (Adv) Learn how to professionally and politely decline additional workload.
See more
4/7/2024 • 15 minutes, 19 seconds ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልበኒዚ የአውስትራሊያዊቷን እርዳታ ሠራተኛ ሞት ተከትሎ የእሥራኤል መንግሥት ኃላፊነት እንዲወስድ ጠየቁ *** ሰማንታ ሞስቲን በአውስትራሊያ የንጉሥ ቻርልስ ሳልሳዊ እንደራሴ ሆነው ተሾሙ
See more
4/3/2024 • 4 minutes, 20 seconds " የ29ኛው ኩዊል የጋዜጠኛነት ልህቀት ሽልማት ለእኔ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያውያንም ጭምር ነው ። "- የኩዊል ሽልማት አሸናፊ ጋዜጠኛ ካሣሁን ሰቦቃ “ ይህ ታሪክ እንዲህ በቀላሉ የሚነገር አይደለም ፤ ሲያነቡትም ሆነ ሲጽፉት ስሜትን የሚፈታተን ስለሆነ አጠናቅቆ ለማውጣት ስድስት ወራትን ፈጅቷል ። ” ሩቺካ ታልወር
See more
4/2/2024 • 16 minutes, 10 seconds “ ጋዜጠኝነት ለእኔ ሕዝብን እና አገርን በቀናነት ማገልገል ነው ። ” የኩዊል ሽልማት አሽናፊ ጋዜጠኛ ካሣሁን ሰቦቃ “ በሽልማቱ ላይ ከተገኙት ሰዎች መካከል የኢትዮጵያም ሆነ አፍሪካ ዝርያ ካላቸው የተገኘሁት እኔ ብቻ ነበርኩ ።ይህ የታሪክ አጋጣሚም የሽልማቱን ዋጋ በተለየ ሁኔታ ላቅ ብሎ እንዲታይ አድርጎታል ። ” ለሜልበርን ፕሬስ ክለብ በመድብለባሕል ጉዳዮችና ሚዲያ ዘርፍ በአውስትራሊያ ፕሮፌሽናል ጋዜጠኝነት ሙያ የላቀ ደረጃ ያለውን 29ኛውን የኩዊል የጋዜጠኛንት ልህቀት ሽልማት አሽናፊ ጋዜጠኛ ካሳሁን ሰቦቃ “ SBS ታሪኬን ሲያወጣ ከስደተኝነት ባሻገር ለአውስትራሊያ ማኅበረሰብ የማበረክተው እንዳለ እድርጎ አጉልቶ በማሳየቱ በበርካቶች ዘንድ የአስተሳሰብ ለውጥ እንዲመጣ አድርጓል ። ” ቤተልሔም ጥበቡ
See more
4/2/2024 • 20 minutes, 59 seconds ወይዘሮ ነጁም አብደላ የረመዳን ጾም ወቅት በመስጠት በረከትን የምንቀበልበት ቅዱስ ወር ነው ይላሉ። ወ/ሮ ነጁም የሜልበርን ነዋሪ እና የአራት ልጆች እናት ናቸው ፤ ምንም እንኳን ልጆቻቸውን ለብቻቸው ቢያሳድጉም ውጤታም ልጆችን ለማውጣት እና እርሳቸውም ያለሙትን የከፍተኛ ትምህርት ግብ ለማጠናቀቅ ብቸኝነታቸው እንዳላገዳቸው ነግረውናል ።
See more
በአዲስ አበባ የከርሰ ምድር ውኃ እየተሟጠጠ ነው ተባለ *** በቀይ ባህር በተፈጠረው የጸጥታ ሁከት ሳቢያ የገቢ እና ወጪ ንግድ ላይ ችግር መፈጠሩ ተገ ለጠ
See more
4/1/2024 • 6 minutes, 45 seconds በኩዊንስላንድ የዝናቡ መጠን እንደቀነሰ ቢነገርም ፤ ውኃው እስኪደርቅ ጊዜ ሊፈጅ እንደሚችል ተገለጸ *** የአርስናል የሴቶች ቡድን ቼልሲን አንድ ለባዶ በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት ሆነ
See more
4/1/2024 • 6 minutes, 40 seconds በኦሮሚያ ክልል በርካታ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቀሳውስትና ምዕመናን መገደላቸው ተመለከተ የአውስትራሊያ ጦር አዛዥ ይቅርታ ጠየቁ
See more
3/28/2024 • 3 minutes, 18 seconds #57 Talking about ageing (Med) Learn fun phrases you can use to describe the process of growing older.
See more
3/27/2024 • 16 minutes, 8 seconds Australian Easter: Exploring social and cultural traditions beyond religion - በዓለ ትንሣኤ በአውስትራሊያ፤ ከሃይማኖት ባሻገር የማኅበራዊና ባሕላዊ ልማዶች ዳሰሳ Easter holds great significance for Christians. Yet, for those of different faiths or non-religious backgrounds, it presents a chance to relish a four-day weekend, partake in family and social gatherings, engage in outdoor activities, and attend events where children take centre stage. Here's your essential guide to celebrating Easter in Australia. - በዓለ ትንሣኤ ለክርስቲያኖች ትልቅ ፋይዳ አለው። ይሁንና ለሌላ እምነት ተከታዮች ወይም ከቶውንም አማኝ ላልሆኑቱም፤ የአራት ቀናት የዕረፍት ሐሴትን ይቸራል። በከፊል ለቤተሰብና ማኅበራዊ ስብስብ፣ ከቤት ውጪ እንቅስቃሴዎች ተሳትፎና ልጆች ማዕከላዊ መድረኩን ለሚይዙባቸው ኩነቶች መታደሚያነት። ፋሲካን አውስትራሊያ ውስጥ ለማክበር አሥፈላጊ መመሪያዎን እነሆን።
See more
3/27/2024 • 10 minutes, 5 seconds በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር 'የኢትዮጵያ ውስብስብ ፖለቲካዊና የደህንነት ቀውሶች በውይይት መላ ሊበጅላቸው ያሻል' አሉ አውስትራሊያን ለቅቀው እንዲ ወጡ ሲጠየቁ 'እምቢኝ' የሚሉ ጥገኝነት ጠያቂዎችና ፍልሰተኞች እስከ አምስት ዓመታት ለእሥር የሚዳርጋቸው ሕግ ሊፀድቅ ነው።
See more
3/26/2024 • 4 minutes, 17 seconds ስንብት፤ ዶ/ር አንድዓለም ሙላው 1944-2024 "አውስትራሊያ ውስጥ ደስታ ካልሆነ በስተቀር ምንም የገጠመን እንከን የለም" የሚሉት አቶ በሪሁን ካሠኝ፤ ሰሞኑን ከእዚህ ዓለም ስለተለዩት የቀድሞ የትግል አጋራቸው ዶ/ር አንድዓለም ሙላው፤ የከፋኝ ኢትዮጵያ ጀግኖች ግንባር መሪ የግልና ሰብዓዊ አስተዋፅዖዎች አንስተው ይናገራሉ።
See more
3/26/2024 • 8 minutes, 37 seconds #56 Organising a party (Med) Learn how to talk about having a party.
See more
3/26/2024 • 12 minutes, 37 seconds የአውስትራሊያ መንግሥት የዝቅተኛ ደመወዝ ወለል ከዋጋ ግሽበት ጋር እኩል እንዲራመድ የፍትሓዊ ሥራ ኮሚሽንን ሊጠይቅ ነው የአውስትራሊያ ምስጢራዊ ሕጎች ላይ ክለሳ ሊደረግ ነው
See more
3/25/2024 • 7 minutes, 8 seconds በትግራይ ጦርነት ወቅት ምርኮኞች የነበሩ 212 የመከላከያ ሠራዊት አባላት በምሕረት ተለቀቁ በኢትዮጵያ ብቸኛ የተባለለት የኑክሊየር ሕክምና ማዕከል ተከፈተ
See more
3/24/2024 • 7 minutes, 33 seconds "ብዙ ስፖንሰሮች ወይም አጋሮች ድጋፋቸውን የሚያበረከቱት ሆይ ሆይታ ለበዛበት ነው፤ በአስተውሎት ሀገርን ለሚያልቁ ሥራዎች ድጋፍ ቢያደርጉ ጠቀሜታ አለው" ደራሲት ሐሊ ሙዘይን የ "ኦብሲቱ" መጽሐፍ ደራሲት ሐሊ ሙዘይን፤ ስለ መጽሐፋቸው ዋነኛ ጭብጦች፣ የሬዲዮና ቴሌቪዥን ፕሮግራም ዝግጅቶቻቸው ይናገራሉ።
See more
3/24/2024 • 15 minutes, 37 seconds "ኢትዮጵያ የኢትዮጵያውያን የልብ ትርታ ናት፤ ኢትዮጵያዊነት ልቤ ውስጥ ታትሞ ያለ መቼም የማይፋቅ ሕትመት ነው" ደራሲት ሐሊ ሙዘይን የ "ኦብሲቱ" መጽሐፍ ደራሲት ሐሊ ሙዘይን፤ ስለ መጽሐፋቸው ስያሜና ይዘቶች ይናገራሉ።
See more
3/24/2024 • 15 minutes, 27 seconds የኢ ትዮጵያ አየር መንገድ አምስት ታካይ የአገር ውስጥ መዳረሻ አውሮፕላን ማረፊያዎች ግንባታን ጀመረ በትግራይ 1700 የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ወደ ሥራ ተመለሱ
See more
3/21/2024 • 3 minutes, 46 seconds "የዘረኝነት አንዱ ቁልፍ ነገር ጭካኔን ወደ አርበኝነት የመቀየር ኃይል አለው" ዶ/ር ይርጋ ገላው ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ በየዓመቱ ማርች 21 ስለሚከበረው ዓለም አቀፉ የፀረ ዘርኝነትና አውስትራሊያ አቀፉን አካታች የብዝኅነት ስምምነት ቀን (Harmony Day) አስመልክተው ይናገራሉ።
See more
3/21/2024 • 10 minutes, 1 second "ዘረኝነት ሰብዓዊነትን ይገድላል፤ ዘረኛ ሰው ሰዎችን የሚያየው በሰውነት ሳይሆን በዘር ነው" ዶ/ር ይርጋ ገላው ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ በየዓመቱ ማርች 21 ስለሚከበረው ዓለም አቀፉ የፀረ ዘርኝነትና አውስትራሊያ አቀፉን አካታች የብዝኅነት ስምምነት ቀን (Harmony Day) አስመልክተው ይናገራሉ።
See more
3/21/2024 • 14 minutes, 29 seconds ኢትዮጵያ ውስጥ የእስላማዊ ስልጣኔ መነሻ የት ነው? ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል - 26 መጻሕፍትን ለንባብ ያበቁ ሲሆን፤ አራት ለሕትመት ያልበቁ መጻሕፍትንም ጽፈዋል። እስከ 2000 የሚደርሱ መጣጥፎችንም አስነብበዋል። ሰሞኑን “እስላማዊ ስልጣኔ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ለአንባቢያን እነሆኝ ባሉት መጣጥፋቸው ላይ ካሰፈሩት ውስጥ በኢትዮጵያ የእስላማዊ ስልጣኔን መነሻና የመንዙማ ማኅበራዊና መንፈሳዊ ሚናዎችን አስመልክተው ይናገራሉ።ዳግም የቀረበ።
See more
3/20/2024 • 13 minutes, 9 seconds ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል - 26 መጻሕፍትን ለንባብ ያበቁ ሲሆን፤ አራት ለሕትመት ያልበቁ መጻሕፍትንም ጽፈዋል። እስከ 2000 የሚደርሱ መጣጥፎችንም አስነብበዋል። ሰሞኑን “እስላማዊ ስልጣኔ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ለአንባቢያን እነሆኝ ባሉት መጣጥፋቸው ላይ ካሰፈሩት ውስጥ የእስላማዊ ስልጣኔ ምንነትንና መገለጫዎቹን አንስተው ይናገራሉ። ዳግም የቀረበ።
See more
3/20/2024 • 11 minutes, 45 seconds ዶናልድ ትራምፕ ተመልሰው ፕሬዚደንት ከሆኑ በዩናይትድ ስቴትስ የአውስትራሊያ አምባሳደር ኬቨን ራድ የቆይታ ጊዜ አጭር እንደሚሆን አመላከቱ የተባበሩት መንግሥታት የረድኤትና ሥራዎች ኤጄንሲ ለፍልስጤም ስደተኞች ዋና ዳይሬክተር ወደ ጋዛ እንዳይዘልቁ በእሥራኤል መታገዳቸውን ገለጡ
See more
3/20/2024 • 7 minutes, 30 seconds What are Ramadan and Eid and how are they celebrated in Australia? - ረመዳንና ኢድ ምንድናቸው አውስትራሊያ ውስጥ የሚከበሩትስ እንደምን ነው? As Muslims in Australia and around the world observe Ramadan, a month-long period of devotion and fasting, in this episode, we explore the religious significance of this holy month. - ሙስሊሞች አውስትራሊያ ውስጥና በመላው ዓለም ረመዳንን በማክበር ራሳቸውን ሰጥተው ለአንድ ወር ፆም በሚፆሙበት ወቅት የቅዱስ ወሩን ሃይማኖታዊ ትሩፋቶች እንቃኛለን።
See more
3/19/2024 • 7 minutes, 55 seconds ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የእርስ በእርስ ግጭቶችን ለማስቆም "ኢትዮጵያ በልጆቿ ትታረቅ" ሲል የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ ጥሪ አቀረበ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅቱ Human Rights Watch የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚደንት አብዲ ኢሌ ክስ ተቋርጦ መፈታት የወንጀል ተግባርን ያበረታታል ሲል ተቃውሞ አሰማ
See more
3/19/2024 • 4 minutes, 19 seconds #55 Describing personal relationships (Med) Learn how to describe different types of romantic relationships
See more
3/18/2024 • 14 minutes, 35 seconds "የአዲስ ፓሪስ መጽሔት ዓላማ ኢትዮጵያውያን የፋሽን ሞዴሎችንና የኢትዮጵያን ቱሪዝም ማስተዋወቅ ነው" አቤል ፊጣ የአዲስ ፓሪስ መጽሔት መሥራችና ዋና አዘጋጅ አቤል ፊጣ፤ ስለ መጽሔቷ አመሠራረትና ተልዕኮ ይናገራል።
See more
3/18/2024 • 16 minutes, 2 seconds ኢሠማኮ ላቀረበው የሠራተኞች የዝቅተኛ ደመወዝ ወለልና የግብር ቅነሳ ምላሽ ካላገኘ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ለመነጋገር እንደሚሻ አስታወቀ አዲስ አበባ የሚገኙ ኤምባሲዎች ቁጥር 134 መድረሱና ኢትዮጵያ ከኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ በ18 ወራት ውስጥ ከአንድ ቢሊየን ዶላር በላይ ማግኘቷ ተገለጠ
See more
3/17/2024 • 9 minutes, 18 seconds " ጾም ስጋን አድክሞ መንፈስን የሚያበረታ መንፈሳዊ ተግባር ነው ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት ጾም በሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እመነት ተካታዮች እየጾሙት ያለውን የአብይ ጾም ሀይማኖታዊ ጠቀሜታውን አስመልከተው ማብራሪያ ሰጥተዋል ።
See more
3/17/2024 • 13 minutes, 15 seconds እሥር ላይ ያሉት የአቶ ክርስቲያን ታደለ ያለ መከሰስ የምክር ቤት አባልነት መብት ተነሳ አውስትራሊያውያን በዘንድሮው የወርኃ ሜይ ዓመታዊ በጀት የኑሮ ውድነት መደጎሚያ ሊያገኙ ነው
See more
3/14/2024 • 4 minutes, 29 seconds #54 How to talk about predictions (Med) Learn how to speculate and make predictions about the future.
See more
3/14/2024 • 14 minutes, 13 seconds What is the cultural significance of First Nations weaving? - ስፌት ለነባር ዜጎች ያለው አስፈላጊነት ምን ያህል ነው? Weaving is one of the most complex and sophisticated examples of First Nations technology and culture. It produces objects of beauty, and the process itself has deep cultural significance. Weaving is a way to share knowledge, connect to people and country, invite mindfulness, and much more. - የእጅ ስፌት ውስብስብና ረቂቅ ከሆኑት የነባር ዜጎች ቴክኖሎጂና ባሕል ውስጥ አንዱ አብነት ነው። የውበት ቁሶችን ይፈጥራል፤ ሂደቱም ጥልቅ ባሕላዊ ፋይዳ አለው። የእጅ ስፌት ዕውቀትን የማጋሪያ መንገድ፣ ሰዎችን ከቀዬአቸው ጋር ማገናኛ፣ አስተውሎትን መጋበዣና ከዚያም ላቅ ያለ ነው።
See more
3/12/2024 • 10 minutes, 1 second #53 How to give encouragement (Med) Learn how to encourage someone and make them feel good and motivated.
See more
3/12/2024 • 13 minutes, 37 seconds "አድዋ ለእኔ ማንነቴ ነው፤ ኢትዮጵያውያን ሁሉም ቦታ ላይ በኩራት የምንገኘው በአድዋ ድል የነፃነት ስሜት ነው" ቅድስት ሰለሞን 128ኛው የአድዋ ድል በዓል በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር አስተባባሪነት ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የአፍሪካ አገራት ማኅበረሰብ ተወካዮች በታደሙበት በሜልበርን - አውስትራሊያ የካቲት 30 / ማርች 9 ተከብሮ ውሏል።
See more
3/11/2024 • 10 minutes, 31 seconds “ እንኳን አደረሳችሁ - ዐቢይ ጾም የተባለውም ጾሙን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለጾመው ነው ። “ - ብፁዕ አቡነ ሉቃስ ብፁዕ አቡነ ሉቃስ - በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክ ርስቲያን የኢትዮጵያ ገዳማት የበላይ ኃላፊ፣ የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዚላንድ አኅጉረ ስብከት ሊቀጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፤ "አንድነት ይበርታ፤ ዘር ቆጠራ ይቅር፤ እስላም ክርስቲያን በማለት ማንኛውንም ልዩነት በመተው በአንድነት ፅኑ" በሚል መልዕክታቸው ምዕመናን አገራቸውን በፀሎት እንዲያስቡ ያሳስባሉ።
See more
3/11/2024 • 8 minutes, 11 seconds ተመድ ኢትዮጵያ ውስጥ በድርቅና በጦርነት ምክንያት ከ20 ሚሊየን በላይ እርዳታ ጠባቂዎች መኖራቸውን አመለከተ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦይንግ 737 X9 ቦይንግ የመንገደኞች አውሮፕላን ግዢ መፈፀሙንና በ2035 ዓመታዊ ገቢውን 25 ቢሊየን እንዲሁም 67 ሚሊየን መንገደኞችን ለማጓጓዝ መወጠኑን አስታወቀ።
See more
3/10/2024 • 10 minutes, 7 seconds “ እንኳን ለረመዳን ጾም አደረሳችሁ ” - ሼህ አብድራህማን ሐጂ ከቢር ሼህ አብድራህማን ሐጂ ከቢር በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን እስልምና እምነት ተከታዮች መሪ ፤ በዘንድሮውን የረመዳን ጾም ምዕመናኑ በተለየ ሁኔታ ለአገራቸው ጸሎት እንዲያደርጉ መንፈሳዊ መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ።
See more
3/10/2024 • 4 minutes, 55 seconds "በዘርኛነት አዝማሚያ ከቋንቋዬ በስተቀር በሌላ የኢትዮጵያ ቋንቋ አልፅፍም የሚል በጣም ጠባብ የሆነ አመለካከት ያላቸው ሰዎች አሉ" ደራሲና ተርጓሚ ሳህለሥላሴ ብርሃነማርያም አንጋፋው ደራሲና ተርጓሚ ሳህለሥላሴ ብርሃነማርያም፤ የሥነ ፅሁፍ ዓለም ትዝታዎቻቸውን ያነሳሉ፤ ምክረ ሃሳቦቻቸውንም ለወጣት ደራሲያንና ተርጓሚዎች ይቸራሉ።
See more
3/10/2024 • 14 minutes, 11 seconds "አፄ ቴዎድሮስን የማደንቃቸው ዘመነ መሳፍንትን አሸንፈው የኢትዮጵያን አንድነት ያፀኑ ታላቅ መሪ ስለሆኑ ነው" ደራሲና ተርጓሚ ሳህለሥላሴ ብርሃነማርያም "አሁን ያለንበት ሁኔታ የሚያስታውሰኝ ከአፄ ቴዎድሮስ በፊት የነበረው ዘመነ መሳፍንት መደገምን ነው፤ ከአብዮቱ በኋላ 200 ዓመታት ወደ ኋላ ነው የመለሱን" የሚሉት አንጋፋው ደራሲና ተርጓሚ ሳህለሥላሴ ብርሃነማርያም፤ ከፍተኛ ተነባቢነት ስላገኘው "የሁለት ከተሞች ወግ" ትርጉም መፅሐፋቸውና ሌሎች በርካታ የድርሰትና ትርጉም ሥራዎቻቸው ያወጋሉ።
See more
3/10/2024 • 13 minutes, 20 seconds ከጉራጊኛ ቃላት ትርጉም ወደ ሥነ ፅሑፍ ዓለም፤ ደራሲና ተርጓሚ ሳህለሥላሴ ብርሃነማርያም ዝነኛና አንጋፋው ደራሲና ተርጓሚ ሳህለሥላሴ ብርሃነማርያም፤ እንደምን ወደ ሥነ ፅሑፍ ዓለም ለመሸጋገር እንደበቁ ይተርካሉ።
See more
3/9/2024 • 16 minutes, 34 seconds "ፍልሰተኛ ሴቶች በባሕር ማዶ ከባሎቻቸው ባሕላዊ አስተሳስብና የአገሬው ዘርኛነት አንስቶ ብዙ ማለፍ ያለባቸው ፈተናዎች ያጋጥማቸዋል" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደስ፤ በብሪስበን ኩዊንስላንድ የደቡብ ማኅበረሰብ ማዕከል ማኔጂንግ ዳይሬክተርና ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ በሜልበር የሕዝብ ጤና ደህንነት አንቂ፤ በተለይ የባሕር ማዶ ነዋሪ ሴቶችን ስለሚገጥማቸው ባሕላዊና የሴቶች መብቶች ፈተናዎችን አስመልክተው ይናገራሉ።
See more
3/8/2024 • 11 minutes, 16 seconds "በቤት ውስጥ ጥቃት ምክንያት በአውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ውስጥም ከመሞት በላይ፤ ከመኖር በታች በሆነ ሁኔታ የሚኖሩ ብዙ ሴቶች አሉ" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደስ፤ በብሪስበን ኩዊንስላንድ የደቡብ ማኅበረሰብ ማዕከል ማኔጂንግ ዳይሬክተርና ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ በሜልበር የሕዝብ ጤና ደህንነት አንቂ፤ የሴቶች መብቶች ጥያቄዎችን በመንቀስ ስለ ዓለም አቀፍ ሴቶች ቀን ፋይዳዎችና ትሩፋቶች ይናገራሉ።
See more
3/8/2024 • 19 minutes, 34 seconds "ኢትዮጵያ ውስጥ ዕድሎችን ከማጣት የተነሳ ለብዙ ሴቶች ሴትነታቸው ዕዳ እንጂ ትርፍ ሆኖ የማታይበት ሁኔታ ነው ያለው" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደስ፤ በብሪስበን ኩዊንስላንድ የደቡብ ማኅበረሰብ ማዕከል ማኔጂንግ ዳይሬክተርና ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ በሜልበር የሕዝብ ጤና ደህንነት አንቂ፤ የሴቶች መብቶች ጥያቄዎችን በመንቀስ ስለ ዓለም አቀፍ ሴቶች ቀን ፋይዳዎችና ትሩፋቶች ይናገራሉ።
See more
3/8/2024 • 12 minutes, 32 seconds #52 How to talk about happy and sad moments (Med) Learn how to talk about nostalgic moments, when you think about the past and can feel both happy and sad at the same time.
See more
3/7/2024 • 13 minutes, 23 seconds Are you eligible for the Higher Education Loan Program? - ለከፍተኛ ትምህርት ብድር ፕሮግራም ብቁ ነዎት? Around three million Australians have a government loan through HELP, the Higher Education Loan Program. You too may be eligible to defer your tertiary tuition fees until you secure a job. - ሶስት ሚሊየን ያህል አውስትራሊያውያን በከፍተኛ ትምህርት ብድር ፕሮግራም በኩል ከመንግሥት ተበድረዋል። ምናልባትም እርስዎም ሥራ እስከሚያገኙ ድረስ የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ክፍያዎን ለማሸጋገር ብቁ ይሆኑ ይሆናል።
See more
3/6/2024 • 7 minutes, 2 seconds "በእምነት ሳትለያዩ ሰው በመሆናችሁ ብቻ ሰው የሆኑትን ለመታደግ መላ ፍጠሩ፤ ለእግዚአብሔር ምክንያት ሆናችሁ ወገናችሁን ታደጉ" አቡነ ኤርሚ ያስ ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰሜን ወሎ ሃገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤ መጋቢት 7 / ማርች 16 በሰሜን ወሎ የሚገኙ ተፈናቃዮችን ለመታደግ በአውስትራሊያ ስለሚካሔደው የበጎ አድራጎት ችሮታ ዕሳቤና ከ30 ሺህ በላይ ስለሆኑቱ ተፈናቃዮች የዕለት - ተዕለት ሕይወትን የማቆያ ትግል ሁኔታዎች ይናገራሉ።
See more
3/6/2024 • 10 minutes, 11 seconds "የአድዋ ድል አልገዛም ባይነትና የዛሬ ማንነታችንን ጠብቀን የቆየንበት ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውና ወ/ት ገነት ማስረሻ ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንትና ወ/ት ገነት ማስረሻ፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የሕዝብ ግኑኝነት ኃላፊ፤ ቅዳሜ የካቲት 30 / ማርች 9 በማኅበሩ አስተባባሪነት ስለሚዘከረው 128ኛው የአድዋ ድል በዓል ልዩ ዝግጅትና የወደፊት ትልሞች ይናገራሉ።
See more
3/5/2024 • 22 minutes, 12 seconds "ወንድሞቻችን፣ ባሎቻችንና አባቶቻችን ሴቶችን በውጭ ብቻ ሳይሆን በቤት ውስጥ ሥራም በመርዳት እንዲተባበሩን እንጠይቃለን" ወ/ሮ ጽጌ መርጊያ የኦሮሞ እናቶች/ሴቶች የምስጋና ቀን እሑድ ማርች 3 / የካቲት 24 ሜልበርን ከተማ ውስጥ ተካሂዶ ውሏል። የዝግጅቱ ስተባባሪዎችና ታዳሚዎች አተያያቸውን ያጋራሉ።
See more
3/5/2024 • 7 minutes, 56 seconds #51 Check-in at the airport (Med) Learn how to talk about checking-in at the airport. Plus, find out tips for a comfortable flight.
See more
3/4/2024 • 15 minutes, 40 seconds "ውስጣችን ያለውን ችግር ተነጋግረን እንፍታ፤ አድዋ ላይ እንድናሸንፍ ያደረገን አንድነታችን ነው" አሳታሚ ኤል ያስ ወንድሙ አቶ ኤልያስ ወንድሙ፤ የፀሐይ አሳታሚ ድርጅት መሥራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ስለ አድዋ ድል ሚናና ፋይዳዎች ይናገራሉ።
See more
3/3/2024 • 11 minutes, 2 seconds "የነፃነት አርማ ካለን ከባንዲራችን ቀጥሎ ምኒልክ ናቸው" አሳታሚ ኤልያስ ወንድሙ አቶ ኤልያስ ወንድሙ፤ የፀሐይ አሳታሚ ድርጅት መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ስለ አድዋ ድል ሚናና ፋይዳዎች ይናገራሉ።
See more
ግጥም - ብላቴን ጌታ ጸጋዬ ገብረመድኅን ድምፅ - አርቲስት ተስፋዬ ገብረሃና
See more
3/1/2024 • 2 minutes, 26 seconds “የኢትዮጵያ ሕዝብ ቀደም ሲል በኢትዮጵያዊነት ስሜት በአንድነት የተነሳውና ሁልጊዜም የሚነሳው በአድዋ መንፈስ ነው” ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ፤ ስለ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ የሕይወት ዘመንና ውርሰ አሻራዎች አንስተው ይናገራሉ።
See more
3/1/2024 • 19 minutes, 34 seconds የኦሮሞ እናቶች/ሴቶች የምስጋና ቀን ለመጀመሪያ ጊዜ በሜልበርን ሊከበር ነው የኦሮሞ እናቶች/ሴቶች የምስጋና ቀን አስተባባሪዎች አቶ አብደታ ሁማና አቶ ዓለማየሁ ቁቤ፤ ቅዳሜ ማርች 3 / የካቲት 24 በሜልበርን ከተማ ስለሚካሔደው ልዩ ዝግጅት ያስረዳሉ።
See more
2/29/2024 • 6 minutes, 15 seconds #50 Let's go fishing! (Med) Learn how to talk about fishing. Plus, find out a bit of history on why Australians love fishing.
See more
2/29/2024 • 15 minutes, 23 seconds "የአድዋን ድል በዓል የማከብረው በአንድ ወቅት አንድ እና ታላቅ እንደነበርን ስለሚያስታውሰኝ ነው" አንዲት የአዲስ አበባ ነዋሪ 128ኛውን የአድዋ ድል በዓል አከባበር አስመልክቶ ከአዲስ አበባ ነዋሪዎች አንደበት የተደመጡ አተያዮች።
See more
2/28/2024 • 10 minutes, 27 seconds "የስደተኞች ወደ ናሩ ዕገታ ማዕከል መወሰድ ልቤን በጣም ነው የሰበረው፤ የእኛም አውስትራሊያ የመቆየት ጉዳይ የተወሰነ ስላልሆነ ሁላችሁም ፀልዩልን" ቤተልሔም ጥበቡ በናሩና ብሪስበን ዕገታ ማዕከላት ለአራት ዓመትታ የቆየችውና አሁንም በየስድስት ወራት ታዳሽ በሆነ ጊዜያዊ የመቆያ ቪዛ አውስትራሊያ ውስጥ የምትገኘው ቤተልሔም ጥበቡ የስደተኞች መብቶችም ተሟጋች ናት። ሰሞኑን አገር አቀፍ ክርክር በቀሰቀሰው በጀልባ ወደ አውስትራሊያ የዘለቁ ጥገኝነት ጠያቂዎች ወደ ናሩ የመላክ ውሳኔን አስመልክታ ትናገራለች። የናሩ ቆይታዋ ያሳደረባትንም ተፅዕኖዎች ታነሳለች።
See more
2/27/2024 • 12 minutes, 23 seconds "የእግር ጉዞው ዓላማ ለትውውቅ፣ ለፍቅር፣ ለአንድነትና ቤተክርስቲያናችንን አጉልቶ ለማሳየት ነው" ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪና የሰሜን አፍሪካ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅና ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይና የእግር ጉዞ አስተባባሪና የግር ጉዞው ተሳታፊዎች ቅዳሜ የካቲት 16 / ፌብሪዋሪ 24 በ "ታላቁ ጉዞ" ስያሜ ስለተካሔደው የእግር ጉዞ ሂደት ይናገራሉ።
See more
2/27/2024 • 9 minutes, 42 seconds የሰላም ስፖርትና ማኅበራዊ ክለብ 10ኛ ዓመቱን በሜልበርን ከተማ አከበረ የሰላም ስፖርትና ማኅበራዊ ክለብ 10ኛ የምሥረታ ዓመቱን ማክበርን አስመልክቶ፤ የክለቡ መሥራቾች፣ አመራር አባላትና ታዳሚዎች አተያያቸውን ያጋራሉ።
See more
2/27/2024 • 7 minutes, 38 seconds “የኦሮሚያ ክልልን ጨምሮ በብዙ ቦታዎች ለቀጠለው ግጭትና መጠነ ሰፊ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ሰላማዊ ውይይትን ከመቀበልና ከመተግበር ውጪ መፍትሔ የለም"ዶ/ር ዳንኤል በቀለ አውስትራሊያ በሰባት የሩስያ የእሥር ቤት ባለስልጣናት ላይ ዕቀባ ጣለች
See more
2/26/2024 • 10 minutes, 46 seconds ኬንያ 11 በመቶ ዜጎቿ የሚጠቀሙት ዕለታዊ የኤሌክትሪክ ኃይል ፍጆታ ምንጭ ኢትዮጵያ መሆኗን ገለጠች በአዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች ላይ ብሔራዊና ክልላዊ ፈተና እንዳይሰጡ ተጥሎ የነበረ ዕገዳ ተነሳ
See more
2/25/2024 • 10 minutes, 34 seconds #49 How to say you don’t understand (Med) Learn how to say you don’t understand. Plus, hear a comedian’s funny story about misunderstanding an Australian idiom.
See more
2/25/2024 • 16 minutes, 15 seconds #48 How to talk about your body pain (Med) Learn how to describe your body pain. Plus, hear some tips from a physiotherapist if you feel pain.
See more
2/22/2024 • 14 minutes, 42 seconds "ከአዝማሪና" እስከ "ትዝታ ንግሥና"፤ ዝነኛው አንጋፋ ድምፃዊ ጌታቸው ካሣ ከእዚህ ዓለም በሞት ተለየ ድምፃዊ ጌታቸው ካሣ ከ SBS አማርኛ ሬዲዮ ጋር በሕይወ ሳለ ባካሔደው ቃለ ምልልስ ስለ ሙዚቃ ሕይወት ጉዞው አውግቷል።
See more
2/21/2024 • 19 minutes, 2 seconds የተባበሩት መንግሥታት የእናት ቋንቋ ቀን በየዓመቱ በመላው ተከብሮ ይውላል። ዘንድሮም ፌብሪዋሪ 21 / የካቲት 13 ታስቧል። ዕሳቤው ቋንቋዊና ባሕላዊ ዝንቅ ማኅበረሰባት የእናት ቋንቋቸውን ጠብቀውና አዳብረው ከሌላ ቋንቋ ወይም ቋንቋዎች ጋር አዛንቀው እንዲቀጥሉ ለማበረታት ነው። ወ/ሮ ጤንነት ታየ፤ የቪክቶሪያ ቋንቋዎች ትምህርት ቤት የአማርኛ መምህርት፤ የእናት ቋንቋን የመማር ጠቀሜታን አስመልክተው አምና ከተናገሩት።
See more
2/21/2024 • 9 minutes, 37 seconds Not married but in a de facto relationship? Here’s what this means in Australia - ፊርማ አልባ ግና የትዳር ኑሮ? ይህ አውስትራሊያ ውስጥ ምን ማለት እንደሆነ እነሆ Under the Australian Family Law Act, couples in a de facto relationship are treated similarly to married couples. But what are their legal rights and obligations in case of separation, and what are the benefits and criteria for establishing a de facto status in the first place? - በአውስትራሊያ የቤተሰብ ሕግ መሠረት፤ ያለ ጋብቻ ፊርማ አብረው የሚኖሩ ጥንዶች ግንኙነት የሚታየው በጋብቻ ፊርማ የትዳር ኑሮ ጋር በተመሳሳይ መልኩ ነው። ይሁንና በመለያየት ወቅት ያሏቸው መብቶችና ግዴታዎች ምን ይሆናሉ? ከመነሻው ፊርማ አልባ የትዳር ኑሮን የመመሥረት መመዘኛዎችና ትሩፋቶች ምንድን ናቸው?
See more
2/20/2024 • 9 minutes, 40 seconds 7 Let's go bushwalking (Adv) #47 Learn how to talk about bushwalking. Plus, find out tips on how hikers can stay safe and have fun.
See more
2/19/2024 • 11 minutes, 56 seconds "የእግር ጉዞ ጥሪያችን ለሁሉም ኢትዮጵያውያንና አውስትራሊያውያን ነው፤ አማኞችም ሆኑ እምነቱ ለሌላቸውም ጭምር" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪና የሰሜን አፍሪካ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅና ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይና የእግር ጉዞ አስተባባሪ፤ ቅዳሜ የካቲት 16 / ፌብሪዋሪ 24 በ "ታላቁ ጉዞ" ስያሜ ስለሚካሔደው የእግር ጉዞ ዓላማና ትሩፋቶች ይናገራሉ።
See more
2/18/2024 • 14 minutes, 13 seconds "የጉዞው ዓላማ ኢትዮጵያውንን ማስተዋወቅ፣ እንዲቀራረቡ፣ እንዲዋደዱ፣ እንዲከባበሩና እንዲደጋገፉ የመገናኛ መድረክ መፍጠር ነው" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪና የሰሜን አፍሪካ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅና ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይና የእግር ጉዞ አስተባባሪ፤ ቅዳሜ የካቲት 16 / ፌብሪዋሪ 24 በ "ታላቁ ጉዞ" ስያሜ ስለሚካሔደው የእግር ጉዞ ዓላማና ትሩፋቶች ይናገራሉ።
See more
2/18/2024 • 16 minutes, 30 seconds "ጎብኚዎችን ጨምሮ ሁሉም የሲድኒ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና አውስትራሊያውያን በዓመታዊው ባሕላዊ ዝግጅታችን ላይ እንዲገኙ እንጋብዛለን" ወ/ሮ እመቤት አሰፋ ወ/ሮ እመቤት አሰፋ - የቅድስት ማርያም ኢትዮጵያውያን ሴቶች ማኅበር ኮሚቴ አባል፤ ቅዳሜ ፌብሪዋሪ 17 / የካቲት 9 በሲድኒ ከተማ ስለሚካሔደው የኢትዮጵያው ያን ባሕላዊ ፌስቲቫል 2024 ዝግጅት ይናገራሉ።
See more
2/16/2024 • 8 minutes, 11 seconds #46 Talking about decisions (Med) Learn how to talk about easy and difficult decisions. Plus, hear migrants discuss their decisions to move to Australia.
See more
2/14/2024 • 14 minutes, 19 seconds የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በመራዊ ከተማ ቢያንስ 45 ሲቪል ሰዎች በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ከሕግ ውጭ መገደላቸውን ለማወቅ ችያለሁ አለ በዛሬው የቫላንታይን ቀን ሲድኒ ውስጥ ብቻ ሩብ ሚሊየን የፅጌረዳ አበባዎች ወደ አውስትራሊያውያን ልቦችና ቤቶች ያመራሉ
See more
2/14/2024 • 10 minutes, 8 seconds "የጎሣ ፖለቲካ በተፈጥሮው ፍትሐዊ መሆን አይችልም፤ በሕግ መታገድ አለበት" ደራሲ አበበ ኃብተስላሴ የ"ከአጥናፍ ባሻገር" መፅሐፍ ደራሲ አበበ ኃብተስላሴ፤ ስለ አዲሱ መፅሐፋቸው ዋነኛ ጭብጦችና የምረቃ ፕሮግራም መሰናዶዎች ይናገራሉ።
See more
2/14/2024 • 17 minutes, 31 seconds #45 How to handle a dissatisfied customer (Adv) Learn how to respond to a business complaint. Plus, find out what help and resources are available for small business owners.
See more
2/11/2024 • 14 minutes, 44 seconds #44 Small talk about extreme weather (Med) Learn how to start a conversation about extreme weather. Plus find out where you can find multilingual information about weather emergencies.
See more
2/7/2024 • 12 minutes, 38 seconds ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ ከደረጃ ሶስት የግብር ማሻሻያ አብላጫ ሠራተኛ ሴቶች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ገለጡ የሃማስና እሥራኤል ተኩስ አቁም ስምምነት የአንድ ወገን ይሁንታ አግኝቷል
See more
2/7/2024 • 7 minutes, 43 seconds ዶ/ር ብሩክ ይርሳው፤ ከድሬዳዋ እስከ አውስትራሊያ ዶ/ር ብሩክ ይርሳው፤ እንደምን ከአገረ ኢትዮጵያ በጃፓን ዞረው ለአውስትራሊያ ምድር እንደበቁ፤ የትምህርት፣ የሥራ፣ የቤተሰብ፣ ማኅበረሰባዊና መንፈሳዊ ሕይወት ትስስሮሻቸውን አ ንስተው ያወጋሉ።
See more
2/6/2024 • 13 minutes, 44 seconds የፌዴራል መንግሥቱ ደረጃ ሶስት የግብር ቅነሳ ማሻሻያ 62 ከመቶ የሕዝብ ድ ጋፍን አገኘ የቺሊ ፕሬዚደንት ከደን ቃጠሎዎች ጋር በተያያዘ ቺሊያውያን ተጨማሪ አሳዛኝ ዜናዎች እንደሚገጥማቸው አሳሰቡ
See more
2/5/2024 • 9 minutes, 47 seconds Australian Citizenship | Australia and its people | Episode 1 Learn about Australia and its people and prepare for the Australian citizenship test. Josipa and Alex will share their personal experiences and will help you practise.
See more
2/4/2024 • 11 minutes, 1 second "የሴት ልጅ ግርዛት የሰብዓዊ መብቶች መነካት ነው፤ አካላዊና ሥነልቦናዊ ጉዳቶችን ያደርሳል፤ ለእሥራት ይዳርጋል" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ የሕዝብ ጤና ደህንነት አንቂ፤ ፌብሪዋሪ 6 / ጥር 28 በሉላዊ ደረጃ የልጃገረዶችና ሴቶች ግርዛት ጎጂ ክስተቶችንና ሊወሰዱ ስለሚገቡ ቤተሰባዊ፣ ማኅበረሰባዊና አገራዊ ግብራዊ እርምጃዎችን አስመልክተው ያስገነዝባሉ።
See more
2/3/2024 • 14 minutes, 52 seconds #43 Talking about reading and books (Med) Learn how to start conversations about books. Plus find out where you can find books in your language.
See more
2/1/2024 • 13 minutes, 47 seconds How to find a job in Australia? - አውስትራሊያ ውስጥ ሥራ እንደምን ይፈልጋሉ? In Australia, most job opportunities aren't openly advertised, so to find work, we must understand the Australian labour market and create our own opportunities. Tapping into the hidden job market and learning about migrant employment services can help break down the barriers to employment. - አውስትራሊያ ውስጥ በርካታዎቹ የሥራ ዕድሎች በይፋ ማስታወቂያ አይቀርቡም፤ እናም ሥራ ለመፈለግ የአውስትራሊያን የሥራ ገበያ መረዳትና የእራስዎን ዕድሎች መፍጠርን ግድ ይላል። ድብቅ የሥራ ገበያን ለማለፊያ ጥቅም ማዋል ና ስለ ፍልሰተኛ ሥራ አገልግሎቶች በማወቅ ሥራ የማግኘት ተግዳሮቶችን በመክላት ረገድ ሊያግዙ ይችላሉ።
See more
1/30/2024 • 10 minutes, 15 seconds ጆርዳን ሶስት የዩናይትድ ስቴትስ መከላከያ አባላት ግዛቷ ውስጥ መገደልን አወገዘች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመድ የምግብና ግብርናን ሜዳል ተሸለሙ
See more
1/29/2024 • 9 minutes, 28 seconds #42 Let’s talk about thrifting & fashion (Adv) Learn how to talk about thrifting and sustainable fashion. Plus find out how you can upcycle your old clothes and items for free.
See more
1/28/2024 • 16 minutes, 9 seconds “ያጎደልናቸው፤ ያጠፋናቸው ነገሮች አሉ። ይቅርታ መጠየቅ አለበት። ይቅርታ የምንጠይቅባቸው ጉዳዮች አሉ” ተሰናባች ም/ጠ/ር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ምልሰታዊ ምልከታ፤ በክፍል ሁለት ቀጣይና መደምደሚያ ቃለ ምልልሳችን፤ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከመምህርነት ወደ ፖለቲካው ዓለም እንደምን ተስበው እንደዘለቁ፤ ወደ ቁጥር ሁለት የሥልጣን እርከን ላይ እንዴት እንደደረሱ፤ በምን ሳቢያ “አባ መላ” እንደተሰኙ፤ ባለፉት ሶስት የለውጥ ንቅናቄ ዓመታት የነበሩትን ፈታኝ ሁኔታዎች፣ የእሳቸውን መንታ መንገድ ላይ መድረስና ሚና አንስተው ይናገራሉ።
See more
1/27/2024 • 24 minutes, 1 second “የአማራውን ሕዝብ ሌላው እንዲጠራጠረው፤ ይኼ ትውልድ ዕዳ እንዲከፍልና የበዳይነት ስነ ልቦና እንዲሸከም ተደረጎ ቆይቷል። የትርክት ዕረቃ መካሄድ አለበት” አባ መላ ምልሰታዊ ምልከታ፤ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን (አባ መላ) በ2011 ያቀረቡት ይሥራ መልቀቂያ ተቀባይነት ባያገኝም ጥር 26 / 2016 ግና ከሁለቱም መንግሥታዊ የሥራ ኃላፊነታቸው ለቅቀዋል። መጠይቃችንን ያቀረብነውና አተያያቸውን ያጋሩን ባሕር ዳር ከተማ ነው። የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) 12ኛ መደበኛ ድርጅታዊ ጉባኤን (መስከረም 17-21/2011) በከፈቱና አምስት አሠርት ዓመታትን የተሻገሩባት ዕለተ ልደታቸውን ባከበሩባት የመስቀል በዓል ማግሥት። ብአዴን ወደ አማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ሳይለወጥ በፊት።
See more
1/27/2024 • 20 minutes, 53 seconds How to become a First Nations advocate - ለነባሮች ሕዝቦች ድምዕ እንዴት መሆን ይቻላል First Nations advocates help amplify the voices of Indigenous communities in Australia. Here are some aspects to consider related to advocacy and “allyship” with First Nations communities. - የቀደምት ሀገር ህዝቦች ድምዕ መሆን በአውስትራሊያ የሚኖሩ የነባር ሕዝቦችን እና ማህበረሰብን ድምዕ ለማጉላት ይረዳል ፡፡ በዚህ መንገድ መርዳት ለሚፈልጉም ከነባር ሕዝቦች ጋር “ አብሮ መቆም ” እንዳለባቸው ከግምት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
See more
1/24/2024 • 6 minutes, 54 seconds " የስኳር ህሙማን ቢያንስ በአመት አንድ ጊዜ የአይን ሐኪም ማየት አለባቸው ፡፡" ዶ / ር ለምለም ታምራት ዶ/ር ለምለም ታምራት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የአይን ሀኪም እና የግላኮማ ስቴሽያሊስት (ልዩ ሀኪም ) የስኳር ህመምን በትክክል ካልተቆጣጠሩት የአይናችንን ጤና ላይ አሉታዊ አስተዋጽኦ ሊያደርግ ይችላል፡፡
See more
1/24/2024 • 11 minutes, 25 seconds በኩዊንስላንድ የሳይክሎን ኪሪሊ ምልክቶች መታየት ጀመሩ የኑሮ ውደነቱን ለመታደግ የሌበር ኮከስ አ ባላት ውይይት ጀመሩ *** እስራኤል ከጋዛ እንደማትወጣ በድጋሚ አረጋገጠች
See more
1/24/2024 • 5 minutes, 39 seconds የሜልበርን ጥምቀት በአል አከባበር ከአውስትራልያ ከተሞች በመጡ እንግዶች አተያይ በሜልበር ፉትስክሬ መናፈሻ ስፍራ በተካሄደው የጥምቀት በአል ላይ የከተማዋ ነዋሪዎች እና ከተለያዩ የአውስትራሊያ ከተሞች የመጡ ታዳሚዎች ተገኝተዋል።
See more
1/23/2024 • 6 minutes, 15 seconds በኩዊንስላንድ ሰሜን ምእራብ አዲስ ሳይክሎን ሊመጣ እንደሚችል ተተነበየ በጀርመን የናዚን ደጋፊዎች በመቃወም በሺዎች የሚቆጠሩ ለሰልፍ ወጡ
See more
1/22/2024 • 9 minutes, 47 seconds ፅዮንና ቤተልሔም፤ የክራርና በገና አንፀባራቂ ከዋክብት በመካነ ሰላም ቅድስት ልደታ ለማርያም ወቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዘማሪያን፣ በገና ደርዳሪና ክራር ተጫዋቾች ፅዮን ብሩክና ቤተልሔም ትዕግሥቱ ስለ መንፈሳዊ ሕይወታቸውና የክራርና በገና ክህሎታዊ ትስስሮሻቸው ይናገራሉ።
See more
1/21/2024 • 13 minutes, 30 seconds #41 How to say sorry (Med) Learn how to apologise in informal and formal settings. Plus find out how various cultures view the act of apologising.
See more
1/18/2024 • 16 minutes, 16 seconds ግዙፉ የሼል ኩባንያ መርከቦቹን ከቀይ ባሕር ጉዞ ገታ በአውስትራሊያ የቻይና አምባሳደር 2023 የቻይና - አውስትራሊያ ግንኙነት አዎንታዊ ዕድገት የታየበት ዓመት መሆኑን ገለጡ
See more
1/17/2024 • 8 minutes, 16 seconds የዓረብ ሊግ በኢትዮጵያና ሶማሊያ መካከል የተፈጠረውን ውጥረት አስመልክቶ ነገ ጉባኤ ሊቀመጥ ነው የሪፐብሊካን ፓርቲን ወክለው በ2024 በዕጩ ፕሬዚደንትነት ለመወዳደር ተሰልፈው ያሉት የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የሪፐብሊካን ፓርቲ የአይዋ ፕሬዚደንታዊ ዕጩዎች ውድድርን ቀዳሚ ሥፍራን በመያዝ አሸነፉ።
See more
1/16/2024 • 4 minutes, 13 seconds ምልሰታዊ ምልከታ 2023፤ ዶ/ር አሰፋ ባልቻ - የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ በቅርቡ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) መጽሔት ላይ “Political and Socio-Economic Spectacle of Dessie, 1917 - 1991” በሚል ርዕስ ባቀረቡት ጥናታዊ ፅሑፋቸው ስላነሷቸው ዝነኛው የወሎ ፈረስ የሕዝብ ትራንስፖርትና የደሴ ከተማ በአፄ ቴዎድሮስና አፄ ዮሐንስ ዘመነ መንግሥታት እንደምን እንደተሰየመች ይጠቅሳሉ።
See more
1/16/2024 • 9 minutes, 6 seconds "ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ሐረር ጥንታዊነትን ይዞ የቆየ ከተማ የለም"አቶ ተወለዳ አብዶሽ ምልሰታዊ ምልከታ 2023፤ አቶ ተወለዳ አብዶሽ - የሐረሪ ክልል የባሕል፣ ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ፤ የሐረር ከተማን ጥንታዊ ታሪካዊነትና የቱሪዝም መስህቦችን አስመልክተው ይናገራሉ።
See more
1/16/2024 • 15 minutes, 35 seconds የአውስትራሊያ ተወላጇ ሜሪ የባለቤታቸው ልዑል ፍሬዴሪክን የዴንማርክ ንጉሥ ፍሬዴሪክ 10ኛ መሆንን ተከትለው ለንግሥትነት በቁ 100 ቀናትን ያስቆጠረው የጋዛ - እሥራኤል ጦርነት በታንክና የአየር ድብድባ ቀጥሏል
See more
1/15/2024 • 9 minutes, 17 seconds #40 Talking about crime (Adv) Learn how to talk about criminal activities. Plus find out about Sydney's grim past.
See more
1/14/2024 • 15 minutes, 1 second "ኢትዮጵያ ውስጥ ገንዘብ እንደ አዲስ ሃይማኖት ሆኗል"ፕ/ር ዶ/ር ፍስሃ ፅዮን መንግሥቱ ምልሰታዊ ምልከታ 2023፤ የአፍሪካ ቀንድ ዓለም አቀፍ ማዕከል መሥራቾች ፕሮፌሰር ዶ/ር ፍስሃ ፅዮን መንግሥቱና ዶ/ር ቃለ ወንጌል ምናለ፤ የማዕከሉን ሚናና ሰሞኑ ን ኢትዮጵያውያንና ግብፃውያን ተመራማሪዎች የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ ማዕከሉ ባሰናዳው የውይይት መድረክ ላይ ስላካሔዷቸው ክርክሮች ይናገራሉ።
See more
1/11/2024 • 10 minutes, 25 seconds #39 Lodging your tax returns | Tips for claiming expenses (Adv) Learn how to talk about a tax return. Plus find out how a tax deduction can help reduce your tax bill.
See more
1/10/2024 • 16 minutes, 29 seconds "ኤምባሲው ተጠናክሮ ሥራውን ከጀመረ ለኢትዮጵያም ለአውስትራሊያም ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ነው የምናስበው" አምባሳደር ሃደራ አበራ ምልሰታዊ ምልከታ 2023፤ በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ልዩ መልክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሰደር ሃደራ አበራ አድማሱ፤ የኢትዮጵያና አውስትራሊያን የ58 ዓመታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትና የኢትዮጵያን ኤምባሲ ዳግም ካንብራ ላይ የመክፈት ፋይዳዎችን አንስተው ይናገራሉ።
See more
1/10/2024 • 15 minutes, 30 seconds የትግራይ ትምህርት ቢሮ ትምህርታቸውን እያቋረጡ ያሉ ተማሪዎች ቁጥር አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱንና በአስቸኳይ የተማሪዎች ምገባ ፕሮግራም ግብር ላይ እንዲውል ጠየቀ የሶማሊያ ፕሬዚደንት የሁለት ቀናት የኤርትራ የሥራ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ
See more
1/10/2024 • 9 minutes, 15 seconds "እኔ አገር የለኝም" - ዶ/ር ይርጋ ገላው ወልደየስ ምልሰታዊ ምልከታ 2023፤ ሥነ ግጥም "እኔ አገር የለኝም" በዶ/ር ይርጋ ገላው ወልደየስ - ድምፅ፤ አርቲስት ዓለም ፀሐይ ወዳጆ - ባለ ዋሽንቱ እረኛ፤ ፒያኖ ተጫዋች ግርማ ይፍራሸዋ።
See more
1/9/2024 • 4 minutes, 2 seconds "ተማሪዎች የመመረቂያ ፅሑፋቸውን በአማርኛ ቋንቋ እንዲፅፉ ቢደረግ አገራችን ትጠቀማለች" ዶ/ር አዳነ ገበያው ምልሰታዊ ምልከታ 2023፤ ዶ/ር አዳነ ገበያው - በ Prairie ስቴት ኮሌጅ የተቋማዊ ምርምርና ዕቅድ ዳይሬከተር፤ ስለ ብሔራዊ ቋንቋ አስፈላጊነትና የትምህርት ጥራት ደረጃ ማሽቆልቆል አሳሳቢነትን አንስተው ያመላክታሉ።
See more
1/8/2024 • 15 minutes, 31 seconds አውስትራሊያ የጦር መርከቦቼን ወደ ቀይ ባሕር አልክም በሚለው አቋሟ ፀንታለች ለከፊል የቪክቶሪያ ነዋሪዎች የጎርፍ አደጋ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ
See more
1/8/2024 • 6 minutes, 49 seconds #38 Talking about music (Adv) Learn how to talk about contemporary and classical music, and discover the true role of a conductor.
See more
1/7/2024 • 19 minutes, 34 seconds መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ - ዶ/ር ፓስተር ናትናኤል ገመዳ ዶ/ር ፓስተር ናትናኤል ገመዳ፤ በዘጸአት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ፓስተር የገና በዓል ምክንያት በማድረግ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
See more
1/6/2024 • 3 minutes, 31 seconds "የዐማራው ትግል ኢትዮጵያዊ ትግል ነው፤ የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት የሚያምነው ዐማራ አገሩ ኢትዮጵያ ነው ብሎ ነው" ፕ/ር ሰለሞን አበበ ጉግሳ ፕሮፌሰር ሰለሞን አበበ ጉግሳ፤ የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት ፕሬዚደንት፤ ስለ ምክር ቤቱ ግብና ስኬት ይናገራሉ።
See more
1/6/2024 • 12 minutes, 52 seconds "የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት ዋና ዓላማ እውነተኛ የዐማራ ድርጅቶች ስለአሁኑና ስለመጪው የዐማራ ሕዝብ ዕጣ ፈንታ የሚመካከሩበት መድረክ ለመፍጠር ነው"ፕ/ር ሰለሞን አበበ ፕሮፌሰር ሰለሞን አበበ ጉግሳ፤ የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት ፕሬዚደንት፤ ስለ ምክር ቤቱ አመሠራረትና አሥፈላጊነት ይናገራሉ።
See more
1/5/2024 • 12 minutes, 47 seconds "በአውሮፓውያን ዕይታ እየተመራመሩ የጥቁሮችን ችግር መፍታት አይቻልም" ዶ/ር ዮናታን ድንቁ ዶ/ር ዮናታን ድንቁ፤ በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፤ መስከረም 3, 2016 / ኦክቶበር 14, 2023 በመላ አውስትራሊያ የተካሔደው የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ በአብላጫ አውስትራሊያውያን የድጋፍ ድምፅ ተነፍጎ ውድቅ መሆኑን ተከትሎ ስለ ብሔራዊ ዕርቅና እውነት ነገራ ትግበራ ይናገራሉ።
See more
1/5/2024 • 9 minutes, 2 seconds "ዲሞክራሲ አለ ማለት ዘረኝነት የለም ማለት አይደለም፤ ዲሞክራሲ የፖለቲካ ሥርዓት ነው፤ ዘረኝነት ከባሕል፣ ታሪክና እምነት ጋር የሚያያዝ ነው" ዶ/ር ዮናታን ድንቁ መስከረም 3, 2016 / ኦክቶበር 14, 2023 በመላ አውስትራሊያ የተካሔደው የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ በአብላጫ አውስትራሊያውያን የድጋፍ ድምፅ በመነፈጉ ውድቅ ሆኗል። በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር ዮናታን ድንቁ የሕዝበ ውሳኔውን ሂደትና የብሔራዊ ዕርቅ መንገዶችን አስመልክተው ይናገራሉ።
See more
1/4/2024 • 14 minutes, 21 seconds #37 Talking about struggles (Med) Learn how to talk about your struggles with a trusted friend. Also, know how to ask for help if you're going through abuse in the home.
See more
1/4/2024 • 16 minutes, 32 seconds የኢትዮጵያና ሶማሌላንድ የባሕርና ሉዓላዊነት ስምምነት ከሶማሊያ ፕሬዚደት ተቃውሞን ከአውሮፓ ኅብረት ስጋት አዘል ማሳሰቢያን አስከትሏል የሃማስ ከፍተኛ አመርራ አባል ቤይሩት ውስጥ በእሥራኤል መገደል በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዘንድ አሳስቢ ሆኗል
See more
1/3/2024 • 8 minutes, 16 seconds የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ ለምን አስፈለገ? ስለምን በአውስትራሊያውያን ድምፅ ውድቅ ተደረገ? መስከረም 3, 2016 / ኦክቶበር 14, 2023 በመላ አውስትራሊያ የተካሔደው የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ በአብላጫ አውስትራሊያውያን የድጋፍ ድምፅ በመነፈጉ ውድቅ ሆኗል። የሕዝበ ውሳኔውን አስፈላጊነትና ውድቅ የሆነበትን አስባቦች አስመልክተው በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር ዮናታን ድንቁ ያስረዳሉ።
See more
1/3/2024 • 13 minutes, 56 seconds "በሀገራችን ሰላም እንዲመጣ ከተፈለገ መደራጀት ያለብን በአስተሳሰብና በአመለካከት ነው፤ የዘር ፖለቲካ በአዋጅ መታገድ አለበት" ደራሲ ንብረት ዓለሙ ካሣ የ "ሕዝብ፤ ሀገር፤ መንግሥትና ሕግ የፖለቲካ ሀሁ" መጽሐፍ ደራሲ ንብረት ዓለሙ ካሣ፤ ስለ መፅሐፋቸው አንኳር ጭብጦች ያስረዳሉ። መጽሐፋቸው ቅዳሜ ታህሣሥ 27 / ጃኑዋሪ 6 በሜልበርን ፉትስክሬይ ክፍለ ከተማ ይመረቃል።
See more
1/2/2024 • 17 minutes, 44 seconds ኢትዮጵያና ሶማሌላንድ የባሕር አጠቃቀምና የሉዓላዊነት ዕውቅና ላይ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ እሥራኤል ታንኮቿን ከተወሰኑ የጋዛ ወረዳዎች ማውጣትና ተጠባባቂ ወታደሮቿን ወደ ሰላማዊ ሕይወት መመለስ ጀመረች
See more
1/2/2024 • 4 minutes, 7 seconds ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ አውስትራሊያውያን በ2023 ቢፈተኑም 2024 ላይ ተስፋ በማሳደር ለታላቅ ስኬት እንዲበቁ አበረታቱ የዲሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚደንት ዳግም ተመረጡ
See more
1/1/2024 • 6 minutes, 59 seconds Learn how to talk with a real estate agent before buying a house. Also, practise listening and understanding to an auction.
See more
12/31/2023 • 13 minutes, 29 seconds #35 How to self-promote at work | Networking tips (Adv) Learn how to talk about your skills and achievements. Plus, tips and strategies for attending a networking event.
See more
12/29/2023 • 14 minutes, 56 seconds "አባታችን ሃይማኖታችንን እንድንጠብቅ፣ ሰው እንድናከብር፣ አገራችንን እንድንወድ ቸርነትና በጎነትን ያጎናፀፈን ነው፤ እሱን ማጣት ትልቅ ጉዳት ነው" ኢንጂነር ሚካኤል ታደለ በፐርዝ - ምዕራብ አውስትራሊያ ነዋሪ የነበሩትና ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የአቶ ታደለ ፈለቀ ቀብር ሥነ ሥር ዓት ዓርብ ዲሴምበር 29 / ታህሣሥ 19 ይፈፀማል። በፐርዝ ደብረ መድኃኒት መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ መልአከ መንክራት ቆሞስ አባ ገሪማ "ታደለ ማለት ሀገር የሌለው፣ ብሔር የሌለው፤ የስደተኞች ተቀባይ፣ ለቤተክርስቲያን ሕይወቱን ያበረከተ ቅን አገልጋይ ነው። የኢትዮጵያ ምልክት ነው። 'መጋቢ ፍቅር ታደለ' ብለን የምንጠራው በሁሉም ዘንድ ተወዳጅ፣ አዛኝና ሩህሩህ በመሆኑ ነው" ሲሉ ገልጠዋቸዋል።
See more
12/28/2023 • 26 minutes, 40 seconds "በምርጥ ባሕላዊ ሙዚቃ የኮራ ሙዚቃ ሽልማትን እንዳሸንፍ ኢትዮጵያውያን የሚሰጡኝ ድምፅ ለአገርም ጭምር ነው" ድምፃዊ አስቻለው ፈጠነ በኮራ ምርጥ ባሕላዊ የአፍሪካ ሙዚቃ ሽልማት ዘርፍ በኢትዮጵያ ባሕላዊ ሙዚቃ ዕጩ ሆኖ የቀረበው ድምፃዊ አስቻለው ፈጠነ፤ በአገር ውስጥና በባሕር ማዶ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ድምፃቸውን እንዲቸሩት ይጠይቃል። በቅርቡም አዲስ ስለሚያወጣው የሙዚቃ አልበሙ ይዘት ይናገራል።
See more
12/27/2023 • 17 minutes, 11 seconds "ዓመታዊው የስፖርት በዓል ኢትዮጵያ ባንሆንም ኢትዮጵያን እያስታወስንና ኢትዮጵያዊነታችንን እያየንበት የምናከብረው ነው" ማርታ በዛብህ ከዲሴምበር 26-30/ታህሣሥ 16-20 የሚካሔደው 27ኛው የእግር ኳስ ቶርናመንት በሜልበርን-አውስትራሊያ ሁለተኛ ቀኑን አስቆጥሯል። በመክፈቻ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የታደሙ የማኅበረሰብ አባላትና የዝግጅቱ አስተባባሪ የሆኑት የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር አመራር አባላት ስለ ዓመታዊ የእግር ኳስና ባሕላዊ መሰናዶዎች ሂደት ይናገራሉ። የማኅበሩ ምክትል ፕሬዚደንት ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው በበኩላቸው ዓርብ ዲሴምበር 29 / ታህሣሥ 19 የሚከበረው የኢትዮጵያ ቀን "አንድነትን የምናከብርበትና ባንዲራችንን ከፍ አድርገን የምናውለበልብበት ቀን ነው" በማለት የማኅበረሰቡ አባላት በዕለቱ በሥፍራው እንዲገኙ ጥሪያቸውን ያቀርባሉ።
See more
12/27/2023 • 7 minutes, 59 seconds "ስለ መደመር አንደበታችን እያለ ያለውን ድርጊታችን አይገልጠውም'ማለት በመጀመሩ እሱን ወደ እሥር ቤት እኛን ለጎዳና ዳርጎናል"ወ/ሮ ስንታየሁ ዓለማየሁ-የታየ ደንደአ ባለቤት "በብልፅግና ያልበለፀግን ቤተሰብ ነን" የሚሉትና በእሥር ላይ የሚገኙት የቀድሞው የኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ ታየ ደንደአ ባለቤት ወ/ሮ ስንታየሁ ዓለማየሁ፤ ከባለቤታቸው እሥራት ጋር ተያይዞ እሳቸውንና ሁለት ልጆቻቸውን ስለገጠሟቸው ችግሮች፣ ስለ ባለቤታቸው ደህንነትና ከመንግሥት ስለሚሿቸው ግብራዊ ምላሾች አንስተው ይናገራሉ።
See more
12/26/2023 • 14 minutes, 38 seconds "ጎንደር ሃጂና መጪውን የምትታዘብ፤ ትከሻዋ ነትቦባት ሌላውን እየባዘተች የምታለብስ እናት ሆና ነው የምትታየኝ" ድምፃዊ አስቻለው ፈጠነ ድምፃዊ አስቻለው ፈጠነ፤ ሰሞነኛ ገነን ሆነው ለአፍሪካ ኮራ ሙዚቃ ሽልማት ለዕጩነት ስላበቁት ዘፈኖቹና የሙዚቃ ሕይወት ጅማሮው ይናገራል።
See more
12/26/2023 • 18 minutes, 31 seconds "የአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን እሑድ ዲሴምበር 14 የጥያቄዎች ገደብ በሌለው አገራዊ የምክክር መድረክ እንዲሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን" አቶ ረታ ጌራ አቶ ረታ ጌራ፤ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን፤ የክልሎች፣ የከተማ አስተዳደሮችና የዳያስፖራ አስተባባሪ፤ ኮሚሽኑ እሑድ ዲሴምበር 24 / ታህሣሥ 14 በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ነዋሪ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን ጋር አገራዊ ምክክር እንደምን እንደሚያካሂድና የውይይቱ ተሳትፎ ሂደት እንዴት እንደሚከናወን ያስረዳሉ።
See more
12/21/2023 • 11 minutes, 9 seconds የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት ሊያካሂድ ነው አቶ ረታ ጌራ፤ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን፤ የክልሎች፣ የከተማ አስተዳደሮችና የዳያስፖራ አስተባባሪ፤ ኮሚሽኑ እሑድ ዲሴምበር 24 / ታህሣሥ 14 በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ነዋሪ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን ጋር አገራዊ ምክክር እንደምን እንደሚያካሂድና የውይይቱ ተሳትፎ ሂደት እንዴት እንደሚከናወን ያስረዳሉ።
See more
12/21/2023 • 17 minutes, 30 seconds "የምሥራቅ አፍሪካ ወጣቶች ረስተውናል፤ ኢትዮጵያዊ ታሪካችንንና መለያችንን ለአዲሱ የአፍሪካ ትውልድ አልሸጥንም" የፊልም ባለሙያዎች ሔኖክ ተሾመና ሃብታሙ መኮን ን የፊልም ጥበብ ነፃ የተምህርት ዕድላቸውን ናይሮቢ ኬንያ ያጠናቀቁት ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ሔኖክ ተሾመና ሃብታሙ መኮንን፤ የትምህርት ዕድሉ እንደምን ለዓለም አቀፍ መድረክ እንዳበቃቸውና ግባቸውን ከአገር ቤትና ከአኅጉር አሻግረው ሉላዊ እንዳደረጉ ይገልጣሉ። በኬንያ ቆይታቸው ባይተዋርነት ሳይሆን ቤተሰባዊ ስሜት እንዲሰማቸው ላደረጓቸው የኬንያ ነዋሪ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላትንና በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲን ያመሰግናሉ።
See more
ሃብታሙ መኮንን፤ ከኢትዮጵያና ምሥራቅ አፍሪካ የመጀመሪያው አጭር ፊልም ዓለም አቀፍ Emmy ሽልማት አሸናፊ ፊልም ቀራጭ፣ ፀሐፊና ዳይሬክተር ሃብታሙ መኮንን፤ 'STOP WAR' በሚለው አጭር ፊልሙ የ2023 International Emmy Awards በወጣቶች ዘርፍ በታሪክ ከኢትዮጵያና ከምሥራቅ አፍሪካ የመጀመሪያው አሸናፊ ሆኗል። እንደምን በነፃ የትምህርት ዕድል ሳቢያ ወደ አገረ ኬንያ ዘልቆ የአያሌዎች ሕልም የሆነውን የከበረ ሽልማት በተማሪነት የፊልም ሥራው ለመጎናፀፍ እንደበቃ ይናገራል።
See more
12/21/2023 • 7 minutes, 24 seconds Love animals? Learn language to describe pets and how to talk to a breeder. Plus, find out three important things that you should think about before getting a pet.
See more
12/20/2023 • 16 minutes, 47 seconds ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅለው በአማራ ክልል ደብረ ብርሃን የሠፈሩ ተፈናቃዮች የቀድሞ መሬትና ሌሎች ንብረቶች ምዝገባ ተጀምሯል በአማራ ክልል ካሉ 1 ሚሊየን የተመዘገቡ ተ ረጂዎች ውስጥ 'የክልሉ መንግሥት የቅድሚያ - ቅድሚያ እርዳታ ሊሰጣቸው የሚገቡ ተረጂዎችን መዝግቦ ለምን ለፌዴራል መንግሥት ሪፖርት አላደረገም?' የሚለው ጥያቄና የፌዴራል ቅድመ ማስጠንቀቂያና ምላሽ ዳይሬክቶሬት የሁለት ዙር እርዳታ እንደሰጠ መግለጡ ከመልስ ይልቅ ጥያቄዎችን አብዝቶ አስነስቷል።
See more
12/20/2023 • 9 minutes, 40 seconds "አውስትራሊያ አቀፍ የስፖርት በዓል ማካሔድ ከባድ ነው፤ እናሳካዋለን የሚል ተስፋ ግን አለኝ" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንትና የበዓል ኮሚቴ ሰብሳቢ፣ አቶ ኃይለሰማዕት መርሃጥበብ፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፀሐፊና የበዓል ኮሚቴ አባል፤ ወ/ት ገነት ማስረሻ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና የበዓል ኮሚቴ አባል፤ ከዲሴምበር 26 30 / ታህሣሥ 16 እስከ 20 ስለሚካሔደው 27ኛው የእግር ኳስ ቶርናመንት መሰናዶዎችና ፋይዳዎች ይናገራሉ። ለታዳሚዎች ጥሪ ያቀርባሉ።
See more
12/19/2023 • 14 minutes, 19 seconds የኢትዮጵያውያን ዓመታዊው የስፖርት በዓል በመጪው ሳምንት በሜልበርን ከተማ በድምቀት ሊጀመር ነው ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንትና የበዓል ኮሚቴ ሰብሳቢ፣ አቶ ኃይለሰማዕት መርሃጥበብ፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፀሐፊና የበዓል ኮሚቴ አባል፤ ወ/ት ገነት ማስረሻ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና የበዓል ኮሚቴ አባል፤ ከዲሴምበር 26 30 / ታህሣሥ 16 እስከ 20 ስለሚካሔደው 27ኛው የእግር ኳስ ቶርናመንት መሰናዶዎችና ፋይዳዎች ይናገራሉ። ለታዳሚዎች ጥሪ ያቀርባሉ።
See more
12/19/2023 • 14 minutes, 19 seconds Five ways to bring bush tucker to your festive plate - የበዓል ማዕድ ሳህንዎ ላይ ቡሽ ታከር የሚያቀርቡበት አምስት መንገዶች Make your festive season celebrations unique by incorporating native Australian ingredients into dishes and drinks. - የአውስትራሊያን አገር በቀል ንጥረ ነገሮች ወደ መጠጥና ምግብ በማዋደድ የበዓል አከባበርዎን ወቅት ልዩ ያድርጉ።
See more
12/19/2023 • 6 minutes, 49 seconds በሜልበርን - አውስትራሊያ የደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለሶስት ቀናት የሚቆይ የወጣቶች ኮንፈረንስ ጀመረ ወ/ሮ አዜብ አሥራት፤ የደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሕፃናትና ማዕከላውያን ጉዳይ ኃላፊና አቶ ዳዊት ደመቀ፤ የደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት ሊቀመንበር፤ ከሰኞ ታህሣሥ 8 እስከ ረቡዕ ታህሣሥ 10 ለሶስት ቀናት ስለሚካሔደው የወጣቶች ኮንፈረንስ ዋነኛ የስልጠና ክንውኖች ይናገራሉ።
See more
12/17/2023 • 15 minutes, 8 seconds ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የቦንድ ገዢዎች ፈጣን የዕዳ ዕፎይታ እንዲያደርጉላት ጠየቀች የኢትዮጵያ አየር መንገድ 5 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ የአየር መንገድ ከተማ ግንባታ በአራት ዓመታት ውስጥ ለማጠናቀቅ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ
See more
12/17/2023 • 14 minutes, 21 seconds #33 Arranging a playdate for children (Med) Learn how to arrange playdates for children. Plus, find out the benefits of playdates.
See more
12/17/2023 • 14 minutes, 21 seconds