Winamp Logo
ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle Cover
ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle Profile

ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle

Amharique, Arts, 1 saison, 84 épisodes, 20 heures, 1 minute
A propos
ሳምንታዊው የባህል መድረክ በተለይ የኪነ-ጥበብ ስራዎች እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሰፋ ብለው የሚታዩበት መድረክ ነው።
Episode Artwork

ዓለም አቀፉ የኢትዮጰያ ህብረተሰብ ልማት ድርጅት 40ኛ ዓመት ምስረታ

«ECDC ሰዉ ሲሰደድ መጀመርያ ቦታ የሚያይበት፤ ንግድ ሲያምረዉ ንግድ ከፍቶ የሚቋቋምበት፤ ትዳር ሲፈልግ ባሉት አዳራሾች ዉስጥ የሚዳርበት የሚኳልበት፤ ሐዘን ቢገጥመዉ ደግሞ አንገቱን ደፍቶ፤ እዝንተኛዉን የሚያስተናግድበት፤ ለህብረተሰቡ ትልቅ ጥቅም የሰጠ ድርጅት ነዉ ሲሉ አንድ በድርጅቱ 26ኛ ጉባዔ ላይ የተሳተፉ ሰዉ ተናግረዋል»
14/09/202314 minutes, 56 secondes
Episode Artwork

ECDC በአክሱም ከተማ ጨምሮ ኢትዮጵያ ዉስጥ በሚገኙ የተለያዩ ትምህርት ቤቶች የመማርያ መጻሐፍትን እና ኮንፒዉተሮችን በመላክ፤ ቤተ መጽሐፍትን በማቋቋም ይረዳል

14/09/202314 minutes, 56 secondes
Episode Artwork

ተፈናቃዮችና አዲስ ዓመት በመቐለ

ተሰናባቹ 2015 በትግራይ ካለፉት ዓመታት የቀጠለ ጦርነት የነበረበት፣ በዚያው በአሮጌው ዓመት ደም አፋሳሹ ጦርነት ያስቆመ ስምምነት የተደረሰበት እና የሰላም ተስፋ የተፈጠረበትነበረ። ለረዥም ግዜ ተዘግተው የነበሩ የስልክ እና ኢንተርኔት ጨምሮ የተለያዩ የህዝብ አገልግሎቶች ዳግም የተጀመሩበት ነበር።
12/09/20233 minutes, 17 secondes
Episode Artwork

ድንቅ የዓፋር እናቶች የፈጠራ ውጤት

ሐለዋ የሚባል ዛፍ አለ። እሱ እንደፈለግክ የሚተጣጠፍ ነው።በዚህ እንጨት የቤቱ ቅርጽ ተሰርቶ ካበቃ ቦኋላ ከዘንባባ ዛፍ ከሚሰራው ሰሌን ጣራውና ግድግዳው ይለብሳል። በዚህ መልኩነው የሚሰራው።
07/09/202311 minutes, 51 secondes
Episode Artwork

የሂሮሺማ እና ናጋሳኪ የአቶም ቦምብ ጥቃት 78ኛ ዓመት

ሂሮሽማና ናጋሳኪ ከተሞች ላይ አሜሪካ አዉቶም ቦንቦችዋን የጣለችበት አሰቃቂ ጥቃት ዘንድሮ ለ 78ኛ ጊዜ ታስቧል። ቀኑ ወደ 200 ሺህ በላይ ህዝብ ያለቀበት እለት የታሰበበት ብቻ ሳይሆን፤ በዓለም ዙርያ የአቶም ጦር መሳርያ አስከፊነትን የሚያንፀባርቁ ሰላማዊ ሰልፎችም የተካሄዱበትም ነበር። የሰዉ ልጅ ዛሬስ የጦርነትን አስከፊነት ተረድቷል?
24/08/202313 minutes, 32 secondes
Episode Artwork

ሂሮሺማ እና ናጋሳኪ የአቶም ቦምብ ጥቃት 78ኛ ዓመት መታሰብያ

24/08/202313 minutes, 32 secondes
Episode Artwork

ሜሪያም ደስታ፤ እርሶ ከፈለጉና ጠንክረው ከሰሩ የማይለወጡበት ምንም ምክንያት የለም

ኑሮዋን በዩናይትድ ስቴትስ ያደረገችዉ ወጣትዋ ሜሪያም ደስታ ለኢትዮጵያዉያን የማማከር ወይም የኮቺንግ አገልግሎት በመስጠትዋ ትታወቃለች። ኮቺንግ አቻ ትርጉም አላገኘሁለትም የምትለዉ ሜሪያም ደስታ፤ የስብዕና እድገት አሰልጣኝ በሜልም ነዉ ትታወቃለች። ሜሪያም ደስታ በዚህ አገልግሎትዋ ዓመታትን አስቆጥራለች።
17/08/202314 minutes, 59 secondes
Episode Artwork

ኑሮዋን በዩናይትድ ስቴትስ ያደረገችዉ ወጣትዋ ሜሪያም ደስታ ለኢትዮጵያዉያን የማማከር ወይም የኮቺንግ አገልግሎት በመስጠትዋ ትታወቃለች።

17/08/202314 minutes, 59 secondes
Episode Artwork

ለዓባይ ወንዝ ክብር የሰጠዉ የሙዚቃ ድግስና ባለመሰንቆው አርቲስት ሀዲስ ዓለማየሁ

10/08/202315 minutes, 26 secondes
Episode Artwork

ለዓባይ ወንዝ ክብር የሰጠዉ የሙዚቃ ድግስና ባለመሰንቆዉ አርቲስት ሀዲስ ዓለማየሁ «ሀዲንቆ»

በሆላንድ አምስተርዳም፤ ለዓባይ ወንዝ ክብር የሰጠዉ ኮንሰርት ላይ ኢትዮጵያን ወክሎ የተሳተፈዉ አርቲስት ሀዲስ ዓለማየሁ፤ ሀዲንቆ መድረኩን ተቆጣጥሮት ነበር። መድረክ የአረቦች የሙዚቃ እና የዳንስ ፌስቲቫልን የሚያዘጋጀዉ ሱክ የተባለዉ ድርጅት ነዉ። መነሻዉ ኢትዮጵያ የሆነዉ የዓባይ ወንዝ ለ 400 ሚሊዮን ህዝብ የኑሮ ቁልፍ ነዉ።
10/08/202315 minutes, 26 secondes
Episode Artwork

ቆይታ ከመምህርት እፀገነት ከበደ ጋር

03/08/202315 minutes, 7 secondes
Episode Artwork

ህጸጽን በሽሙጥ፤ በእፀገነት ከበደ

መምህርት እፀገነት ከበደ ትባላለች። ባለትዳር የልጆች እናት ናት። ጎልማሳዋ የሥነ-ጽሑፍ ባለሞያ፤ አዝናኝ ፈገግ የሚያሰኙ ግን ደግሞ የማህበረሰብ እፀጽ ነቅሶ በማዉጣት በወግ መልክ በዩትዩብ በቲክቶክ ብሎም አዲስ አበባ ዉስጥ በተለያዩ መድረኮች በማቅረቧ ትታወቃለች።
03/08/202315 minutes, 7 secondes
Episode Artwork

የ2023 የአፍሪቃ ዘመናዊ የፎቶግራፍ ጥበብ ተሸላሚዋ ወጣት

ወጣቷ የተሸለመችው «በትላንት እና በነገ መካከል» በተሰኜ የፎቶግራፊ ስራዋ ነው
27/07/202314 minutes, 12 secondes
Episode Artwork

የዎላይታ ባህላዊ ሙዚየምን በጨረፍታ

13/07/20239 minutes, 37 secondes
Episode Artwork

ዲያስፖራ ጎረቤቶቼ

«እኛ ኢትዮጵያዉያን ከሀገር ወጥተን ለመኖር ያለን ተስፋ፤ የማይጨበጥ ሃሳብ በጣም ያስገርመኛል። እንኳን እኛ፤ በርበሬ ሚጥሚጣ፤ ሽሮዋችን፤ ከሀገር ሲወጣ አያምርበትም፤ ይበላሻል። በርበሬዉ ዱቄቱ ይነጣል። ከሀገር መዉጣትን እንደመፍትሄ፤ ማስወጣትን እንደመፍትሄ ፤ መራቅን እንደመፍትሄ አድርገን ነዉ የምንወስደዉ። ለምን ?»
06/07/202315 minutes, 20 secondes
Episode Artwork

«እንኳን እኛ፤ በርበሬ ሚጥሚጣ፤ ሽሮዋችን፤ ከሀገር ሲወጣ አያምርበትም፤ ይበላሻል። በርበሬዉ ዱቄቱ ይነጣል»

06/07/202315 minutes, 20 secondes
Episode Artwork

ፊልሙ የሁለት ጓደኛሞች የህይወት ዉጣ ዉረድ ብሎም ትግልና የዓላማ ጽናትን ይተርካል

29/06/202314 minutes, 54 secondes
Episode Artwork

«የንፋሱ ፍልሚያ» የመጀመርያዉ በዓለም አቀፍ ለዉድድር የቀረበ ፊልም

“በእውነተኛ ሁኔታ ላይ የተመሰረተዉ ፊልም ነዉ።በአዲስ አበባ የጎዳና ሕይወትን አሰቃቂና አሳዛኝ ገጽታን የሚያንፀባርቅ፤ ብሎም በከባድና በአስጨናቂ ጊዜዎች ሁሉ ጸንቶ መቆም የቻለ ጓደኝነትና በጥንካሪ ህልም እና ምኞት ስኬትን ማግኘታቸዉን ያንፀባርቃል ነዉ። ፊልሙ በጣም አዎንታዊ መልክት ያዘለና ለኢትዮጵያ አዎንታዊ አቀራረብ ያለው ፊልም ነው።»
29/06/202314 minutes, 54 secondes
Episode Artwork

«የቱሪስቶች መዳራሻና የአገር በጎ ገጽ ግንባታ ማዕከል፣ ይፍረስ መባሉ ብዙዎችን አስደንግጧል አሳዝኗል።»

22/06/202313 minutes, 16 secondes
Episode Artwork

«በአሁኑ ወቅት ኪነ-ጥበቡ አደርባይ እንዲሆን ነዉ የተደረገዉ»

15/06/202315 minutes, 4 secondes
Episode Artwork

ድምፅ አልባዉ የኪነ-ጥበብ ጥሪ

በአሁን ጊዜ ኪነ- ጥበቡ አፉን ለግሞ ቁጭ ብሏል። ኪነ-ጥበቡ ማድረግ ያለበትን ቢያደርግ ኖሮ መንግሥትንም ይጠቅመዉ ነበር። ኪነ-ጥበቡ መንግሥትን እንዲያወድሰዉ ብቻ ሳይሆን እንዲተቸዉ አቅም መፍጠር አለበት። ግን እየሆነ ያለዉ ኪነ-ጥበቡ አደርባይ እንዲሆን ነዉ የተደረገዉ። በአሁኑ ሰዓት ግን ኪነ-ጥበቡ አፉን ተይዟል።
15/06/202315 minutes, 4 secondes
Episode Artwork

ሰላም ኢትዮጵያ የአፍሪቃ መንግሥታት ከብሔራዊ በጀታቸዉ ቢያንስ 1% ለኪነ-ጥበብ፤ ባህልና፤ ቅርስ ዘርፎች እንዲመድቡ ጠየቀ

08/06/202314 minutes, 8 secondes
Episode Artwork

”ሰላም ኢትዮጵያ” የአፍሪቃ ሃገራት ለኪነጥበብ እንዲበጅቱ ጠየቀ

አፍሪቃ በተለያዩ ባህሎች ዘርፍ ግዙፍ እና እምቅ ኃብት ያላት ግን እስካሁን እንብዛም ያልተጠቀመችበት እንደሆነ ብዙዎች ይናገራሉ። ከአፍሪቃ ህብረት ጋር የጀመርነዉ ፕሮጀክት አዲስ የሚያደርገዉ የአፍሪቃ ሃገራት ከብሔራዊ ገቢያቸዉ 1% ን የኪነጥበብ እንዲያዉሉ መጠየቁ ነዉ። ህብረቱም አፍሪቃዉያቱ ሃገራት ይህን እንዲያደርጉ ወስኗል።
08/06/202314 minutes, 8 secondes
Episode Artwork

«ክቡር አቶ ከተማ ይፍሩ የአፍሪቃ አንድነት ዋና ጽ/ቤት ኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ላይ እንዲሆን ያደረጉ ጀግና ዲፕሎማት ነበሩ»

01/06/202315 minutes, 11 secondes
Episode Artwork

ያልተነገረላቸዉ የአፍሪቃ አንድነት መስራችና ዲፕሎማት

ክቡር አቶ ከተማ ይፍሩ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸዉ ብርቅዬ ልጆች አንዱ ናቸዉ። አፍሪቃዉያን ወንድምና እህቶቻችን ናቸዉ፤ የኛ የብቻ ነጻነት ዋጋ የለዉም ይሉ ነበር። ለአህጉር አፍሪቃ የሚያስቡ ፓን አፍሪካኒስት ነበሩ። እንደ ኔልሰን ማንዴላ፤ ኬኔት ካዉንዳ ያሉ የአፍሪቃ ታጋዮችን ኢትዮጵያ እንድትረዳ ያደረጉ ናቸዉ። እነሱም መጨረሻ ከልብ አመስግነዋል።
01/06/202315 minutes, 11 secondes
Episode Artwork

ፊላ የደራሼ ባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያ

በደቡባዊ የኢትዮጵያ ክፍል የሚገኙ የተለያዩ ብሄረሰቦች ካላቸው ባህላዊ አሴቶች መካከል ነባር የሙዚቃ መሣሪያዎቻቸው ተጠቃሽ ናቸው ፡፡ ከእነኝህም መካከል ፊላ በመባል የሚታወቀው የደራሼ ብሄር ባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያ አንዱ ነው ፡፡ ፊላ ከትንፋሽ የሙዚቃ መሣሪያዎች የሚመደብ ነው፡፡ አጨዋወቱም በጋራ ሲሆን የተለየ ህብረ ድምፃዊ ቃናን ይሰጣል፡፡
25/05/20239 minutes, 23 secondes
Episode Artwork

«እንደ የዶይቸ ቬለ ጋዜጠኛ በስራችን ገለልተኛ ብሎም ሥነ-ምግባሩንም በማክበር ነው» የዶቼ ቬለ ዘጋቢዎች

18/05/202313 minutes, 59 secondes
Episode Artwork

የዶቼ ቬለ የኢትዮጵያ ዘጋቢዎች በጀርመን

የዶቼ ቬለ የአማርኛዉ ክፍል ጋዜጠኞች ለጥቂት ቀናት ስልጠና ዶቼ ቬለ ዋና መስርያ ቤት ይገኛሉ። የዶቼ ቬለ የአዲስ አበባ ዘጋቢ ሰለሞን ሙጬ፤ የባህርዳሩን ዘጋቢ ዓለምነዉ መኮንን እና የሃዋሳዉ ዘጋቢ ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ ቦን በሚገኘዉ ቆይታቸዉ የጋዜጠኝነት አሰራር ደንብን ብሎም የድምጽና የምስል ቀረጻ ደንብና አሰራሮችን ስልጠና እየወሰዱ ነዉ።
18/05/202313 minutes, 59 secondes
Episode Artwork

ከ10ኛዉ ክፍለ ዘመን የጀመረዉ የብሪታንያ ንጉሳዊ ሥርዓት

የብሪታንያ ንጉሳዊ ቤተሰብ በጭራሽ ፖለቲካ ዉስጥ አይገባም። ዘዉድ የሃገሪቱ ባህል የአንድነትና የሃገሪቱ የህልዉና ምልክት ነዉ። ሥነ-ስርዓቱ በጣም አስደሳች ነበር። በታላቅዋ ብሪታንያ ይህ የንጉሳዉያን አስተዳደር ባይኖር ኖሮ፤ ምናልባትም ስኮትላንድ፤ ዌልዝ፤ እንዲሁም ሰሜናዊ አየርላንድ ከብሪታንያ ዉስጥ ከብዙ ዓመታት በፊት በወጡ ነበር።
11/05/202314 minutes, 57 secondes
Episode Artwork

“ገበታ ለወገኔ” በስዊዘርላን የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ተሳትፎ

በስዊዘርላንድ ኢትዮጵያዉያንን ያሰባሰበዉ “ገበታ ለወገኔ” የተባለዉ በጎ አድራጎት ድርጅት፤ ስለ ኢትዮጵያ ያገባናል፤ ኃላፊነትም አለብን በሚል መርህ በኢትዮጵያ የተለያዩ ድጋፎችን ማድረግ ከጀመረ ዓመታትን አስቆጥሯል። ለህዝባችን በተለይ ጦርነት ላደቀዉ ህዝብ መድረስ ከማንም በላይ የኛ ኢትዮጵያዉያን ቀዳሚ ኃላፊነት እና ግዴታ ነዉ።
04/05/202315 minutes, 36 secondes
Episode Artwork

“ገበታ ለወገኔ” በስዊዘርላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን በጎ አድራጎት

04/05/202315 minutes, 36 secondes
Episode Artwork

የሲዳማ ማህበረሰብ እና ባህሉ

27/04/202314 minutes, 4 secondes
Episode Artwork

ፌቼ ጫምባላላ-የሲዳማ ህዝብ የአንድነት ምልክት

ሲዳማ ክልል ህዳር 14 ቀን 2012 ዓ.ም በይፋ ከተመሰረተ ዘንድሮ ሁለተኛ ዓመቱን ይዝዋል። የሲዳማ ህዝብ ዘንድሮ የዘመን መለወጫዉን «ፊቼ ጨንበላላ» በተለይ በድምቀት አክብሯል። ህዝቡ ክልሉን ካገኘ ወዲህ ሁሉ ነገር ሆኖለታል፤ ተሳክቶለታል ማለት አይደለም፤ ቢሆንም ግን ህዝቡ በዓሉን በሰላማዊ መንገድ ማክበሩ ትልቅ ነገር ነዉ።
27/04/202314 minutes, 4 secondes
Episode Artwork

በገና እና የሁዳዴ ጾም

13/04/202312 minutes, 47 secondes
Episode Artwork

የዓፋሮች ባሕላዊ ጋብቻ

06/04/202313 minutes, 36 secondes
Episode Artwork

15ኛዉ የአፋር ሱልጣን አህመድ አሊሚራህ ማን ናቸዉ?

“ባንዲራችንን እንኳን እኛ ግመሎቻችንን ያውቋታል” በሚል አነጋገር የአፋር ህዝቦች ይታወቃሉ። በተለይ በዚህ ንግግራቸዉ የባንዲራን እና የአገር ፍቅርን ይበልጥ የገለፁት 9ኛዉ የአፋር ሱልጣኔት አሊሚራህ ሀንፍሬ ናቸዉ። ልጃቸዉ ሱልጣን አህመድ አሊሚራህ ሱልጣን አንፍሬ አሊሚራህ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩ በኃላ 15ኛ ሱልጣን ሆነዉ ተሾመዋል።
30/03/202314 minutes, 13 secondes
Episode Artwork

«የኢትዮጵያ የሥነ ጽሑፍ ዋርካ ነው የወደቀው» የባህል መድረክ

09/03/202314 minutes, 9 secondes
Episode Artwork

አድዋ እንዴት ይዘከር?

አድዋ ሲዘከር የአጼ ምኒሊክ እና የጦር አበጋዞቻቸው ተክለ ስብዕና ዘመን ተሻግሮ ያወዛግባል። ከ127 ዓመታት በፊት ለነጻነታቸው ቀናዒ በነበሩ ኢትዮጵያውያን የተገኘው ድል ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ ዜጎች የተሳተፉበት ነው። ታዲያ የአድዋ ዝክር ለምን ያወዛግባል? ወደፊትስ እንዴት ይዘከር?
02/03/202314 minutes, 27 secondes
Episode Artwork

አድዋ እንዴት ይዘከር?

02/03/202314 minutes, 27 secondes
Episode Artwork

የታሪክ ተመራማሪዉ ሐንሳሞ ሐመላ ሲታወሱ

የታሪክ ተመራማሪው ሐንሳሞ ሐመላ የሚታወቁት በ1966 ዓ.ም ያሳተሙት እና ከ 1966 ዓ.ም በፊት ስለ ደራሼ ህዝብ ማንነት የሚገልፀዉ "የድራሼ ህዝብ ታሪክ" በተባለዉ መጽሐፋቸዉ ነዉ። የአቶ ይህ መጽሐፉ ስለ ድራሼ ህዝብ ታሪክ፤ ትውፊት፤ ባህል፤ ቋንቋ፤ የኢኮኖሚያዊ መሰረት እና ትስስር ብሎም ስለ ቀጣዩ የድራሼ የኢኮኖሚ ስጋት ጭምር ያሳያል።
23/02/202315 minutes, 51 secondes
Episode Artwork

የታሪክ ተመራማሪዉ ሐንሳሞ ሐመላ እንዴት ይታወሳሉ?

23/02/202315 minutes, 51 secondes
Episode Artwork

ቅርሶቻችን በባዕድ ሃገር ሲቀሩ ልንቆጭ ይገባናል

16/02/202314 minutes, 56 secondes
Episode Artwork

የተዘረፉ ቅርሶቻችንን ለመቀበል ዝግጁ ነን?

ቅርሶቻችን በባዕድ ሃገር ሲቀሩ ልንቆጭ ይገባናል። ስለዚህ የተዘረፉ ጥንታዊ ቅርሶቻችን ወደ ሃገር አስመልሰን በጥንቃቄ እንዲቀመጡ መንግሥት ሊሰራበት የሚገባ ጉዳይ ነዉ። ቅርሶች የጋራ መለያዎቻችንና የጋራ ሃብቶቻችን ናቸዉ። ቅርሶች የአማራ የትግሬ የኦሮሞ ወይም የሌላ ብሄር ብሄረሰቦች የግል ሃብት ሳይሆን የሃገር ሃብት፤ የሃገር ታሪክ ናቸዉ።
16/02/202314 minutes, 56 secondes
Episode Artwork

ዓለም አቀፍ የሆሎኮስት መታሰቢያ ምንድን ነው?

በዓለም አቀፍ ደረጃ እለቱ ጥር 27 ቀን 2006 ዓ.ም ለመጀመርያ ጊዜ ሲታሰብ፤ የወቅቱ የተመድ ዋና ፀሐፊ የነበሩት ኮፊ አናን "ይህ አሳዛኝ ክስተት ሊታረም የማይችል ነው። የሰው ልጅ ግን ይህንን ሁኔታ በኀፍረትና ፀፀት በማስታወስ ከአሰቃቂ ሁኔታ ራሱን ሊታደግ እና ሊያነቃ ይገባል" ሲሉ ተናግረዋል። በጀርመን ከ 1996 ዓመት ጀምሮ ይታሰባል።
02/02/202315 minutes, 58 secondes
Episode Artwork

ዉሎ አዳር ከጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ ጋር

ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ ኢትዮጵያን ከደቡብ እስከ ሰሜን ከምዕራብ እስከ ምስራቅ ተጉዛ፤ የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦችን ጎብኝታ፤ ባህላቸዉን ተዋዉቃ ኑሮአቸዉን ኖራ በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ለህዝብ «ዉሎ አዳር» በሚል ፕሮግራምዋ ከባልደረቦችዋ ጋር አቀናብራ ለሃገር የምታሳየዉ የአገርህን እወቅ ዝግጅቷ ታዋቂነትንና ተወዳጅነትን አትርፋለች።
26/01/202315 minutes, 47 secondes
Episode Artwork

ዉሎ አዳር ከጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ ጋር

26/01/202315 minutes, 47 secondes
Episode Artwork

ጀርመናዊትዋ፤ ለኢትዮጵያ በመስራት ማመስገን እፈልጋለሁ

ስራ በጀመርኩበት እድሜ ክልል ያሉ አዲሶቹን ትዉልዶች በመርዳትና በማገዝ የተደረገልኝን ነገር ሁሉ መልሼ መስጠት እፈልጋለሁ። መልሼ በመክፈል ማመስገን እፈልጋለሁ። ለብዙ ዓመታት ኢትዮጵያዉያን ሃገር ዉስጥ ያሉም ሆነ በዉጭ የሚኖሩ እዚህም ጀርመን ዉስጥ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ያገኘሁትን ትልቅ ጉልበት ያለዉ አወንታዊ ድጋፍ መልሼ መስጠት እፈልጋለሁ።
19/01/202314 minutes, 59 secondes
Episode Artwork

ኢትዮጵያ ከጎርጎረሳዉያኑ 1976 ጀምሮ አዳዲስ እድሎችን ማፈላለግ የጀመርኩባት ሃገር ናት

19/01/202314 minutes, 59 secondes
Episode Artwork

ጎንደር ፣ ደቡብ ትግራይ ፣ በተወሰነ የጎጃም ክፍል እንዲሁም ሰሜን ውሎ ቤተ-እስራኤላዉያን ይኖራሉ

12/01/202313 minutes, 37 secondes
Episode Artwork

ባሕላዊ የግጭት አፈታት በሱሪና በሸኮ ብሔረሰቦች

05/01/202312 minutes, 3 secondes
Episode Artwork

የዘንድሮዉ ክብረ በዓል የዩክሬኑ ጦርነት ጥላ አጥሎበት አልፏል

29/12/202215 minutes, 39 secondes
Episode Artwork

የጀርመናዉያን የገና በዓል ባህላዊ አከባበር

የገና በዓል በጀርመን ድሆች የሚጠየቁበት ለሌላቸዉ ያለሽን የምታካፍይበት የተባረከ እና የተደነቀ ሰዓትነዉ የገና በዓላቸዉን እኔም እወደዋለሁ። በዚህ ዓመት በዩክሬይን እና የሩስያ ጦርነት ምክንያት የገና በዓል ጥቁር ጥላ ያንዣበበበት ነበር። አዉሮጳን ችግር እና ሃሳብ ላይ ጥሏል።
29/12/202215 minutes, 39 secondes
Episode Artwork

የአፍሪቃ የኳስ አባት ክቡር ይድነቃቸዉ ተሰማን ሞሮኮ አክብራቸዋለች

15/12/202215 minutes, 42 secondes
Episode Artwork

የአፍሪቃ የእግር ኳስ አባትና የሞሮኮ የኳስ ጥበብ

ኢትዮጵያን ጨምሮ 11 የአፍሪቃ አገራት ያደረጉትን የማጣሪያ ውድድር አሸንፋ በጎርጎረሳዉያኑ አቆጣጠር በ1970 ዓ.ም በሜክሲኮ የዓለም ዋንጫ አፍሪቃን ወክላ የተካፈለች የመጀመሪያዋ አገር ሞሮኮ ነበረች። ሞሮኮ በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ፖርቱጋልን ገጥማ አንድ ለዜሮ አሸንፋ ወደ ግማሽ ፍፃሜ በማለፍም የመጀመሪያዋ አፍሪቃ አገር ሆናለች፡፡
15/12/202215 minutes, 42 secondes
Episode Artwork

በሐዋሳ ከተማ ተከብሯል

08/12/202210 minutes, 34 secondes
Episode Artwork

17ኛው የብሄረሰቦች ቀን በብዝኃነት ባህል

ዛሬ በሀዋሳ ከተማ የተከበረው 17ኛው የብሄሃር ብሄረሰቦች በዓል እንደወትሮው ሁሉ ከፖለቲካዊ ይዘቱ ይልቅ ባህላዊ ትዕይንቱ ጎልቶ የተስተዋለበት ሆኗል፡፡ በሀዋሳ አለምአቀፉ ስታዲየም በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ታዳሚዎች በተገኙበት የተከበረው ይኼው በዓል ከአራቱም የአገሪቱ አቅጣጫዎች የመጡ የባህል ተወካዮች ባህላዊ አለባበስና ጭፈራዎችን አቅርበውበታል፡፡
08/12/202210 minutes, 34 secondes
Episode Artwork

የሰባቱ አንጋፋ ሰዓልያን አዉደ-ርዕይ

አዉደ-ርዕዩ፤ ከ1950ዎቹ መጀመሪያ እስከ 1960ዎቹ መጨረሻ፤ በዓለ የሥነ-ጥበብ ዲዛይን ትምህርት ቤት፤ በስዕል ሞያ የተመረቁ ቀደምት ተማሪዎችና፤ ከፊሎቹም በአሁኑ ወቅት ትምህርት ቤቱ ዉስጥ በማስተማር ላይ የሚገኙ ናቸው። አውደ-ርዕዩን ማዘጋጀት ያስፈለገው ለኢትዮጵያ ባለውለታ የሆኑ አንጋፋ ሰዓሊዎችን እና ሥራዎቻቸውን ለማስተዋወቅ ነው።
01/12/202214 minutes, 26 secondes
Episode Artwork

የጀነራል ታደሰ ብሩ 100 ኛ ዓመት መታሰብያ

24/11/202215 minutes, 2 secondes
Episode Artwork

አምባሳደር እምሩ ዘለቀ የ 99 ዓመት እድሜ ባለፀጋ ነበሩ

18/11/202214 minutes, 55 secondes
Episode Artwork

አሊ ቢራ ስለነጻነት፣ ስለ ሰው ልጆች እኩልነት፣ ስለፍቅር፣ ስለተፈጥሮ እና ስለአገር አቀንቅኗል።

10/11/202214 minutes, 44 secondes
Episode Artwork

አቶ ምንተስኖት መንገሻ

27/10/202214 minutes, 20 secondes
Episode Artwork

የክቡር ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴን የ 84ኛ የዕረፍት መታሰቢያን ተከትሎ የፎቶግራፍ አውደ ርዕይ እየታየ ነዉ

20/10/202214 minutes, 23 secondes
Episode Artwork

መሰላ የከንባታ ጠምባሮ የዘመን መለወጫ

13/10/202213 minutes, 35 secondes
Episode Artwork

መሰላ ባሕላዊ የካምባታ ጠምባሮ ዘመን መለወጫ

መሰላን ለየት ከሚያደርጉት ሌሎች ጉዳዮች የዕርቅ በዓል መሆኑ ነው። ማንም ሰው በግል የተጋጨውን መሰረት አድርጎ የቋጠረውን ቂም ይዞ መሰላ ላይ መካፈል አይችልም። መሰላን መሻገር አይችልም።
13/10/202213 minutes, 35 secondes
Episode Artwork

የባህል መድረክ፦ የኦሮሞ ባህላዊ አልባሳት ቅድ ባለሙያዎቹ እንስቶች

06/10/202212 minutes, 59 secondes
Episode Artwork

የኦሮሞ ባህላዊ አልባሳት ቅድ ባለሙያዎቹ እንስቶች

ሴና ግርማና ሃና በቃና የኦሮሞ ባህላዊ እና ዘመናዊ አልባሳት ቅድ ባለሙያ ናቸው። ባለሙያዎቹ ባህላዊ አልባሳት በአዳዲስ ዲዛይኖች ሲያዘምኑ ባህላዊ እሴቶቻቸውን እንዳይለቁ እንደሚጨነቁ ይናገራሉ። ለሁለቱ ወጣት ባለሙያዎች እንደ ኢሬቻ ያሉ ክብረ በዓላት ሥራዎቻቸው ለዕይታ እንዲበቁ አግዘዋቸዋል። የልብስ ቅድ ባለሙያዎቹን ሥዩም ጌቱ አነጋግሯቸዋል
06/10/202212 minutes, 59 secondes
Episode Artwork

ከንግሥቲቱ በኋላ የኮመንዌልዝ ጥያቄና የብሪታንያና የጀርመን ትስስር

ዚምባቤ ከብሪታንያ ቅኝ ግዛት የተላቀቀች የመጨረሻዋ አፍሪቃ ሃገር ናት። የእዚያን ጊዜዉ ዌልስ ልዑል ቻርልስ የአዲሲትዋን ዚምባቤ ሉዓላዊነት በይፋ ለሮበርት ሙጋቤ ለማስረከብ በአካል ሃራሪ ተገኝተዉ ነበር። ዳግማዊት ንግሥት ኤልሳቤጥ በ70 ዓመት የግዛት ዘመናቸዉ በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ ወደ 40 ለሚጠጉ አካባቢዎች ሉዓላዊነታቸዉን መልሰዋል።
22/09/202215 minutes, 55 secondes
Episode Artwork

-የብሪታንያ ንጉሳዊ ቤተሰብና የጀርመናዉያን ታሪክ -ከንግስቲቱ ሞት በኃላ በቅኝ ግዛት ሃገሮች የተቀሰቀሰዉ ጥያቄ -ንጉስ ቻርልስ ሳልሣዊ ንግሥናዉን ይወጡት ይሆን?

22/09/202215 minutes, 55 secondes
Episode Artwork

«ንግሥቲቱ፤ አዲስ አበባን፤ ባህርዳርን፤ ጎንደርን አስመራን ጎብኝተዋል»

15/09/202215 minutes, 46 secondes
Episode Artwork

የእርስ በርስ ጦርነት የጋረደዉ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመትና የመልካም ምኞት መግለጫ

በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ተፈጥሮም ጭምር የሚለወጥበት ነው፡፡ እንኳን ለዘመን መለወጫ ዋዜማ አደረሳችሁ። በመስከረም ወር አዝመራው ያብባል፣ የደፈረሱ ወንዞች መጥራት ይጀምራሉ፣ አደይ አበባ ምድሪቱን ማልበስ ይጀምራል፣ የመስቀል ወፎች ከተደበቁበት ይወጣሉ፡፡
08/09/202215 minutes, 7 secondes
Episode Artwork

«ሰዎችን ማክበርንና ከሰዎች ጋር እንዴት መኖር እንደሚቻል እንዲሁም ትዕግስት እንዴት መሆን እንዳለበት የተማርኩት ከሐመሮች ነዉ»

01/09/202215 minutes, 35 secondes
Episode Artwork

ጀርመናዊትዋ የማኅበረሰብ ጥናት ባለሞያና የሐመር ትዝታዎችዋ

ስለኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት እየሰማነዉ ያለዉ ነገር በጣም ያሳዝናል። በኢትዮጵያ የማዉቃቸዉ ብዙ ጓደኞች አሉኝ። ስለኢትዮጵያ ሁኔታ በቅርበት ይነግሩኛል። ስለሐመርም ይነግሩኛል። በእርግጥ ከሐመር ከወጣሁ 27 ዓመት ሆኖኛል። ግን የቀድሞ አስተማሪዬ ሐመሮች አሁንም በከብት ጀርባ ላይ ይዘላሉ። ህይወትም እየቀጠለ ነዉ ሲሉ ስለደህንነታቸዉ ይነግሩኛል።
01/09/202215 minutes, 35 secondes
Episode Artwork

ጀርመንና ኢትዮጵያ በየሃገራቱ የትብብር ሥራን ከጀመሩ ዘመናትን አስቆጥረዋል

25/08/202215 minutes, 41 secondes
Episode Artwork

በጦርነትና ግጭት የተጎዳዉ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ

በኢትዮጵያ በቱሪዝም መስዕብነት የሚያገለግሉ ታሪክ፣ ባህልና ተፈጥሮ ናቸው፡፡ በተለይም ከታሪክ ጎብኚዎች አንጻር ትልቁ የቱሪስቶች መስዕብ በሰሜን የአገሪቱ አከባቢዎች ላይ ያነጣጥራል፡፡ ይሁንና አከባቢው ባለፉት ጥቂት ዓመታት በጦርነት መጎዳቱ ዘርፉ ትልቁ ኪሳራ ውስጥ እንዳስገባው የአስጎብኚ ድርጅትች ይገልጻሉ፡፡
18/08/202213 minutes, 52 secondes
Episode Artwork

የላሊበላ ውቅር ዐብያተ ክርስቲያናት ጥበቃ

በሰሜን ኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው ጦርነት ሌላው የቅርሱን ደኅንነት ለአደጋ ያጋለጠ ሌላው ስጋት ነበር።በርግጥ በላሊበላ ቅርሶች ላይ የተጋረጡትን አደጋዎች ለመከላከል እንቅስቃሴዎች ቢጀመሩም፤የታቀዱት ፕሮጀክቶች ግን በታሰበላቸው አለመከናወናቸው የቅርሶቹ ለአደጋ ተጋላጭነት እንዲጨምር ማድረጉ ይነገራል።
04/08/202213 minutes, 1 secondes
Episode Artwork

በየዓመቱ የጥበብ ፈርጦችን እዉቅና ይሰጣል ይሸልማል

28/07/202214 minutes, 59 secondes
Episode Artwork

ኢትዮጵያዊ ሀገሩ የት ነዉ?

“ኢትዮጵያዊ ሀገሩ የት ነው?” ሳነብ ዉስጤ የሆነ ነገር መረበሽ እየተሰማኝ ነበር። የመደበላለቅ ስሜት። አንቺ ቀበጥ ሃገርሽ ላይ ሆነሽ ምን ልሁን ነዉ የምትይዉ? ብለሽኝ ይሆናል። የሆነ ነገር ረብሾሽ፤ ጩሂ ጩሂ ብሎሽ አያዉቅም? ከሃገራቸዉ ተሰደዉ ሆድ ለባሳቸዉ አንቺ ጻፍሽላቸዉ። ሃገራችን ላይ ሆነን መጠግያ ላጣንስ? አንድ ወገን ለሌለንስ?
21/07/202215 minutes, 51 secondes
Episode Artwork

ወደ አፍሪቃ የተመለሱ ቅርሶች ዳግም ላለመሰረቃቸዉ ምን ማስተማመኛ አለ?

በቅኝ ግዛት ዘመን ከአፍሪቃ የተዘረፉ ቅርሶች ወደ የሃገራቸዉ ከተመለሱ በኋላ ደግመዉ ላለመዘረፋቸዉ አልያም ላለመዉደማቸዉ ምን ማስተማመኛ አለ? ባለፈዉ ሰሞን ጀርመን በቅን ግዛት ዘመን ከአፍሪቃ የተዘረፉ ከ 1000 በላይ ቅርሶችን እንደምትመልስ ማስታወቅዋ ይታወቃል። ለእርሶ ቅርስ ማለት ምን ማለት ነዉ? ለእርሶ ቅርስ ማለት ምን ማለት ነዉ?
14/07/202214 minutes, 8 secondes
Episode Artwork

አፍሪቃ ዉስጥ ዳግም ቅርሱ ስላለመሰረቁ ምን ማስተማመኛ አለ?

14/07/202214 minutes, 8 secondes
Episode Artwork

ጋዜጠኛ ፀጋዬ ታደሰ «ፀጋዬ ሮይተርስ» ሲታወሱ

የ6ኛ ዉ ዙር የበጎ ሰው ሽልማት አሸናፊ የነበሩት፤ ጋዜጠኛ ፀጋዬ ታደሰ፤ በ92 ዓመታቸዉ ሰኔ 23 ቀን 2014 ዓ.ም ከዚህ ዓለም ሞት ተለይተዋል። ጋዜጠኛ ፀጋዬ ታደሰ፤ የሰባት ወንዶች እና የአንዲት ሴት ልጅ አባት፤ እና የብዙ ህጻናት አያት ነበሩ።
07/07/202215 minutes, 54 secondes
Episode Artwork

የወር አበባ ጸጋ ወይስ እርግማን?

30/06/20229 minutes, 2 secondes
Episode Artwork

ሠዓሊ ተስፋዬ ንጋቱ እና የኢትዮጵያ ሥነ-ሥዕል

በአንድ ሃገር የሰለጠነ እይታዊ ባህል ያለዉን ማኅበረሰብ ለመፍጠር ሥነ-ሥዕል ከፍተኛ ድርሻ አለዉ፤ የሰዉ ልጅ እዉቀትን ከሚገበይባቸዉ፤ ዓለምን ከሚተረጉምባቸዉ ከሚያትትባቸዉ እና ከሚዳኝባቸዉ ጉዳዮች አንዱ እይታዊ ጥበብ ነዉ። ለበርካታ ወጣት ሠዓልያን ያላቸዉን ክህሎት ያስተላለፉት ሠዓሊ ተስፋዬ ንጋቱ ሲታወሱና ሲመሰገኑ ይኖራሉ።
30/06/202215 minutes, 41 secondes
Episode Artwork

የሠዓሊ ተስፋዬ ንጋቱ ማስታወሻ

23/06/202215 minutes, 41 secondes
Episode Artwork

በሩስያ የኢትዮጵያዉያን ተማሪዎች ተማፅኖ

በሩሲያ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ለማስተርስ እና ለዶክትሬት ዲግሪ ትምህርታቸዉን በመከታተል ላይ የሚገኙ ወደ 50 የሚሆኑ ኢትዮጵያዉያን ተማሪዎች ለሚኖሩበት የቤት ኪራይ እና ለምግብ የሚሆን ገንዘብ ተቸግረናል ሲሉ አማረሩ። በተለይ የሩስያና የዩክሬይን ጦርነት ከጀመረ ወዲህ የባንክ አገልግሎት በመቋረጡ ሁኔታዉን እንዳከበደዉም ተናግረዋል።
16/06/202215 minutes, 12 secondes