ሳንቲም ፈንድሚ፤ ዲጅታል የዕርዳታ ገንዘብ ማሰባሰቢያ መድረክ
10/23/2024 • 10 minutes, 48 seconds ሳንቲም ፈንድሚ፤ ዲጅታል የዕርዳታ ገንዘብ ማሰባሰቢያ
ሳንቲም ፈንድሚ/SantimFundMe/ የተሰኘው ይህ ዲጅታል መድረክ ለጋሾችም ሆኑ ልገሳ የሚያስፈልጋቸው አካላት በቀላሉ እና ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ የልገሳ ስራን እንዲያከናውኑ የሚያደርግ ነው ተብሏል። ዲጅታል መድረኩ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን አገልግሎት ይሰጣል።
10/23/2024 • 10 minutes, 48 seconds የ2024 የተፈጥሮ ሳይንስ የኖቬል ተሸላሚዎች እና የምርምር ስራዎቻቸው
በየዓመቱ የላቀ የምርምር ስራዎችን ላበረከቱ ሊቃውንት የሚሰጠው የኖቤል ሽልማት፤ በዘንድርው ዓመትም በኬሚስትሪ፣ በፊዚክስ እና በህክምና ሳይንስ ዘርፎች ለሰባት ተመራማሪዎች ሽልማት ተሰጥቷል። ለዘመኑ ቴክኖሎጅ ለሰውሰራሽ አስተውሎት መንገድ የጠረገው የማሽን መመር ለመጀመሪያ ጊዜ በፊዚክስ ዘርፍ የኖቤል ሽልማት አሸናፊ ግኝት ሆኗል ።
10/16/2024 • 10 minutes, 45 seconds የ2024 የተፈጥሮ ሳይንስ የኖቬል ተሸላሚዎች እና የምርምር ስራዎቻቸው
10/16/2024 • 10 minutes, 45 seconds በኢትዮጵያ የሰሞ ኑ የመሬት መንቀጥቀጥ እንዴት ተከሰተ?
10/9/2024 • 8 minutes, 11 seconds በኢትዮጵያ የሰሞኑ የመሬት መንቀጥቀጥ እንዴት ተከሰተ?
ሰሙኑን በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የመሬት መንቀጥቀጥ መታየቱን ነዋሪዎች እና ባለሙያዎች ገልጸዋል።ለመሆኑ የመሬት መንቀጥቀጥ እንዴት ይከሰታል?በኢትዮጵያ የትኞቹ አካባቢዎች ተጋላጭ ናቸው?አደጋው ሲያጋጥም ምን ጥንቃቄ መደረግ አለበት?የቅድመ ጥንቃቄ ስራዎችስ?
10/9/2024 • 8 minutes, 11 seconds ቴለግራም የሃሳብ ነጻነት መድረክ ወይስ የወንጀለኞች መደበቂያ?
10/2/2024 • 10 minutes, 57 seconds ቴለግራም የሃሳብ ነጻነት መድረክ ወይስ የወንጀለኞች መሸሸጊያ?
አዲሱ የቴሌግራም የግላዊነት ማሻሻያ የተጠቃሚዎችን መረጃ ለባለስልጣናት አሳልፎ የሚሰጥ በመሆኑ እያከራከረ ነው። አንዳንዶች የተጠቃሚን መረጃዎች ለመንግስታት ማጋራት ወንጀልን ለመዋጋት ይረዳል ሲሉ፤ በሌላ በኩል መንግስታት ዜጎቻቸውን እንዲሰልሉእና እንዲጨቁኑ ይረዳቸዋል።በማለት ይከራከራሉ።
10/2/2024 • 10 minutes, 57 seconds በሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጅ የታገዘው የአውሮፓ የስደት ቁጥጥር
በጦርነት፣ በድህነት ወይም በተፈጥሮ አደጋዎች በግዳጅ የተፈናቀሉ እና የተሻለ ህይወት ፈልገው ወደ አውሮፓ ለመሻገር በሜዲትራኒያን ባህር አደገኛውን የጀልባ ጉዞ የሚያደርጉ ስደተኞች አሁን የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጅ ዒላማ ሆነዋል።ምክንያቱም የአውሮፓ ህብረት ስደትን ለመቆጣጠር የተለያዩ የሰው ሰራሽ አስተውሎት መሳሪያዎችን እየተጠቀመ ነው።
9/25/2024 • 10 minutes, 54 seconds በሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጅ የታገዘው የአውሮፓ የስደት ቁጥጥር
9/25/2024 • 10 minutes, 54 seconds የሉሲ ወይም ድንቅነሽ ቅሪተ-አካል ግኝት 50ኛ ዓመት
በጎርጎሪያኑ ህዳር 1974 ዓ.ም. በአፋር የአዋሽ ስምጥ ሸለቆ የተገኘው የሉሲ ወይም የድንቅነሽ ቅሪተ አካል እነሆ 50 ዓመቱን ይዟል። 3.2 ሚሊዮን ዓመት ዕድሜ ያለው የሉሲ ቅሪተ-አካል ስለ ሰው ልጆች አመጣጥ ለማጥናት ዓለም አቀፋዊ ፍላጎት የቀሰቀሰ እና ቀደም ሲል ስለሰው ልጆች አመጣጥ የነበረውን ታሪክ እና አመለካከት የለወጠ ሆኗል።
9/18/2024 • 10 minutes, 9 seconds የሉሲ ወይም ድንቅነሽ ቅሪተ-አካል ግኝት 50ኛ ዓመት
9/18/2024 • 10 minutes, 9 seconds ስለ አዲስ አመት ዕቅድ ሳይንስ ምን ይላል?
አሮጌ አመ ት ተሸኝቶ አዲስ ዓመት ሲተካ አዳዲስ ዕቅዶችን መንደፍ የተለመደ ነገር ነው።ለመሆኑ ሰዎች አዲስ ዓመትን እንደ አዲስ ጅምር የሚቆጥሩት ለምንድን ነው? በአዲስ ዓመትስ ለምን አዲስ ዕቅድ ያወጣሉ? ስለ አዲስ አመት ዕቅድስ ሳይንስ ምን ይላል?
9/11/2024 • 9 minutes, 51 seconds ሰዎች በአዲስ ዓመት ለምን አዲስ ዕቅድ ያወጣሉ?
9/11/2024 • 9 minutes, 51 seconds ሔማን በቀለ፤ ታይም መፅሄት የመረጠው የዓመቱ ምርጥ ታዳጊ ሳይንቲስት
ትውልደ ኢትዮጵያዊውን ሄማን በቀለ በታይም መፅሄት የተመረጠው የቆዳ ካንሰርን ለማከም የሚውል ሳሙና በመስራ ቱ ነው። ታዳጊው ከዚህ በፊትም ስሪ ኤም 3M የተባለ ኩባንያ ባካሄደው የወጣት ሳይንቲስቶች ውድድር በማሸነፍ 25,000 ዶላር ተሸልሟል።
9/4/2024 • 9 minutes, 34 seconds የመጀመሪዋ ጀርመናዊት ሴት ወደ ህዋ ልትመጥቅ ነው
8/28/2024 • 9 minutes, 32 seconds የመጀመሪዋ ጀርመናዊት ሴት ወደ ህዋ ልትመጥቅ ነው
ስፔስ ኤክስ የተባለው የግል የጠፈር ምርምር ኩባንያ ሰሞኑን እንዳስታወቀው የመጀመሪያዋ ጀርመናዊት ሴት ከሌሎች አራት ጠፈርተኞች ጋር በቅርቡ ወደ ህዋ ትጓዛለች።ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ጠፈር ጉዞ የምታደርገው ጀርመናዊት ራቤያ ሮጌ ትባላለች።የሮቦቲክስ ተመራማሪ ነች። ለመሆኑ ሴቶች በጠፈር ምርምር ያላቸው አጠቃላይ ተሳትፎ ምን ያህል ነው?
8/28/2024 • 9 minutes, 32 seconds ዛሬ ገበያ፤ ለሸማቾች ወቅታዊ የገበያ መረጃ የሚቀርበው ዲጅታል መድረክ
8/21/2024 • 10 minutes, 20 seconds ዛሬ ገበያ፤ ለሸማቾች ወቅታዊ የገበያ መረጃ የሚያቀርበው ዲጅታል መድረክ
ዛሬ ገበያ፤ ለአዲስ አበባ ከተማ ሸማቾች ዕለታዊ የሸቀጣሸቀጦች ዋጋን ለመከታተል የሚያግዝ ዲጅታል መድረክ ነው። ዝሩባቤል ዮሀንስ እና ናኦል ከፍያለው በተባሉ ወጣቶች የተመሰረተው ይህ ዕለታዊ የገበያ ዋጋ መከታ ተያ ሸማቾች የዕየለቱን የገበያ ዋጋ በማወቅ የገንዘብ አቅማቸውን ያገናዘበ ግዥ እንዲከናውኑ ለመወሰን ያግዛል።
8/21/2024 • 10 minutes, 20 seconds በበይነመረብ የሚደረግ የማንቃት ስራ መሬት ላይ ለውጥ ያመጣል?
የበይነመረብ ተሟጋችነት፤ማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎችን፣ በይነመረብን እና ተንቀሳቃሽ ስልኮችን የመሳሰሉ ቴክኖሎጅዎችን በመጠቀም ለውጥን ለማነሳሳት ጥቅም ላይ ይውላል።የበይነመረብ ተሟጋችነት በጊዜ እና በቦታ ሳይገደብ በመላው ዓለም በቀላሉ ተደራሽ በመሆኑ ደግሞ ተፈላጊነቱ ጨምሯል። ለመሆኑ ጥቅም እና ጉዳቱ ምንድነው?መሬት ላይስ ለውጥ ያመጣልን?
8/14/2024 • 12 minutes, 20 seconds የበይነመረብ አንቂነት መሬት ላይ ለውጥ ያመጣልን?
8/14/2024 • 12 minutes, 20 seconds እየተባባሰ የመጣው በልጆች ላይ የሚደርስ የሳይበር ጉልበተኞች ጥቃት
8/8/2024 • 12 minutes, 44 seconds እየተባባሰ የመጣው በልጆች ላይ የሚደርስ የሳይበር ጉልበተኞች ጥቃት
በቅርቡ በ 44 አገሮች ላይ የተደረገ አንድ ጥናት የ«ሳይበር ቡሊንግ» መጨመሩን ያሳያል። በጥናቱ መሰረት የሳይበር ጉልበተኞች ጥቃት ከ6 ተማሪዎች አንዱን ይጎዳል። መረጃዎች እንደሚያሳዩት ችግሩ በዓለም አቀፍ ደረጃም አሳሳቢ ነው።ለመሆኑ ችግሩ በኢትዮጵያ ምን ያህል ነው? ችግሩ ሲያጋጥምስ ምን መደረግ አለበት? እንዴትስ መከላከል ይቻላል?
8/7/2024 • 12 minutes, 1 second ከሰሞኑ ዓለም አቀፍ የኮምፒዩተር ሥርዓት ብልሽት ጀርባ ያሉ እውነታዎች
በቅርቡ በማይክሮሶፍት ዊንዶ ኮምፒዩተሮች ላይ በተከሰተ ችግር በመላው ዓለም በተለያዩ የስራ ዘርፎች ላይ መስተጓጎል አስከትሎ ነበር።ችግሩን ፈጥሯል የተባለው ክራውድስትራይክ የተባለው የቴክኖሎጅ ኩባንያ ለችግሩ ይቅርታ ጠይቆ ለማስተካከል እየሰራ መሆኑን ገልጿል። ለመሆኑ ችግሩ እንዴት ተከሰተ? ያስከተለው ጉዳት እና መፍትሄውስ?
7/31/2024 • 10 minutes, 39 seconds ከሰሞኑ ዓለም አቀፍ የኮምፒዩተር ሥርዓት ብልሽት ጀርባ ያሉ እውነታዎች
7/31/2024 • 10 minutes, 39 seconds ስፓሩሊና ፤ ብዙ ሚሊዮን ብር የሚታፈስበት የውሃ ውስጥ ምርት
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከፍተኛ ትኩረት እና ሰፊ ጥናቶች እየተደረገበት የሚገኘው «ስፓሩሊና» ውሃ ውስጥ የሚገኝ ወደ ሰማያዊ የሚያደላ አረንጓዴ ቀለም ያለው የአልጌ አይነት ነው። ባለሙያዎች እንደሚሉት ስፓሩሊና በአንድ ህዋስ ውስጥ ፕሮቲን፣ ቫይታሚን፣ ስብ፣ ማዕድናት እና ካርቦሃይድሬትን በመያዝ ብቸኛው ማይክሮ አልጌ ነው።
7/24/2024 • 10 minutes, 58 seconds በጅማ ከሰማይ ስለወረደው ባዕድ ነገር ምንነት
ባለፈው ዓርብ ሰኔ 05 ቀን፣ 2016 ዓ.ም. ሌሊት በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን የቡ ከተማ ከሰማይ ከፍተኛ ድምፅ ተሰምቶ ወድቋል የተባለው ባዕድ ነገር በጅማ ዩኒቨርሲቲ በተቀናጀ መልኩ እየተጠና መሆኑ ተነገረ ። ስለባዕድ ነገሩ ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተጀመረው የቤተሙከራ ጥናት መጠበቅ አስፈላጊ መሆኑንም ባለሞያዎቹ መክረዋል ።
7/16/2024 • 3 minutes, 8 seconds ታብታብ፤እየተዘወተረ የመጣው የዲጅታል ገንዘብ ማግኛ
7/10/2024 • 11 minutes, 47 seconds ታብታብ፤እየተዘወተረ የመጣው ዲጅታል ገንዘብ ማግኛ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ የክሪፕቶከረንሲ ወይም ዲጅታል ገንዘብ ለማግኘት ወጣቶች ብዙ ጊዚያቸውን በተንቀሳቃሽ ስልኮቻቸው ላይ ያሳልፋሉ።ይህንኑ ዲጅታል ገንዘብ ለማግኘት በተለይ «ታብታብ» የሚባለው ዲጅታል መድረክ በአሁኑ ወቅት እየተለመደ ነው።ለመሆኑ ይህ ዲጅታል መድረክ ገንዘብ ያስገኛል ወይ? ጥቅም እና ጉዳቱስ? ሕጋዊነቱስ?
7/10/2024 • 11 minutes, 47 seconds የኢንተርኔት አጠቃቀም ፍትሃዊነት ችግር በኢትዮጵያ
7/4/2024 • 10 minutes, 19 seconds የኢንተርኔት አጠቃቀም ፍትሃዊነት ችግር በኢትዮጵያ
7/3/2024 • 10 minutes, 19 seconds የኢንተርኔት አጠቃቀ ም ፍትሃዊነት ችግር በኢትዮጵያ
ኢትዮጵያም ከጠቅላላው ህዝብ ከሩብ በታች ወይም ወደ 30 ሚሊዮን ለሚጠጋው ህዝብ ብቻ በይነመረብ ተደራሽ በማድረግ፤ አነስተኛ የበይነመረብ ተጠቃሚ ከሆኑ ሀገራት ውስጥ አንዷ ነች።የመብቶች እና ዲሞክራሲ እድገት ማዕከል በቅርቡ ይፋ ባደረገው አንድ ጥናት ደግሞ በኢትዮጵያ ከኢንተርኔት ተደራሽነት በተጨማሪ የፍትሃዊነት ችግር መኖሩን አመልክቷል።
7/3/2024 • 10 minutes, 19 seconds በአሜሪካ በተካሄደ የሮቦቲክስ ውድድር የኢትዮጵያውያን አሸነፉ
6/26/2024 • 12 minutes, 42 seconds በአሜሪካ በተካሄደ የሮቦቲክስ ውድድር የኢትዮጵያውያን አሸነፉ
በቅርቡ በአሜሪካን ሀገር በተካሄደ የሮቦቲክስ ውድድር ኢትዮጵያን ወክለው የተወዳደሩ ኢትዮጵያውያን አዳጊ ወጣቶች በተለያዩ ዘርፎች በማሸነፍ ሽልማት አግኝተዋል። ተማሪዎቹ ከተሸለሙባቸው ፈጠራዎች መካከል ሙቀት እና ቅዝቃዜን ማመጣጠን የሚችል ስማርት ጃኬት እና እሳት የሚያጠፋ ሮቦት ይገኙበታል።
6/26/2024 • 12 minutes, 42 seconds የኤሮስፔስ ቴክኖሎጂ ለኢትዮጵያ ምን ያህል አስፈላጊ ነው?
ከንግድ በረራዎች እስከ የጠፈር ምርምር፣ ከጂፒኤስ ቴክኖሎጂ እስከ ህክምና እና የግብርና ስራ እድገት፤ የኤሮስፔስ ቴክኖሎጂ ፕላኔታችንን እና አጽናፈ ዓለም/universe/ የምናስስበትን መንገድ ቀይሯል። ለመሆኑ የኤሮስፔስ ቴክኖሎጂ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ አዳጊ ሀገራትስ ምን ያህል አስፈላጊ ነው?
6/19/2024 • 11 minutes, 48 seconds የኤሮስፔስ ቴክኖሎጂ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ አዳጊ ሀገራት ምን ያህል አስፈላጊ ነው?
6/19/2024 • 11 minutes, 48 seconds የአቬሽን ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ ምን ደረጃ ላይ ነው?
6/12/2024 • 11 minutes, 27 seconds በአቬሽን ቴክኖሎጂ ኢትዮጵያ ምን ደረጃ ላይ ትገኛለች?
ከስምንት አስርተ አመታት በፊት አውሮፕላን ለመገጣጠም ጥረት ያደረገችው ኢትዮጵያ፤ በአፍሪቃ ስሙ የሚጠቀሰስ አየር መንገድ በመመስረትም ቀዳሚ ሀገር ነች።ለመሆኑ ሀገሪቱ በአሁኑ ወቅት በአቬሽን ቴክኖሎጂ ምን ደረጃ ላይ ትገኛለች? በዘርፉ ያሉ ችግሮች እና መፍትሄዎችስ?
6/12/2024 • 11 minutes, 27 seconds በሰው ሰራሽ አስተውሎት የተሰሩ ቪዲዮዎችን እንዴት መለየት ይቻላል?
6/5/2024 • 11 minutes, 19 seconds በሰው ሰራሽ አስተውሎት የተሰሩ ቪዲዮዎችን እንዴት መለየት ይቻላል?
በሰው ሰራሽ አ ስተውሎት ቴክኖሎጂ በመታገዝ ተንቀሳቃሽ ምስሎችም /ቪዲዮዎች/ መስራት በአሁኑ ወቅት እየተለመደ መጥቷል። እነዚህ ተንቀሳቃሽ ምስሎች ሰዎች ያልሰሩትን እና ያላሉትን ነገር እንዳሉ እና እንደሰሩ ተደርጎ የሚቀርብ በመሆኑ የጥላቻ ንግግር እና ሀሰተኛ መረጃዎችንም ያስፋፋሉ። ታዲያ እነዚህን ቪዲዮዎችን እንዴት መለየት ይቻላል?
6/5/2024 • 11 minutes, 19 seconds ኢትዮጵያ ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ምን ያህል ምቹ ናት?
5/29/2024 • 12 minutes, 25 seconds ኢትዮጵያ ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ምን ያህል ምቹ ናት?
የቤት አውቶሞቢል የ ኤለክትሪክ ካልሆነ ወደ ሀገር እንዳይገባ የኢትዮጵያ መንግሥት ውሳኔ ካሳለፈ ወራት ተቆጥረዋል። ያም ሆኖ የመኪናዎቹ ውድ መሆን፣ የኤለክትሪክ አቅርቦት ፣ የባትሪ መሙያ ጣቢያዎች ፣ የመለዋወጫ እና የጥገና ማዕከላት እጥረት ተግዳሮቶች መሆናቸው ይነገራል።
5/29/2024 • 12 minutes, 25 seconds በኢትዮጵያ በሴቶች ላይ የሚደርሰው የኦንላይን ዘለፋ እና ማሸማቀቅ ከፍተኛ መሆኑን ጥናት አመለከተ
5/22/2024 • 12 minutes, 10 seconds በኢትዮጵያ በሴቶች ላይ ያነጣጠረ የኦንላይን ዘለፋ እና ማሸማቀቅ ከፍተኛ መሆኑን ጥናት አመለከተ
በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች በሀሰት እና በተዛባ መረጃ ላይ የተመሰረቱ በመሆናቸው፤በማህበራዊ ህይወታቸው፣ በቤተሰባቸው ፣በስራ አካባቢያቸው እና በሙያቸው ላይ ጉዳት ማድረሱን ጥናቱ አመልክቷል ። አንዳንድ ሴቶች በበይነመረብ በተደረጉ ዘመቻዎች ምክንያት አካላዊ ጥቃት ወይም እንግልት እንደደረሰባቸው ለአጥኝዎቹ ገልፀዋል።
5/22/2024 • 12 minutes, 10 seconds 5/14/2024 • 10 minutes, 3 seconds አዲሱ የዘረ መል ማሻሻያ ህክምና አይነስውርነትን እስከመጨረሻው ያሰናብት ይሆን?
5/8/2024 • 10 minutes, 6 seconds የዘረመል ማሻሻያ የአይን ህክምና እና ያሳደረው ተስፋ
የሰው ልጅ በተፈጥሮ ከተጎናጸፋቸው የስሜት ህዋሳት ስስ የሆነው እና በዚያው ልክ ለተለያዩ አደጋዎች በእጅጉ ተጋላጭ የሆነው አይን እንደማንኛውም የሰውነት ክፍል ሊታከም ይችላል። አሁን አሁን ያለንበት የቴክኖሎጂ ዘመን ልክ እንደሌሎች የህክምና ዘርፎች ሁሉ ለአይነስውርነት መፍትሄ ሊሆኑ የሚችሉ የምርምር ውጤቶች ይፋ እየሆኑ ነው ።
5/8/2024 • 10 minutes, 6 seconds ኢትዮጵያውያን ቲክቶከሮች ስለቲክ ቶክ መታገድ ምን ይላሉ?
የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት ቲክ ቶክ ከቻይናው ኩባንያ ባይትዳንስ እጅ እስካልወጣ ድረስ በሀገሪቱ ውስጥ እገዳ ለመጣል የሚያስችል ረቂቅ ህግ ያለፈው ቅዳሜ አጽድቋል።ያ ለመሆኑ ቲክ ቶክ ቢታገድ በይዘት ፈጣሪዎች እና በተጠቃሚዎች ላይ ምን ተፅዕኖ ያሳድራል?
5/1/2024 • 9 minutes, 59 seconds ቲክ ቶክ ቢታገድ በይዘት ፈጣሪዎች ላይ ምን ተፅዕኖ ያሳድራል?
5/1/2024 • 9 minutes, 59 seconds አዲስ የዘረመል ጥናት በኢትዮጵያ ቡና ላይ
4/24/2024 • 11 minutes, 55 seconds ኢትዮጵያ የቅድመ ታሪክ የቡና መገኛ መሆኗን አዲስ የዘረመል ጥናት አረጋገጠ
አዲሱ ጥናት እንዳረጋገጠው አረቢካ የቡና ዝርያ የተገኘው ከ610,000 እስከ አንድ ሚሊዮን ዓመታት በፊት ባለው ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ ደኖች ውስጥ ነው። ይህ የቡና ዝርያ ከዛሬ 300,000 ዓመታት በፊት በአፍሪካ ከነበረው ዘመናዊ የሰው ዝርያ /Homo sapiens/ በዕድሜ ቀደምት ነው።
4/24/2024 • 11 minutes, 55 seconds ምናባዊ ኦቲዝም በልጆች አጠቃላይ እድገት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አለው
4/17/2024 • 10 minutes, 37 seconds ምዕናባዊ ኦቲዝም፤ የዲጅታል ዘመን ልጆች ስጋት
ባለሙያዎች እንደሚሉት በተንቀሳቃሽ ስልኮች፣በታብሌት፣በቴሌቪዝን እና በሌሎች ዲጅታል መሳሪያዎች ላይ ረዘም ያለ ጊዜ የሚያሳልፉ ልጆች ለጭንቀት እና ለመረበሽ፣ ለትኩረት ማጣት፣ ለንግግር እና ለቋንቋ መዘግየት እንዲሁም ለግንዛቤ እድገት ውሱንነት ይዳረጋሉ። የሰዎችን ስሜት የመረዳት እና የመግባባት ችሎታቸውንም ይቀንሳል።
4/17/2024 • 10 minutes, 37 seconds የዲጅታል መብት ተሟጋቾች በቴክኖሎጂው ላይ ህግ እንዲወጣ ግፊት እያደረጉ ነው
የዲጅታል መብት ተሟጋቾች በቴክኖሎጂው ላይ ህግ እንዲወጣ ግፊት እያደረጉ ነው
4/10/2024 • 10 minutes, 32 seconds የሰውሰራሽ አስተውሎትን አጠቃቀም የሚቆጣጠሩ ህግ እና መመሪያዎች
የሰውሰራሽ አስተውሎት በአሁኑ ወቅት የሰው ልጆ ችን የአኗኗር ዘይቬ በእጅጉ እየለወጠ ያለ እና በግለሰብም ይሁን በማህበረሰብ ደረጃ ከፍተኛ ተፅዕኖ ያለው ቴክኖሎጅ ነው። ተፅዕኖው አወንታዊ ወይም አሉታዊ ሊሆን ይችላል።ከዚህ አኳያ በቴክኖሎጂው አጠቃቀም ላይ የህግ እና የፖሊሲ ማዕቀፎች ያስፈልጉታል የሚለው ግፊት እየተጠናከረ ነው።
4/10/2024 • 10 minutes, 32 seconds የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጋጠመኝ ያለው የኮድ የፍሰት ስህተት በባለሙያ ዕይታ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፈው መጋቢት መጀመሪያ አጋጥሞት የነበረውን ችግር በተመለከተ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ከባንኩ ጋር አደረኩት ባለው ማጣራት፤ የሞባይል ባንኪንግ የሲስተም ማሻሻያ በሚደረግበት ወቅት የፍሰት ስህተት በመፈጠሩ ነው ሲል በቅርቡ አስታውቋል። ለመሆኑ ተፈጠረ የተባለው የፍሰት ስህተት ምን ማለት ነው?
4/3/2024 • 11 minutes, 57 seconds የመካከለኛውን ዘመን የሰው ልጅ አመጣጥ የሚያሳይ አዲስ ግኝት
3/27/2024 • 10 minutes, 52 seconds የመካከለኛውን ዘመን የሰው ልጅ አመጣጥ የሚያሳይ አዲስ ግኝት ይፋ ሆነ
ኢትዮጵያ ሉሲ ወይም ድንቅነሽን ጨምሮ በርካታ ቅሪተ አካላትና በዓለም ረጅም ዕድሜ ያስቆጠሩ የድንጋይ መሣሪያዎች መገኛ በመሆን፤በጥንታዊ የሰው ልጅ አመጣጥ ላይ በሚደረገው ምርምር ጉልህ ስፍራ አላት።በቅርቡ የወጣ አንድ የጥናት ግኝት ደግሞ የሰዉ ዘር መገኛ ብቻ ሳትሆን በመካከለኛው ዘመን የሰው ልጅ አመጣጥ ምርምርም ቀዳሚ መሆኗን የሚያሳይ ነው።
3/27/2024 • 10 minutes, 52 seconds የቲክ ቶክ ዕገዳ አሜሪካውያንን እያወዛገበ ነው
የአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ባለፈው ሳምንት ቲክቶክን በመላ ሀገሪቱ ለማገድ የሚያስችል ረቂቅ ህግ ይፋ አድርገዋል።የባይት ዳንስ ኩባንያ ንብረት የሆነው እና በአሜሪካ 170 ሚሊዮን የሚደርሱ ተጠቃሚዎች ያሉትን ቲክቶክን፤አሜሪካ ለምን ማገድ ፈለገች?
3/20/2024 • 10 minutes, 49 seconds ዕቁብ መተግበሪያ፤ የዘንድሮው ዓለም አቀፍ የጀማሪ ቴክኖሎጂዎች ውድድር አሸናፊ
በስፔን በተካሄደ ዓለም አቀፍ የጀማሪ ቴክኖሎጅዎች ውድድር ዕቁብ መተግበሪያ አሸናፊ ሆኗል። መተግበሪያው ኢትዮጵያውያን በተንቀሳቃሽ ስልኮቻቸው ዲ ጅታል በሆነ መንገድ ዕቁብ የሚጥሉበት ሲሆን፤ አሸናፊ ሆኖ የተመረጠው ለፍፃሜ ቀርበው ከነበሩ ከቤኒን፣ ከስፔን፣ ከአይዘርባጃን እና ከአሜሪካ ከመጡ ጀማሪ የቴክኖሎጅ ኩባንያዎች መካከል ነው ።
3/13/2024 • 11 minutes, 57 seconds የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ጉዞ ተግዳሮቶች እና መፍትሄዎች
የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 እቅድ ከ5 ዓመታት በፊት ይፋ የተደረገ ዕቅድ ሲሆን፤ የበይነመረብ አገልግሎትን እንደ መሳሪያ በመጠቀም የዜጎችን የዲጅታል ቴክኖሎጂ አቅም የማጎልበት እና በ2025 አካታች የሆነ ዲጅታል ኢኮኖሚን የመገንባት ዓላማ ያለው መሆኑን የዚህ ዕቅድ ሰነድ ያሳያል።
3/6/2024 • 11 minutes, 6 seconds የ«ፀሐይ»አውሮፕላን ቴክኒካዊ ይዘት እና የዚያን ዘመኑ የአቬሽን ቴክኖሎጅ
።ፀሐይ በኢትዮጵያ የተሰራች የመጀመሪያዋ አውሮፕላን ስትሆን፤ የተገጣጠመችው በጎርጎሪያኑ 1935 ዓ/ም የፀደይ ወቅት በጀርመናዊው አብራሪ ሉድቪሽ ቬበር እና በወቅቱ በነበሩ ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎችች ነበር። ለመሆኑ የነበራት ቴክኒካዊ ይዘት እና የዚያን ዘመኑ የአቬሽን ቴክኖሎጅ ምን ይመስል ነበር?
2/28/2024 • 10 minutes, 39 seconds ፀሐይ፤ በኢትዮጵያ የተሰራችው የመጀመሪያ አውሮፕላን እውነታዎች
2/28/2024 • 10 minutes, 39 seconds በይነመረብ እና መረጃ ማጋራትን የሚፈቅዱ መተግበሪያዎች ለልጆች አደገኞች ናቸው
2/21/2024 • 10 minutes, 46 seconds ልጆች አደገኛ የሆኑ መተግበሪያዎች የትኞቹ ናቸው?
ከተንቀሳቃሽ ስልክ እና ከበይነመረብ ግንኙነት ጋር ተዳምሮ ያለንበት የዲጅታል ዘመን ለልጆች አደገኛ መሆኑን ባለሙያዎች ይገልፃሉ።ስለሆነም ወላጆች በልጆቻቸው የተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያ አጠቃቀም ላይ ክትትል እንዲያደርጉ ባለሙያዎች ይመክራሉ። ለመሆኑ መተግበሪያዎች ለልጆች አደገኛ የሚባሉት ምንምን ባህሪያት ሲኖሯቸው ነው?
2/21/2024 • 10 minutes, 46 seconds 2/6/2024 • 10 minutes, 22 seconds ሳይኒቲስቷ 80 ሚሊዮን አድሏዊ ምስሎችን ከመረጃ ቋት አሰርዛለች
2/2/2024 • 12 minutes, 57 seconds ዶክተር አበባ ብርሃኔ፤ለቴክኖሎጅ ፍትሃዊነት የምትታገለው ኢትዮጵያዊቷ ሳይንቲስት
ኢትዮጵያዊቷ የኮግኒቲቭ ሳይንቲስት ዶክተር አበባ ብርሃኔ በአየርላንድ መዲና ደብሊን የትሪኒቲ ኮሌጅ ረዳት ፕሮፌሰር ነች።ሳይንቲስቷ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘርፍ በርካታ ምርምሮችን ሰርታለች። በእነዚህ ስራዎቿም ታይም መፅሄት በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘርፍ በ2023 ተፅዕኖ ከፈጠሩ 100 የዓለማችን ሰዎች መካከልም አንዷ አድርጎም መርጧታል።
1/31/2024 • 11 minutes, 46 seconds የበይነመረብ መዘጋት በሰዎች ኑሮ ላይ የደቀነው ፈተና
1/24/2024 • 10 minutes, 39 seconds የበርካቶችን ኑሮ የነካዉ የበይነመረብ መቋረጥ
በቅርቡ በወጣ አንድ ዘገባ በጎርጎሪያኑ 2023 ዓ/ም የበይነመረብ መዘጋት ኢትዮጵያን ከ1.5 ቢሊየን ዶላር በላይ አሳጥቷታል። ከኢኮኖሚ ኪሳራው ባሻገር የበይነመረብ መዘጋት በሰዎች የዕለት ተዕለት ኑሮ ላይም ጫና ፈጥሯል። በይነመረብ በተቋረጠባቸው አካባቢዎች የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችንም ያዳፍናል የሚል ስጋት አሳድሯል።
1/24/2024 • 10 minutes, 39 seconds ሰው ሰራሽ አስተውሎት የመጭው ዘመን ፈተና
የሰው ሰራሽ አስተውሎት በተለያዩ ዘርፎች ምርታማነትን ማሳደግ፣ጊዜን እና ወጭን መቆጠብ፣አስቸጋሪ እና ውስብስብ የሆኑ ስራዎችን መከወን እንዲሁም የስራ ጫናን መቀነስ ከሚጫወታቸው አወንታዊ ሚናዎች ጥቂቶቹ ናቸው።ይሁን እንጅ ከጠቀሜታው ጎን ለጎን የዚህ ቴክኖሎጅ አብዮት በርካታ ተግዳሮቶችንም ደቅኗል።
1/17/2024 • 10 minutes, 51 seconds 1/17/2024 • 10 minutes, 51 seconds በፈጠራ ስራዎቹ ወደ ቢሌነርነት እያመራ ያለው ወጣት
1/10/2024 • 10 minutes, 49 seconds በ2023 ዓ/ም በብዛት የተጫኑ መተግበሪያዎች የትኞቹ ናቸው?
የጎርጎሪያኑን ዓዲስ ዓመት 2024ን ከተቀበልን ሶስተኛ ቀን ተቆጥሯል።ለመሆኑ በተሸኘው የጎርጎሪያኑ 2023 ዓ/ም በብዛት የተጫኑ መተግበሪያዎች የትኞቹ ናቸው? በ2024 ዓ/ም በተጠቃሚዎች ዘንድ ተፈላጊ የሚሆኑትስ ?
1/3/2024 • 11 minutes, 45 seconds በ2023 ዓ/ም በብዛት የተጫኑ መተግበሪያዎች የትኞቹ ናቸው?
1/3/2024 • 11 minutes, 9 seconds በኢትዮጵያ እየተዘወተረ የመጣው የፀጉር ንቅለ ተከላ
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ በተለይም በመዲናይቱ አዲስ አበባ የራሰ በራነትን ችግር ለመፍታት የፀጉር ንቅለ ተከላ እየተዘወተረ መጥቷል። ለመሆኑ የፀጉር ንቅለተከላ እንዴት ነው የሚከናወነው?እነማንስ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ? የጎንዮሽ ጉዳቶችስ ይኖሩት ይሆን?
12/27/2023 • 11 minutes, 41 seconds ራክስዮ ኢትዮጵያ የመረጃ ማከማቻ ማዕከል
12/20/2023 • 11 minutes, 49 seconds በ30 ሚሊዮን ዶላር የተገነባው የውሂብ ማዕከል በአዲስ አበባ
ራክሲዮ ግሩፕ በተባለ የግል ድርጅት በአዲስ አበባ የተገነባው ይህ የውሂብ ማከማቻ ማዕከል፤ የመረጃ መጥፋትን፣ የአገልግሎት መቋረጥን እና ከመረጃ ቴክኖሎጅ መሠረተ ልማቶች ጋር የተያያዙ ሌሎች ችግሮችን በማስቀረት ቀልጣፋ እና አስተማማኝ የዲጅታል መረጃ አጠቃቀምን ለመፍጠር ያግዛል ተብሏል።
12/20/2023 • 11 minutes, 49 seconds ቴክኖሎጂው የተሰራው ኢንጂነር ቻላቸው ሰጠኝ በተባሉ በአዲስ አበባ የዩንቨርሲቲ የቴክኖሎጅ ኢንስቲቲዩት የሚካኒካል ምህንድስና መምህር ሲሆን፤
የክር ፣የድር እና ማግ ማጠንጠኛ እንዲሁም አውቶማቲክ መሸመኛ ማሽኖችን ያጠቃልላል። ቴክኖሎጅው ጊዜ እና ጉልበትን የሚቆጥብ ሲሆን
ምርታማነትንም በአስር እጥፍ የሚያሳድግ መሆኑ ተገልጿል።
12/13/2023 • 11 minutes, 48 seconds ቴክኖሎጅው ባህላዊ እና ዘመናዊ አልባሳትን በ ቀላሉ ለማምረት ያስችላል
12/13/2023 • 11 minutes, 48 seconds አፊሪወርክ፤ አሰሪ እና ሰራተኛን የሚገናኘው ዲጅታል መድረክ
በጎርጎሪያኑ 2018 ዓ/ም በአራት ወጣቶች የተመሰረተው ይህ ዲጅታል መድረክ በአሁኑ ወቅት ከ200ሺህ በላይ ተከታዮችን ያፈራ ሲሆን፤ 15 ሺህ የሚሆኑ ቀጣሪ ድርጅቶች ጋርም ግንኙነት መስርቷል።በዚሁ ገፅ ከ300 መቶ ሺህ በላይ ሰዎች ለስራ አመልክተው፤ ከነዚህም ውስጥ 70 ሺህ የሚሆኑት ስራ ማግኘታቸ ውን ገልጿል።
12/6/2023 • 10 minutes, 58 seconds ወጣቶቹ ዲጅታል መድረክ በመተግበሪያ እና በድረ-ገፅም አገልግሎት ይሰጣል
12/6/2023 • 10 minutes, 58 seconds የጡት ካንሰርን የሚጠቁመው ዘመናዊ የጡት መያዣ
በአሜሪካው የማሳቹሴት የቴክኖሎጅ ተቋም የተሰራው ይህ የጡት ካንሰር ጠቋሚ ጡት መያዣ ካሜራዎች የተገጠሙለት እና ጡት ላይ የሚከሰት ዕጢን ከተለያዩ አቅጣጫዎች በቀላሉ ማየት የሚችል ነው። ጡት መያዣው ማግኔት የተገጠመለት በመሆኑም፤ መደበኛ ጡት መያዣ ላይ ያለባለሙያ ድጋፍ በቀላሉ በመለጠፍ መጠቀም የሚቻል መሆኑን ተመራማሪ ዎቹ ገልፀዋል።
11/22/2023 • 9 minutes, 12 seconds 11/22/2023 • 9 minutes, 12 seconds የሕዳር 5 ቀን 2016 ዓም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዝግጅት
ቴክኖሎጂዎቹ ከሰው ንክኪ የጸዱ በመሆናቸው ከኬሚካል ምጣኔ፣ የቤተሙከራ አካባቢው ብክለት ወይም ኢንፌክሽና ሌሎች ሰበቦች መክንያት ሊከተሉ ከሚችሉ የውጤት ትክክለኛነት ስህተቶች የጸዱ በመሆናቸው በስተመጨረሻ ተቀናብረው የሚወጡ መረጃዎች ለሕክምናና ለምርምር ሥራዎች ጠቃሚነታቸው እጅጉን የጎላ ነው።
11/15/2023 • 10 minutes, 41 seconds የሕዳር 5 ቀን 2016 የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዝግጅት
11/15/2023 • 10 minutes, 41 seconds የእጅ ስልክ አዘውትሮ መጠቀም በዘር ፍሬ ላይ ጉዳት እንደሚያደርስ አንድ ጥናት አመለከተ
11/8/2023 • 8 minutes, 45 seconds ወጣቱ ከዚህ ቀደምም በርካታ የፈጠራ ስራዎችን ሰርቷል
11/1/2023 • 10 minutes, 47 seconds የኤለክትሪክ ሞተር ሳይክል መገጣጠም የጀመረው ወጣት
በሃያዎቹ መጀመሪያ ዕድሜ ላይ የሚገኘው ወጣት ሺሃብ ሱሌማን፤ በርካታ የፈጠራ ስራዎችን የሰራ ወጣት ነው።ወጣቱ ከሁለት ዓመት በፊት «ታይታን» የሚል ስያሜ የስጣትን እና ራሱ ሰርቶ የገጣጠማት መኪና ለዕይታ አብቅቷል።በቅርቡ ደግሞ የኤለክትሪክ ሞተር ሳክል ገጣጥሞ በመሸጥ የፈጠራ ስራዎቹን ወደ ምርት ለመቀየር መንገድ ጀምሯል።
11/1/2023 • 10 minutes, 47 seconds አዲሱ ምርምር ለአልዛይመር ውጤታማ መድሃኒት ለመስራት ተስፋ ተጥሎበታል
አዲሱ የምርምር ውጤታማ መድሃኒት ለመስራት ተስፋ ተጥሎበታል
10/25/2023 • 12 minutes, 13 seconds የመርሳት በሽታን ለማዳን ተስፋ የፈነጠቀው ምርምር
ሳይንሳዊ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት የመርሳት በሽታዎች የሚከሰቱት የአንጎል ህዋሳት ሲሞቱ ነው። ነገር ግን ህዋሳቱ ለምን እንደሚሞቱ የሚያመለክት ዝርዝር መረጃ ባለመገኜቱ አልዛይመርን የሚከላከሉ እና የሚያክሙ መድኃኒቶችን ማዘጋጀት እስካሁን ፈታኝ ሆኖ ቆይቷል።በቅርቡ ግን ተመራማሪዎች ይህንን እንቆቅልሽ የሚፈታ የጥናት ውጤት ይፋ አድርገዋል።
10/25/2023 • 12 minutes, 13 seconds የ2023 ወጣት የሕዋ መሪዎች ተሸላሚው ኢትዮጵያዊ
ዓለም አቀፉ የጠፈር ተመራማሪዎች ፌደሬሽን በእንግሊዝኛው ምህጻሩ /IAF/ ኢትዮጵያዊውን ወጣት ትንሳኤ አለማየሁን በ2023 ዓ/ም ከተመረጡ 5 ወጣት የሕዋ አመራሮች መካከል አንዱ አድርጎ መርጦታል።ወጣቱ በአሁኑ ጊዜ ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ በስፔስ ጀነሬሽን አማካሪ ምክር ቤት በበጎ ፈቃደኝነት የአፍ ሪካ ክልላዊ አስተባባሪ ሆኖ እየሰራ ይገኛል።
10/18/2023 • 12 minutes, 38 seconds ወጣቱ ከዚህ ቀደምም በዘርፉ በርካታ ሽልማቶችን አግኝቷል
10/18/2023 • 12 minutes, 38 seconds የ2023 የኖቬል ሽልማት አሸናፊ የሳይንስ ግኝቶች
በዘንድርው የኖቬል ሽልማት በህክምና እና በፊዚዮሎጅ ዘርፍ ለኮቪድ-19 ክትባት የዋለው ኤም አር ኤንኤ ቴክኖሎጅ፤በኬሚስትሪ ዘርፍ በቴሌቪዥን መስኮቶች ላይ የምንመለከታቸውን ስዕሎች የተሻለ ለማድረግ በሚረዳው ኳንተም ዶት ቴክኖሎጅ ፤በፊዚክስ ዘርፍ ደግሞ አቶሰከንድ የተባለው የኤለክትሮንን በቅፅበት ለማሰስ የሚረዳው ቴክኖሎጅ አሸናፊዎች ሆነዋል።
10/11/2023 • 10 minutes, 10 seconds የዘንድሮው የኞቬል ሽልማት አሸናፊ ቴክኖሎጅዎች
10/11/2023 • 10 minutes, 10 seconds እየጨመረ የመጣው የኢንተርኔት አፈና በኢትዮጵያ
ድንበር የለሹ የጋዜጠኞች ቡድን በቅርቡ ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪቃ ሀገራት በኢንተርኔት አፈና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን መረጃ የማግኘት መብት ነፍጓል።አንጋፋው ጋዜጠኛ ነጋሽ መሀመድ እንደሚለው የሰዎች መረጃ የማግኘት መብት ከሰብዓዊ መብቶች ውስጥ አንዱ በመሆኑ መረጃን ማገድ ሰብዓ ዊ መብትን መርገጥ ነው።
10/4/2023 • 13 minutes, 4 seconds 10/4/2023 • 13 minutes, 4 seconds አንዳንዶቹ ኩኪዎች ለመረጃ ስርቆት ያጋልጣሉ
9/27/2023 • 11 minutes, 50 seconds በየ ድረ-ገጹ ብቅ የሚሉት ኩኪስ አገልግሎታቸው ምንድነው?
ድረ-ገጾችን በጎበኘን ቁጥር ብቅ እያሉ ኩኪዎችን ለመጠቀም ይስማማሉ? የሚል ጥያቄ ማየት በዕለት ተዕለት የበይነ-መረብ አጠቃቀማችን ተደጋግሞ የሚያጋጥመን ጉዳይ ነው።አሁን አሁን ኩኪዎችን/ ለመጠቀም ካልፈቀድን በቀር የምንፈልገውን ድረ-ገፅ መጎብኘት፣ አስቸጋሪ እየሆነ መጥቷል።ለመሆኑ ኩኪዎች ምንድናቸው?ጥቅምና ጉዳታቸውስ?
9/27/2023 • 11 minutes, 50 seconds አዲሱ የናሳ ሪፖርት ባልታወቁ በራሪ አካላት ላይ
9/20/2023 • 10 minutes, 15 seconds ያልታወቁ በራሪ ፍጡሮች ምድራችንን እየጎበኟት ይሆን?
የአሜሪካ የህዋ ሳይንስ ምርምር ተቋም፤ናሳ ገለልተኛ የጥናት ቡድን በማቋቋም ምንነታቸው ያልታወቁ ክስተቶችን /UFO/ በተመከተ ምርመራ እንዲያካሂድ አድርጓል። ናሳ የምርመራ ውጤቱን አስመልክቶ ባለ 33 ገጽ ዘገባ ያለፈው ሀሙስ ይፋ አድርጓል። ለመሆኑ የናሳ ዘገባ ስለ ዩፎዎች ምን ይላል? ያልታወቁ በራሪ አካላትስ ምድራችንን እየጎበኟት ይሆን?
9/20/2023 • 10 minutes, 15 seconds የበዓላት ወቅት የሳይበር ጥቃቶች እና ጥንቃቄዎቻቸው
መረጃዎች እንደሚያሳዩት የበዓላት ወቅት ከሌሎች ጊዜያት በተለየ የሳይበር ጥቃቶች ይጨምራሉ። ለምሳሌ«ራንሰምዌር» የሚባለው መረጃን በመያዛዣነት የሚጠቀመው የጥቃት አይነት በበዓላት ወቅት ከመደበኛ ወራት ጋር ሲነፃፀር 30% ይጨምራል። በኢትዮጵያም በግለሰብም ሆነ በተቋማት ላይ በበዓላት ወቅት የሳይበር ጥቃት ከሌላው ጊዜ ከፍ ያለ ነው።
9/13/2023 • 11 minutes, 17 seconds በበዓላት ወቅት የሚፈፀሙ የሳይበር ጥቃቶች
9/13/2023 • 11 minutes, 17 seconds እስያዊቷ ሀገር ህንድ በጨረቃ ደቡባዊ ዋልታ በተሳካ ሁኔታ የጠፈር መንኮራኩር በማሳረፍ የመጀመሪያ ሀገር ሆናለች። ቻንድራያን-3 በመባል በሚጠራው በዚህ ተልዕኮ ስኬታማ ከሆነች ከአንድ ሳምንት በኋላም፤ሀገሪቱ ያለፈው ቅዳሜ ለሌላ የጠፈር ተልዕኮ ሌላ መንኮራኩር ወደ ፀሀይ ልካለች።
9/6/2023 • 10 minutes, 26 seconds ሕንድ በአንድ ሳምንት ውስጥ ሁለት መንኮራኮሮችን ወደ ህዋ ልካለች
9/6/2023 • 10 minutes, 26 seconds ክላውድ፤መረጃን ከመጥፋት የሚታደገው ቴክኖሎጂ
ክላውድ በበይነመረብ አማካኝነት አገልግሎት የሚሰጥ ቴክኖሎጅ ሲሆን ፤ተቋማትም ሆኑ ግለሰቦች በርካታ መረጃዎችን ረዘም ላሉ ጊዚያት ዲጅታል በሆነ መንገድ በማስቀመጥ መረጃው ቢሰረዝ ወይም የተቀመጠበት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ቢጠፋ እንኳ በሌላ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ለማግኘት እድል ፈጥሯል።
8/30/2023 • 8 minutes, 25 seconds በበይነመረብ ውሂብ የሚያከማቸው ቴክኖሎጅ
8/30/2023 • 8 minutes, 25 seconds የማሽን ትርጉም በአማርኛ ቋንቋ ለምን አስቸጋሪ ሆነ ?
በሰው ሰራሽ አስተውሎት ላይ የተመሰረቱ ዲጅታል አገልግሎቶች በአሁኑ ወቅት ምርታማነትን እና ቅልጥፍናን በመጨመር ዘርፈ ብዙ ጥቅም እየሰጡ ይገኛሉ።ነገር ግን የማሽን ትርጉም ለአንዳንድ የአፍሪቃ ቋንቋዎች አስቸጋሪ ነው።ለምሳሌ ከሌሎች ቋንቋዎች ወደ አማርኛ የሚመለሱ የጉግል ተርጓሜን ብንወስድ በወጉ የተደራጄ አይደለም።
8/23/2023 • 8 minutes, 27 seconds ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ በተንቀሳቃሽ ስልክ አማካይነት በበይነመረብ በሚከናወን የባንክ አገልግሎት የውሃ፣ የመብራት የትምህርት ቤት፣እና የነዳጅ ክፍያዎች መፈፀም እየተለመደ መጥቷል። ይሁን እንጅ ከአገልግሎቱ መስፋፋ ት ጋር ተያይዞም የሚጭበረበሩ ሰዎች ቁጥርም በዚያው መጠን እየጨመረ መሆኑ ይነገራል።
8/16/2023 • 11 minutes, 29 seconds 8/16/2023 • 11 minutes, 29 seconds ርዕደ መሬት በሰሜን ኢትዮጵያ እና በማዕከላዊ ኤርትራ
በዓለም ላይ አብዛኛው አውዳሚ ርዕደ መሬት የሚከሰተው በፓስፊክ ውቅያኖስ ዳርቻ አካባቢ ነው።ይህ የሆነበት ምክንያትም የመሬት ንጣፍ /ፕሌቶች/ በአብዛኛው የሚንቀሳቀሱት በዚሁ አካባቢ በመሆኑ ነው።ኢትዮጵያም በአፍሪካ እና በአረብ ፕሌቶች አቅጣጫ የምትገኝ ሀገር በመሆኗ፤ በተለይ በሰምጥ ሸለ ቆ አካባቢ ለርዕደ መሬት ተጋላጭ ነች።
8/9/2023 • 10 minutes, 5 seconds መተግበሪያው ከትዊተር ጋር ተመሳሳይነት አለው
8/2/2023 • 10 minutes, 40 seconds መተግበሪያው ወረቀት ላይ የሚከናወኑ ፊርማዎችን በኤሌክትሮኒክስ ፊርማ የሚተካ ነው
መተግበሪያው ወረቀት ላይ የሚከናወኑ ፊርማዎችን በኤሌክትሮኒክስ ፊርማ የሚተካ ነው
7/26/2023 • 10 minutes, 13 seconds መተግበሪያው በአማርኛ፣ በኦሮምኛ እና በእንግሊዥኛ የተዘጋጄ ነው
6/28/2023 • 10 minutes, 59 seconds የአማርኛ ፅሁፍን ወደ ድምፅ የሚቀይረው ዲጅታል መድረክ
6/21/2023 • 10 minutes, 1 second መተግበሪያው ገበሬዎች ምርቶቻቸውን በተሻለ ዋጋ እንዲሸጡ አስችሏል
5/17/2023 • 11 minutes, 9 seconds ቲክ ቶክ ቻይና እና አሜሪካን እያወዛገበ ነው
3/22/2023 • 11 minutes, 17 seconds የብሩህ ትውልድ መስራቾቹ ጥንድ ሳይንቲስቶች
ዶክተር ብርሀኑ ቡልቻ በአሜሪካው የጠፈር ምርምር ናሳ ፤ ጨረቃ ላይ ውሃ የሚፈልግ መሳሪያ የሰሩ ሳይንቲስት ናቸው።ባለቤታቸው ዶክተር ፀጋ ሰለሞን ደግሞ የክትባት እና የመድሃኒት ተመራማሪ ናቸው።ጥንዶቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ ተማሪዎች በተለያዩ ዘርፎች ስልጠና የሚሰጥ ብሩህ ትውልድ/Brighter Generation/የተሰኘ መርሃግብር መስርተዋል።
3/15/2023 • 10 minutes, 48 seconds 2/22/2023 • 10 minutes, 23 seconds መድሃኒቱ በበሽታው የመጀመሪያ ደረጃ ላይ የሚወሰድ ነው
1/18/2023 • 9 minutes, 52 seconds ኢትዮጵያ ከአፍሪካ 18ኛ ከዓለም ደግሞ 117ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች
1/4/2023 • 10 minutes, 7 seconds 12/21/2022 • 10 minutes, 18 seconds ቴክኖሎጅው የደን መጨፍጨፍ እና የማገዶ እጥረትን ይቀንሳል
11/9/2022 • 9 minutes, 2 seconds ይህንን የንብ ቀፎ በተንቀሳቃሸ ስልክ ከርቀት መቆጣጠርም ይቻላል
10/26/2022 • 11 minutes, 47 seconds ጤና ሰብ እና መቆያ ሞምስ የተባሉ ሁለት የቴክኖሎጅ ሃሳቦች ተሸላሚ ሆኑ
10/19/2022 • 10 minutes, 9 seconds በዘንድሮው የሳይንስ የኖቤል ሽልማት 7 ሳይንቲስቶች ተሸልመዋል
10/12/2022 • 10 minutes, 25 seconds የሳይንስ ካፌዎች ለኢትዮጵያ ምን ይዘው መጡ?
10/5/2022 • 7 minutes, 57 seconds ትምህርቱ የተማሪዉን የአቀባበል ደረጃ ታሳቢ አድርጎ የሚሰጥ ነው
አገልግሎቱ የእያንዳንዱን ተማሪ የትምህርት አቀባበል ደረጃ ታሳቢ ባደረገ መልኩ የሚሰጥ ነው
9/28/2022 • 10 minutes, 51 seconds 8/24/2022 • 10 minutes, 47 seconds የጦጣ ፈንጣጣ ሌላው የዓለማችን የወረርሽኝ ስጋት
5/25/2022 • 9 minutes, 45 seconds እግርኳሳችን ለውጤቱ አለማማር ከሚጠቀሱ ምክንያቶች ዘመኑ የወለደው ቴክኖሎጂን አለመጠቀም እንደሆነ ይነገራል። ከነዚህም አንዱ በባለሞያ የተደገፈ የተንቀሳቃሽ ምስል ትንተና ይገኝበታል ይላል የስፖርት ጋዜዘኛና ተንታኝ መንሱር አብዱልቀኒ።
5/11/2022 • 10 minutes, 6 seconds 5/11/2022 • 10 minutes, 6 seconds አካል ጉዳተኞችን የሚያግዙት የእህትማማቾቹ ፈጠራ
ወጣት ሱመያ ሁሴን እና አፍራህ ሁሴን ይባላሉ። ወጣቶቹ አካል ጉዳተኞችን በሚያግዙ የቴክኖሎጅ ፈጠራዎች ላይ ያተኮሩ እህትማማቾች ናቸው።አፍራህ አካል ጉዳተኞች ያለምንም ችግር ደረጃ መውጣት እና መውረድ የሚያስችል ሴንሰር የተገጠመለት ተሽከርካሪ ወንበር፤ሱመያ ደግሞ ማየት ለተሳናቸው ፅሁፍን ወድ ድምፅ የሚቀይር ቴክኖሎጅ አበልጽገዋል።
4/27/2022 • 9 minutes, 48 seconds ወጣቱ እስካሁን 37 የፈጠራ ስራዎችን ስርቷል
4/13/2022 • 10 minutes, 18 seconds በሴቶቸ ላይ የሚያሳድረው የሥነ ልቡና ጫና ከፍተኛ ነው
4/6/2022 • 9 minutes, 51 seconds «ምርምሩ በሀገሪቱ የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ ረገድ ከፍተኛ ሚና አለው»
3/16/2022 • 9 minutes, 41 seconds ከደም ህዋሳት ጋር የተያያዙ ከ90 በላይ የምርምር ሰራዎችን ሰርተዋል
ከደም ህዋሳት ጋር የተያያዙ ከ90 በላይ የምርምር ሰራዎችን ሰርተዋል
3/9/2022 • 9 minutes, 56 seconds የፈጠራ ዝንባሌ ያላቸው ወጣቶች፤እገዛ ቢያገኙ የተሻለ ዉጤት ያመጣሉ
3/5/2022 • 9 minutes, 3 seconds የዲጂታል መታወቂያ ምንነት፣ ዝግጅትና ፈተናዉ
2/23/2022 • 9 minutes, 19 seconds ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ፦ በፍል ውሃ የሕክምና ጠቀሜታ ዙሪያ የተደረገ የምርምር ሥራ
1/26/2022 • 10 minutes, 53 seconds የናሳዋ ጄምስ ዌብ ቴሌስኮፕ ተልዕኮ እና የተጣለባት ተስፋ
1/19/2022 • 9 minutes, 36 seconds 12/1/2021 • 8 minutes, 55 seconds ደሃ ሀገራት 95 በመቶ የአንደኛውን ዙር ክትባት በመጠባበቅ ላይ ናቸው
11/24/2021 • 9 minutes, 7 seconds አወሮፕላንን ጨምሮ የተለያዩ የፈጠራ ስራዎችን ሰርቷል
አወሮፕላንን ጨምሮ የተለያዩ የፈጠራ ስራዎችን ሰርቷል
11/17/2021 • 8 minutes, 55 seconds ወጣቶቹ ለተሳትፎው የተመረጡት በሙያቸው ባደረጓቸው ሳይንሳዊ ጥናቶች ነው
11/10/2021 • 9 minutes, 34 seconds 9/1/2021 • 10 minutes, 53 seconds ተስፋ የተጣለባት ኢትዮጵያዊቷ ወጣት የአውሮፕላን መሀንዲስ
8/18/2021 • 9 minutes, 51 seconds ከምርጥ የአፍሪቃ የህዋ ሳይንስ ተመራማሪዎች ዝርዝር የተካተተው ወጣት
ከምርጥ የአፍሪቃ የህዋ ሳይንስ ተመራማሪዎች ዝርዝር የተካተተው ወጣት
8/4/2021 • 8 minutes, 35 seconds «ሜሴንጀር አር ኤን ኤ»ቴክኖሎጅ የህክምናው ሳይንስ አብዮት
ቀጣዩ ክትባት የኤች አይ ቪ ኤድስ ይሆን?
ቀጣዩ ክትባት የኤች አይ ቪ ኤድስ ይሆን?
7/21/2021 • 10 minutes, 6 seconds ተራኪ፤ ኢትዮጵያዊ መፅሃፍትን የሚያስደምጠው መተግበሪያ
ተራኪ፤ ኢትዮጵያዊ መፅሃፍትን የሚያስደምጠው መተግበሪያ
7/14/2021 • 9 minutes, 22 seconds ሁለት የኮሮና ክትባቶች ጥምረት ውጤት አስገኝቷል
ሰሞኑን በእንግሊዝ እና ጀርመን ሀገራት የተደረጉ ጥናቶች ፤ ደረስኩበት ባለው ምርምሩ የአስትራዜኔካ እና የባዮንቴክ ክትባቶች ጥምረት ከሁለት የአስትራዜኔካ መጠን በበለጠ ተሐዋሲውን የመከላከል አቅም እንዳለው አመላክቷል።
6/30/2021 • 9 minutes, 47 seconds «ቢብሎኪ»ልጆችን በጨዋታ የሚያስተምረው ኢትዮጵያዊ መተግበሪያ
«ቢብሎኪ»ልጆችን በጨዋታ የሚያስተምረው ኢትዮጵያዊ መተግበሪያ
6/2/2021 • 10 minutes, 11 seconds የእጅ ስልክን በመጠቀም የተለያዩ ተግባራትን የመፈፀም ፈጠራ
5/5/2021 • 8 minutes, 31 seconds ወጣቱ የፈጠራ ሰው፦ በእጅ ስልኩ ከርቀት ያዝበታል
በኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ አዳዲስ የፈጠራ ሥራዎችን የሚያስተዋውቁ ወጣቶች እየተበራከቱ መምጣታቸው ይስተዋላል፡፡ በተለያዩ አካላት አውደ ርዕዮች መዘጋጀትና በዘርፉ የውድድር መንፈስ እንዲጠናከር መደረጉ በሳይንስና ቴክኖሎጁ ፈጠራዎች ላይ መነቃቃት ሣይፈጥር እንዳልቀረ ይገመታል።
5/5/2021 • 8 minutes, 31 seconds ተስፋ ሰጭ የወባ በሽታ ክትባት ሙከራ
4/28/2021 • 8 minutes, 36 seconds ዩሪ ጋጋሪን - የዓለማችን የመጀመሪያው የጠፈር ተጓዥ
4/14/2021 • 10 minutes, 24 seconds ሳይንስ እና ሕብረተሰብ፦ ፕሮፌሰር ያለምፀሀይ መኮንን
3/10/2021 • 9 minutes, 54 seconds 3/3/2021 • 9 minutes, 17 seconds ፕሮፌሰር ሶስና ሀይሌ፤ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የሳይንስ ሊቅ
2/24/2021 • 9 minutes, 46 seconds 2/17/2021 • 9 minutes, 50 seconds ፕሮሶፒስ ጁሊፎራ፣ «ወያኔ»፣ ዉኃ መጣጩ ዛፍ
2/10/2021 • 9 minutes, 40 seconds 2/3/2021 • 9 minutes, 54 seconds 1/20/2021 • 10 minutes, 4 seconds የንቦችን ዝርያ ከጥፋት የሚታደገው የዘረ-መል ባንክ
የንቦችን ዝርያ ከጥፋት የሚታደገው የዘረ-መል ባንክ
12/2/2020 • 8 minutes, 49 seconds