ሳንቲም ፈንድሚ፤ ዲጅታል የዕርዳታ ገንዘብ ማሰባሰቢያ መድረክ
23.10.2024 • 10 Protokoll, 48 Sekunden ሳንቲም ፈንድሚ፤ ዲጅታል የዕርዳታ ገንዘብ ማሰባሰቢያ
ሳንቲም ፈንድሚ/SantimFundMe/ የተሰኘው ይህ ዲጅታል መድረክ ለጋሾችም ሆኑ ልገሳ የሚያስፈልጋቸው አካላት በቀላሉ እና ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ የልገሳ ስራን እንዲያከናውኑ የሚያደርግ ነው ተብ ሏል። ዲጅታል መድረኩ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን አገልግሎት ይሰጣል።
23.10.2024 • 10 Protokoll, 48 Sekunden የ2024 የተፈጥሮ ሳይንስ የኖቬል ተሸላሚዎች እና የምርምር ስራዎቻቸው
በየዓመቱ የላቀ የምርምር ስራዎችን ላበረከቱ ሊቃውንት የሚሰጠው የኖቤል ሽልማት፤ በዘንድርው ዓመትም በኬሚስትሪ፣ በፊዚክስ እና በህክምና ሳይንስ ዘርፎች ለሰባት ተመራማሪዎች ሽልማት ተሰጥቷል። ለዘመኑ ቴክኖሎጅ ለሰውሰራሽ አስተውሎት መንገድ የጠረገው የማሽን መመር ለመጀመሪያ ጊዜ በፊዚክስ ዘርፍ የኖቤል ሽልማት አሸናፊ ግኝት ሆኗል ።
16.10.2024 • 10 Protokoll, 45 Sekunden የ2024 የተፈጥሮ ሳይንስ የኖቬል ተሸላሚዎች እና የምርምር ስራዎቻቸው
16.10.2024 • 10 Protokoll, 45 Sekunden በኢትዮጵያ የሰሞኑ የመሬት መንቀጥቀጥ እንዴት ተከሰተ?
9.10.2024 • 8 Protokoll, 11 Sekunden በኢትዮጵያ የሰሞኑ የመሬት መንቀጥቀጥ እንዴት ተከሰተ?
ሰሙኑን በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የመሬት መንቀጥቀጥ መታየቱን ነዋሪዎች እና ባለሙያዎች ገልጸዋል።ለመሆኑ የመሬት መንቀጥቀጥ እንዴት ይከሰታል?በኢትዮጵያ የትኞቹ አካባቢዎች ተጋላጭ ናቸው?አደጋው ሲያጋጥም ምን ጥንቃቄ መደረ ግ አለበት?የቅድመ ጥንቃቄ ስራዎችስ?
9.10.2024 • 8 Protokoll, 11 Sekunden ቴለግራም የሃሳብ ነጻነት መድረክ ወይስ የወንጀለኞ ች መደበቂያ?
2.10.2024 • 10 Protokoll, 57 Sekunden ቴለግራም የሃሳብ ነጻነት መድረክ ወይስ የወንጀለኞች መሸሸጊያ?
አዲሱ የቴሌግራም የግላዊነት ማሻሻያ የተጠቃሚዎችን መረጃ ለባለስልጣናት አሳልፎ የሚሰጥ በመሆኑ እያከራከረ ነው። አንዳንዶች የተጠቃሚን መረጃዎች ለመንግስታት ማጋራት ወንጀልን ለመዋጋት ይረዳል ሲሉ፤ በሌላ በኩል መንግስታት ዜጎቻቸውን እንዲሰልሉእና እንዲጨቁኑ ይረዳቸዋል።በማለት ይከ ራከራሉ።
2.10.2024 • 10 Protokoll, 57 Sekunden በሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጅ የታገዘው የአውሮፓ የስደት ቁጥጥር
በጦርነት፣ በድህነት ወይም በተፈጥሮ አደጋዎች በግዳጅ የተፈናቀሉ እና የተሻለ ህይወት ፈልገው ወደ አውሮፓ ለመሻገር በሜዲትራኒያን ባህር አደገኛውን የጀልባ ጉዞ የሚያደርጉ ስደተኞች አሁን የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጅ ዒላማ ሆነዋል።ምክንያቱም የአውሮፓ ህብረት ስደትን ለመቆጣጠር የተለያዩ የሰው ሰራሽ አስተውሎት መሳሪያዎችን እየተጠቀመ ነው።
25.9.2024 • 10 Protokoll, 54 Sekunden በሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጅ የታገዘው የአውሮፓ የስደት ቁጥጥር
25.9.2024 • 10 Protokoll, 54 Sekunden የሉሲ ወይም ድንቅነሽ ቅሪተ-አካል ግኝት 50ኛ ዓመት
በጎርጎሪያኑ ህዳር 1974 ዓ.ም. በአፋር የአዋሽ ስምጥ ሸለቆ የተገኘው የሉሲ ወይም የድንቅነሽ ቅሪተ አካል እነሆ 50 ዓመቱን ይዟል። 3.2 ሚሊዮን ዓመት ዕድሜ ያለው የሉሲ ቅሪተ-አካል ስለ ሰው ልጆች አመጣጥ ለማጥናት ዓለም አቀፋዊ ፍላጎት የቀሰቀሰ እና ቀደም ሲል ስለሰው ልጆች አመጣጥ የነበረውን ታሪክ እና አመለካከት የለወጠ ሆኗል።
18.9.2024 • 10 Protokoll, 9 Sekunden የሉሲ ወይም ድንቅነሽ ቅሪተ-አካል ግኝት 50ኛ ዓመት
18.9.2024 • 10 Protokoll, 9 Sekunden ስለ አዲስ አመት ዕቅድ ሳይንስ ምን ይላል?
አሮጌ አመት ተሸኝቶ አዲስ ዓመት ሲተካ አዳዲስ ዕቅዶችን መንደፍ የተለመደ ነገር ነው።ለመሆኑ ሰዎች አዲስ ዓመትን እንደ አዲስ ጅምር የሚቆጥሩት ለምንድን ነው? በአዲስ ዓመትስ ለምን አዲስ ዕቅድ ያወጣሉ? ስለ አዲስ አመት ዕቅድስ ሳይንስ ምን ይላል?
11.9.2024 • 9 Protokoll, 51 Sekunden ሰዎች በአዲስ ዓመት ለምን አዲስ ዕቅድ ያወጣሉ?
11.9.2024 • 9 Protokoll, 51 Sekunden ሔማን በቀለ፤ ታይም መፅሄት የመረጠው የዓመቱ ምርጥ ታዳጊ ሳይንቲስት
ትውልደ ኢትዮጵያዊውን ሄማን በቀለ በታይም መፅ ሄት የተመረጠው የቆዳ ካንሰርን ለማከም የሚውል ሳሙና በመስራቱ ነው። ታዳጊው ከዚህ በፊትም ስሪ ኤም 3M የተባለ ኩባንያ ባካሄደው የወጣት ሳይንቲስቶች ውድድር በማሸነፍ 25,000 ዶላር ተሸልሟል።
4.9.2024 • 9 Protokoll, 34 Sekunden የመጀመሪዋ ጀርመናዊት ሴት ወደ ህዋ ልትመጥቅ ነው
28.8.2024 • 9 Protokoll, 32 Sekunden የመጀመሪዋ ጀርመናዊት ሴት ወደ ህዋ ልትመጥቅ ነው
ስፔስ ኤክስ የተባለው የግል የጠፈር ምርምር ኩባንያ ሰሞኑን እንዳስታወቀው የመጀመሪያዋ ጀርመናዊት ሴት ከሌሎች አራት ጠፈርተኞች ጋር በቅርቡ ወደ ህዋ ትጓዛለች።ለመጀ መሪያ ጊዜ ወደ ጠፈር ጉዞ የምታደርገው ጀርመናዊት ራቤያ ሮጌ ትባላለች።የሮቦቲክስ ተመራማሪ ነች። ለመሆኑ ሴቶች በጠፈር ምርምር ያላቸው አጠቃላይ ተሳትፎ ምን ያህል ነው?
28.8.2024 • 9 Protokoll, 32 Sekunden ዛሬ ገበያ፤ ለሸማቾች ወቅታዊ የገበያ መረጃ የሚቀርበው ዲጅታል መድረክ
21.8.2024 • 10 Protokoll, 20 Sekunden ዛሬ ገበያ፤ ለሸማቾች ወቅታዊ የገበያ መረጃ የሚያቀርበው ዲጅታል መድረክ
ዛሬ ገበያ፤ ለአዲስ አበባ ከተማ ሸማቾች ዕለታዊ የሸቀጣሸቀጦች ዋጋን ለመከታተል የሚያግዝ ዲጅታል መድረክ ነው። ዝሩባቤል ዮሀንስ እና ናኦል ከፍያለው በተባሉ ወጣቶች የተመሰረተው ይህ ዕለታዊ የገበያ ዋጋ መከታተያ ሸማቾች የዕየለቱን የገበያ ዋጋ በማወቅ የገንዘብ አቅማቸውን ያገናዘበ ግዥ እንዲከናውኑ ለመወሰን ያግዛል።
21.8.2024 • 10 Protokoll, 20 Sekunden በበይነመረብ የሚደረግ የማንቃት ስራ መሬት ላይ ለውጥ ያመጣል?
የበይነመረብ ተሟጋችነት፤ማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎችን፣ በይነመረብን እና ተንቀሳቃሽ ስልኮችን የመሳሰሉ ቴክኖሎጅዎችን በመጠቀም ለውጥን ለማነሳሳት ጥቅም ላይ ይውላል።የበይነመረብ ተሟጋችነት በጊዜ እና በቦታ ሳይገደብ በመላው ዓለም በቀላሉ ተደራሽ በመሆኑ ደግሞ ተፈላጊነቱ ጨምሯል። ለመሆኑ ጥቅም እና ጉዳቱ ምንድነው?መሬት ላይስ ለውጥ ያመጣልን?
14.8.2024 • 12 Protokoll, 20 Sekunden የበይነመረብ አንቂነት መሬት ላይ ለውጥ ያመጣልን?
14.8.2024 • 12 Protokoll, 20 Sekunden እየተባባሰ የመጣው በልጆች ላይ የሚደርስ የሳይበር ጉልበተኞች ጥቃት
8.8.2024 • 12 Protokoll, 44 Sekunden እየተባባሰ የመጣው በልጆች ላይ የሚደርስ የሳይበር ጉልበተኞች ጥቃት
በቅርቡ በ 44 አገሮች ላይ የተደረገ አንድ ጥናት የ«ሳይበር ቡሊንግ» መጨመሩን ያሳያል። በጥናቱ መሰረት የሳይበር ጉልበተኞች ጥቃት ከ6 ተማሪዎች አንዱን ይጎዳል። መረጃዎች እንደሚያሳዩት ችግሩ በዓለም አቀፍ ደረጃም አሳሳቢ ነው።ለመሆኑ ችግሩ በኢትዮጵያ ምን ያህል ነው? ችግሩ ሲያጋጥምስ ምን መደረግ አለበት? እንዴትስ መከላከል ይቻላል?
7.8.2024 • 12 Protokoll, 1 Sekunde ከሰሞኑ ዓለም አቀፍ የኮምፒዩተር ሥርዓት ብልሽት ጀርባ ያሉ እውነታዎች
በቅርቡ በማይክሮሶፍት ዊንዶ ኮምፒዩተሮች ላይ በተከሰተ ችግር በመላው ዓለም በተለያዩ የስራ ዘርፎች ላይ መስተጓጎል አስከትሎ ነበር።ችግሩን ፈጥሯል የተባለው ክራውድስትራይክ የተባለው የቴክኖሎጅ ኩባንያ ለችግሩ ይቅርታ ጠይቆ ለማስተካከል እየሰራ መሆኑን ገልጿል። ለመሆኑ ችግሩ እንዴት ተከሰተ? ያስከተለው ጉዳት እና መፍትሄውስ?
31.7.2024 • 10 Protokoll, 39 Sekunden ከሰሞኑ ዓለም አቀፍ የኮምፒዩተር ሥርዓት ብልሽት ጀርባ ያሉ እውነታዎች
31.7.2024 • 10 Protokoll, 39 Sekunden ስፓሩሊና ፤ ብዙ ሚሊዮን ብር የሚታፈስበት የውሃ ውስጥ ምርት
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከፍተኛ ትኩረት እና ሰፊ ጥናቶች እየተደረገበት የሚገኘው «ስፓሩሊና» ውሃ ውስጥ የሚገኝ ወደ ሰማያዊ የሚያደላ አረንጓዴ ቀለም ያለው የአልጌ አይነት ነው። ባለሙያዎች እንደሚሉት ስፓሩሊና በአንድ ህዋስ ውስጥ ፕሮቲን፣ ቫይታሚን፣ ስብ፣ ማዕድናት እና ካርቦሃይድሬትን በመያዝ ብቸኛው ማይክሮ አልጌ ነው።
24.7.2024 • 10 Protokoll, 58 Sekunden በጅማ ከሰማይ ስለወረደው ባዕድ ነገር ምንነት
ባለፈው ዓርብ ሰኔ 05 ቀን፣ 2016 ዓ.ም. ሌሊት በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን የቡ ከተማ ከሰማይ ከፍተኛ ድምፅ ተሰምቶ ወድቋል የተባለው ባዕድ ነገር በጅማ ዩኒቨርሲቲ በተቀናጀ መልኩ እየተጠና መሆኑ ተነገረ ። ስለባዕድ ነገሩ ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተጀመረው የቤተሙከራ ጥናት መጠበቅ አስፈላጊ መሆኑንም ባለሞያዎቹ መክረዋል ።
16.7.2024 • 3 Protokoll, 8 Sekunden ታብታብ፤እየተዘወተረ የመጣው የዲጅታል ገንዘብ ማግኛ
10.7.2024 • 11 Protokoll, 47 Sekunden ታብታብ፤እየተዘወተረ የመጣው ዲጅታል ገንዘብ ማግኛ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ የክሪፕቶከረንሲ ወይም ዲጅታል ገንዘብ ለማግኘት ወጣቶች ብዙ ጊዚያቸውን በተንቀሳቃሽ ስልኮቻቸው ላይ ያሳልፋሉ።ይህንኑ ዲጅታል ገንዘብ ለማግኘት በተለይ «ታብታብ» የሚባለው ዲጅታል መድረክ በአሁኑ ወቅት እየተለመደ ነው።ለመሆኑ ይህ ዲጅታል መድረክ ገንዘብ ያስገኛል ወይ? ጥቅም እና ጉዳቱስ? ሕጋዊነቱስ?
10.7.2024 • 11 Protokoll, 47 Sekunden የኢንተርኔት አጠቃቀም ፍትሃዊነት ችግር በኢትዮጵያ
4.7.2024 • 10 Protokoll, 19 Sekunden የኢንተርኔት አጠቃቀም ፍትሃዊነት ችግር በኢትዮጵያ
3.7.2024 • 10 Protokoll, 19 Sekunden የኢንተርኔት አጠቃቀም ፍትሃዊነት ችግር በኢትዮጵያ
ኢትዮጵያም ከጠቅላላው ህዝብ ከሩብ በታች ወይም ወደ 30 ሚሊዮን ለሚጠጋው ህዝብ ብቻ በይነመረብ ተደራሽ በማድረግ፤ አነስተኛ የበይነመረብ ተጠቃሚ ከሆኑ ሀገራት ውስጥ አንዷ ነች።የመብቶች እና ዲሞክራሲ እድገት ማዕከል በቅርቡ ይፋ ባደረገው አንድ ጥናት ደግሞ በኢትዮጵያ ከኢንተርኔት ተደራሽነት በተጨማሪ የፍትሃዊነት ችግር መኖሩን አመልክቷል።
3.7.2024 • 10 Protokoll, 19 Sekunden በአሜሪካ በተካሄደ የሮቦቲክስ ውድድር የኢትዮጵያውያን አሸነፉ
26.6.2024 • 12 Protokoll, 42 Sekunden በአሜሪካ በተካሄደ የሮቦቲክስ ውድድር የኢትዮጵያውያን አሸነፉ
በቅርቡ በአሜሪካን ሀገር በተካሄደ የሮቦቲክስ ውድድር ኢትዮጵያን ወክለው የተወዳደሩ ኢትዮጵያውያን አዳጊ ወጣቶች በተለያዩ ዘርፎች በማሸነፍ ሽልማት አግኝተዋል። ተማሪዎቹ ከተሸለሙባቸው ፈጠራዎች መካከል ሙቀት እና ቅዝቃዜን ማመጣጠን የሚችል ስማርት ጃኬት እና እሳት የሚያጠፋ ሮቦት ይገኙበታል።
26.6.2024 • 12 Protokoll, 42 Sekunden የኤሮስፔስ ቴክኖሎጂ ለኢትዮጵያ ምን ያህል አስፈላጊ ነው?
ከንግድ በረራዎች እስከ የጠፈር ምርምር፣ ከጂፒኤስ ቴክኖሎጂ እስከ ህክምና እና የግብርና ስራ እድገት፤ የኤሮስፔስ ቴክኖሎጂ ፕላኔታችንን እና አጽናፈ ዓለም/universe/ የምናስስበትን መንገድ ቀይሯል። ለመሆኑ የኤሮስፔስ ቴክኖሎጂ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ አዳጊ ሀገራትስ ምን ያህል አስፈላጊ ነው?
19.6.2024 • 11 Protokoll, 48 Sekunden የኤሮስፔስ ቴክኖሎጂ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ አዳጊ ሀገራት ምን ያህል አስፈላጊ ነው?
19.6.2024 • 11 Protokoll, 48 Sekunden የአቬሽን ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ ምን ደረጃ ላይ ነው?
12.6.2024 • 11 Protokoll, 27 Sekunden በአቬሽን ቴክኖሎጂ ኢትዮጵያ ምን ደረጃ ላይ ትገኛለች?
ከስምንት አስርተ አመታት በፊት አውሮፕላን ለመገጣጠም ጥረት ያደረገችው ኢትዮጵያ፤ በአፍሪቃ ስሙ የሚጠቀሰስ አየር መንገድ በመመስረትም ቀዳሚ ሀገር ነች።ለመሆኑ ሀገሪቱ በአሁኑ ወቅት በአቬሽን ቴክኖሎጂ ምን ደረጃ ላይ ትገኛለች? በዘርፉ ያሉ ችግሮች እና መፍትሄዎችስ?
12.6.2024 • 11 Protokoll, 27 Sekunden በሰው ሰራሽ አስተውሎት የተሰሩ ቪዲዮዎችን እንዴት መለየት ይቻላል?
5.6.2024 • 11 Protokoll, 19 Sekunden በሰው ሰራሽ አስተውሎት የተሰሩ ቪዲዮዎችን እንዴት መለየት ይቻላል?
በሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ በመታገዝ ተንቀሳቃሽ ምስሎችም /ቪዲዮዎች/ መስራት በአሁኑ ወቅት እየተለመደ መጥቷል። እነዚህ ተንቀሳቃሽ ምስሎች ሰዎች ያልሰሩትን እና ያላሉትን ነገር እንዳሉ እና እንደሰሩ ተደርጎ የሚቀርብ በመሆኑ የጥላቻ ንግግር እና ሀሰተኛ መረጃዎችንም ያስፋፋሉ። ታዲያ እነዚህን ቪዲዮዎችን እንዴት መለየት ይቻላል?
5.6.2024 • 11 Protokoll, 19 Sekunden ኢትዮጵያ ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ምን ያህል ምቹ ናት?
29.5.2024 • 12 Protokoll, 25 Sekunden ኢትዮጵያ ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ምን ያህል ምቹ ናት?
የቤት አውቶሞቢል የኤለክትሪክ ካልሆነ ወደ ሀገር እንዳይገባ የኢትዮጵያ መንግሥት ውሳኔ ካሳለፈ ወራት ተቆጥረዋል። ያም ሆኖ የመኪናዎቹ ውድ መሆን፣ የኤለክትሪክ አቅርቦት ፣ የባትሪ መሙያ ጣቢያዎች ፣ የመለዋወጫ እና የጥገና ማዕከላት እጥረት ተግዳሮቶች መሆናቸው ይነገራል።
29.5.2024 • 12 Protokoll, 25 Sekunden በኢትዮጵያ በሴቶች ላይ የሚደርሰው የኦንላይን ዘለፋ እና ማሸማቀቅ ከፍተኛ መሆኑን ጥናት አመለከተ
22.5.2024 • 12 Protokoll, 10 Sekunden በኢትዮጵያ በሴቶች ላይ ያነጣጠረ የኦንላይን ዘለፋ እና ማሸማቀቅ ከፍተኛ መ ሆኑን ጥናት አመለከተ
በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች በሀሰት እና በተዛባ መረጃ ላይ የተመሰረቱ በመሆናቸው፤በማህበራዊ ህይወታቸው፣ በቤተሰባቸው ፣በስራ አካባቢያቸው እና በሙያቸው ላይ ጉዳት ማድረሱን ጥናቱ አመልክቷል ። አንዳንድ ሴቶች በበይነመረብ በተደረጉ ዘመቻዎች ምክንያት አካላዊ ጥቃት ወይም እንግልት እንደደረሰባቸው ለአጥኝዎቹ ገልፀዋል።
22.5.2024 • 12 Protokoll, 10 Sekunden 14.5.2024 • 10 Protokoll, 3 Sekunden አዲሱ የዘረ መል ማሻሻያ ህክምና አይነስውርነትን እ ስከመጨረሻው ያሰናብት ይሆን?
8.5.2024 • 10 Protokoll, 6 Sekunden የዘረመል ማሻሻያ የአይን ህክምና እና ያሳደረው ተስፋ
የሰው ልጅ በተፈጥሮ ከተጎናጸፋቸው የስሜት ህዋሳት ስስ የሆነው እና በዚያው ልክ ለተለያዩ አደጋዎች በእጅጉ ተጋላጭ የሆነው አይን እንደማንኛውም የሰውነት ክፍል ሊታከም ይችላል። አሁን አሁን ያለንበት የቴክኖሎጂ ዘመን ልክ እንደሌሎች የህክምና ዘርፎች ሁሉ ለአይነስውርነት መፍትሄ ሊሆ ኑ የሚችሉ የምርምር ውጤቶች ይፋ እየሆኑ ነው ።
8.5.2024 • 10 Protokoll, 6 Sekunden ኢትዮጵያውያን ቲክቶከሮች ስለቲክ ቶክ መ ታገድ ምን ይላሉ?
የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት ቲክ ቶክ ከቻይናው ኩባንያ ባይትዳንስ እጅ እስካልወጣ ድረስ በሀገሪቱ ውስጥ እገዳ ለመጣል የሚያስችል ረቂቅ ህግ ያለፈው ቅዳሜ አጽድቋል።ያ ለመሆኑ ቲክ ቶክ ቢታገድ በይዘት ፈጣሪዎች እና በተጠቃሚዎች ላይ ምን ተፅዕኖ ያሳድራል?
1.5.2024 • 9 Protokoll, 59 Sekunden ቲክ ቶክ ቢታገድ በይዘት ፈጣሪዎች ላይ ምን ተፅዕኖ ያሳድራል?
1.5.2024 • 9 Protokoll, 59 Sekunden አዲስ የዘረመል ጥናት በኢትዮጵያ ቡና ላይ
24.4.2024 • 11 Protokoll, 55 Sekunden ኢትዮጵያ የቅድመ ታሪክ የቡና መገኛ መሆኗን አዲስ የዘረመል ጥናት አረጋገጠ
አዲሱ ጥናት እንዳረጋገጠው አረቢካ የቡና ዝርያ የተገኘው ከ610,000 እስከ አንድ ሚሊዮን ዓመታት በፊት ባለው ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ ደኖች ውስጥ ነው። ይህ የቡና ዝርያ ከዛሬ 300,000 ዓመታት በፊት በአፍሪካ ከነበረው ዘመናዊ የሰው ዝርያ /Homo sapiens/ በዕድሜ ቀደምት ነው።
24.4.2024 • 11 Protokoll, 55 Sekunden ምናባዊ ኦቲዝም በልጆች አጠቃላይ እድገት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አለው
17.4.2024 • 10 Protokoll, 37 Sekunden ምዕናባዊ ኦቲዝም፤ የዲጅታል ዘመን ልጆች ስጋት
ባለሙያዎች እንደሚሉት በተንቀሳቃሽ ስልኮች፣በታብሌት፣በቴሌቪዝን እና በሌሎች ዲጅታል መሳሪያዎች ላይ ረዘም ያለ ጊዜ የሚያሳልፉ ልጆች ለጭንቀት እና ለመረበሽ፣ ለትኩረት ማጣት፣ ለንግግር እና ለቋንቋ መዘግየት እንዲሁም ለግንዛቤ እድገት ውሱንነት ይዳረጋሉ። የሰዎችን ስሜት የመረዳት እና የመግባባት ችሎታቸውንም ይቀንሳል።
17.4.2024 • 10 Protokoll, 37 Sekunden የዲጅታል መብት ተሟጋቾች በቴክኖሎጂው ላይ ህግ እንዲወጣ ግፊት እያደረጉ ነው
የዲጅታል መብት ተሟጋቾች በቴክኖሎጂው ላይ ህግ እን ዲወጣ ግፊት እያደረጉ ነው
10.4.2024 • 10 Protokoll, 32 Sekunden የሰውሰራሽ አስተውሎትን አጠቃቀም የሚቆጣጠሩ ህግ እና መመሪ ያዎች
የሰውሰራሽ አስተውሎት በአሁኑ ወቅት የሰው ልጆችን የአኗኗር ዘይቬ በእጅጉ እየለወጠ ያለ እና በግለሰብም ይሁን በማህበረሰብ ደረጃ ከፍተኛ ተፅዕኖ ያለው ቴክኖሎጅ ነው። ተፅዕኖው አወንታዊ ወይም አሉታዊ ሊሆን ይችላል።ከዚህ አኳያ በቴክኖሎጂው አጠቃቀም ላይ የህግ እና የፖሊሲ ማዕቀፎች ያስፈልጉታል የሚለው ግፊት እየተጠናከረ ነው።
10.4.2024 • 10 Protokoll, 32 Sekunden የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጋጠመኝ ያለው የኮድ የፍሰት ስህተት በባለሙያ ዕይታ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፈው መጋቢት መጀመሪያ አጋጥሞት የነበረውን ችግር በተመለከተ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ከባንኩ ጋር አደረኩት ባለው ማጣራት፤ የሞባይል ባንኪንግ የሲስተም ማሻሻያ በሚደረግበት ወቅት የፍሰት ስህተት በመፈጠሩ ነው ሲል በቅርቡ አስታውቋል። ለመሆኑ ተፈጠረ የተባለው የፍሰት ስህተት ምን ማለት ነው?
3.4.2024 • 11 Protokoll, 57 Sekunden የመካከለኛውን ዘመን የሰው ልጅ አመጣጥ የሚያሳይ አዲስ ግኝት
27.3.2024 • 10 Protokoll, 52 Sekunden የመካከለኛውን ዘመን የሰው ልጅ አመጣጥ የሚያሳይ አዲስ ግኝት ይፋ ሆነ
ኢትዮጵያ ሉሲ ወይም ድንቅነሽን ጨምሮ በርካታ ቅሪተ አካላትና በዓለም ረጅም ዕድሜ ያስቆጠሩ የድንጋይ መሣሪያዎች መገኛ በመሆን፤በጥንታዊ የሰው ልጅ አመጣጥ ላይ በሚደረገው ምርምር ጉልህ ስፍራ አላት።በቅርቡ የወጣ አንድ የጥናት ግኝት ደግሞ የሰዉ ዘር መገኛ ብቻ ሳትሆን በመካከለኛው ዘመን የሰው ልጅ አመጣጥ ምርምርም ቀዳሚ መሆኗን የሚያሳይ ነው።
27.3.2024 • 10 Protokoll, 52 Sekunden የቲክ ቶክ ዕገዳ አሜሪካውያንን እያወዛገበ ነው
የአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ባለፈው ሳምንት ቲክቶክን በመላ ሀገሪቱ ለማገድ የሚያስችል ረቂቅ ህግ ይፋ አድርገዋል።የባይት ዳንስ ኩባንያ ንብረት የሆነው እና በአሜሪካ 170 ሚሊዮን የሚደርሱ ተጠቃሚዎች ያሉትን ቲክቶክን፤አሜሪካ ለምን ማገድ ፈለገች?
20.3.2024 • 10 Protokoll, 49 Sekunden ዕቁብ መተግበሪያ፤ የዘንድሮው ዓለም አቀፍ የጀማሪ ቴክኖሎጂዎች ውድድር አሸናፊ