ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: ማንነት እና የወጣቶች አተያይ
ማንነት: በዚህ ጉዳይ ላይ የየራሳቸውን ምልከታ የገለፁልን ተማሪ ሩሃማ ታዲዮስ እና ተማሪ ናሮቤ ስዩም ናቸው። ተማሪ ሩሃማ ማንነት በህይወታችን ውስጥ የተለየ ቦታ ልንሰጠው ይገባል ትላለች ፡፡ ተማሪ ናሮቤ በአንጻሩ ማንነት አሥፈላጊ ቢሆንም ብዙም ቅድሚያ ወይንም ትኩረት የሚሰጠው ጉዳይ ሊሆን አይገባም» ስትል ሞግታለች።
18-10-2024 • 13 minuten, 21 seconden ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: ማንነት እና የወጣቶች ምልከታ
ማንነት: በዚህ ጉዳይ ላይ የየራሳቸውን ምልከታ የገለፁልን ተማሪ ሩሃማ ታዲዮስ እና ተማሪ ናሮቤ ስዩም ናቸው። ተማሪ ሩሃማ ማንነት በህይወታችን ውስጥ የተለየ ቦታ ልንሰጠው ይገባል ትላለች ፡፡ ተማሪ ናሮቤ በአንጻሩ ማንነት አሥፈላጊ ቢሆንም ብዙም ቅድሚያ ወይንም ትኩረት የሚሰጠው ጉዳይ ሊሆን አይገባም» ስትል ሞግታለች።
18-10-2024 • 13 minuten, 21 seconden «መፅሀፍ ስንፅፍ የልጅ ልጆቻችንን እያሰብን እንፃፍ»
የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዳችን ስለ ግል ታሪካቸው እና ተሞክሮዋቸው መፅሀፍ የፃፉ አንድ ኢትዮጵያዊ መምህር ናቸው። እኝህም ሰው ዋና አላማቸው ወጣቶች ታሪካቸውን እንዲጽፉና መፅሀፍ እንዲያነቡ ማበረታታት እንደሆነ ነግረውናል። በተለያዩ ሀገራት የትምህርት እድል አግኝተው ስለተማሩም ጠቃሚ ናቸው ያሏቸውን ምክሮች ለወጣቶች በመፀሀፋቸው አስፍረዋል።
«የተጻፈ ይወረሳል፤ የተነገረ ይረሳል እንደሚባለው መጽሐፌ እንዲጽፉ ያበረታታል»
የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዳችን ስለ ግል ታሪካቸው እና ተሞክሮዋቸው መጽሐፍ የጻፉ አ ንድ ኢትዮጵያዊ መምህር ናቸው። እኝህም ሰው ዋና አላማቸው ወጣቶች ታሪካቸውን እንዲጽፉና መጽሐፍ እንዲያነቡ ማበረታታት እንደሆነ ነግረውናል። በተለያዩ ሃገራት የትምህርት እድል አግኝተው ስለተማሩም ጠቃሚ ናቸው ያሏቸውን ምክሮች ለወጣቶች በመጽሐፋቸው አስፍረዋል።
«እየተተኮሰብን ነው አምልጠን የወጣነው » ሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን
የእሥራኤል ጦር ሰሞኑን ሊባኖስ ውስጥ የሚገኘውን የሂዝቦላህ ቡድን ለማጥቃት የከፈተውን መጠነ ሰፊ ውጊያ ሸሽተው ከ1,2 ሚሊዮን በላይ ሊባኖሳውያን መፈናቀላቸው ተሰምቷል። በቤት ሰራተኝነት ተቀጥረው ለመስራት ወደ ሊባኖስ የሄዱ እንደ የኢትዮጵያ፣ ፊሊፒንስ፣ ሲሪላንካ እና የሱዳን ሀገር ዜጎችም ከመፈናቀል እና መሰደድ አልዳኑም።
«እየተተኮሰብን ነው አምልጠን የወጣነው » ሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን
የእሥራኤል ጦር ሰሞኑን ሊባኖስ ውስጥ የሚገኘውን የሂዝቦላህ ቡድን ለማጥቃት የከፈተውን መጠነ ሰፊ ውጊያ ሸሽተው ከ1 ,2 ሚሊዮን በላይ ሊባኖሳውያን መፈናቀላቸው ተሰምቷል። በቤት ሰራተኝነት ተቀጥረው ለመስራት ወደ ሊባኖስ የሄዱ እንደ የኢትዮጵያ፣ ፊሊፒንስ፣ ሲሪላንካ እና የሱዳን ሀገር ዜጎችም ከመፈናቀል እና መሰደድ አልዳኑም።
«ከእህቴ ልጅ ሞት በኋላ አቅም ያጡን እየለመንኩ አሳክማለሁ ብዬ ቃል ገባሁ»
እንግዳወርቅ ጌታቸው እስካለፈው ወር ድረስ አረብ ሀገር ሆና ከውጭ ሀገር ገንዘብ እና የሰው ኃይል በማስተባበር ድጋፍ የሚሹ ሰዎች ርዳታ እንዲያገኙ ስታስተባበር ቆይታለች። አሁን ደግሞ በቦታው ላይ ሆና ታግዛለች።
«ከእህቴ ልጅ ሞት በኋላ አቅም ያጡን እየለመንኩ አሳክማለሁ ብዬ ቃል ገባሁ»
እንግዳወርቅ ጌታቸው እስካለፈው ወር ድረስ አረብ ሀገር ሆና ከውጭ ሀገር ገንዘብ እና የሰው ኃይል በማስተባበር ድጋፍ የሚሹ ሰዎች ርዳታ እንዲያገኙ ስታስተባበር ቆይታለች። አሁን ደግሞ በቦታው ላይ ሆና ታግዛለች።
ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች 1 ተማሪ ብቻ የወደቀበት ትምህርት ቤት
እንግዶቻችን ትግራይ ክልል ውስጥ በ 2016 ዓም የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ከፍተኛውን ነጥብ ያስመዘገቡ ሁለት ተማሪዎች ናቸው። ሁለቱም ተማሪዎች የአንድ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ሲሆኑ በዚህ ትምህርት ቤት ከአንድ ተማሪ በቀር ሁሉም ተማሪዎች አልፈዋል። ይህን ትምህርት ቤት ምን ልዩ እንደሚያደርገውም ጠይቀናል።
ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች አንድ ተማሪ ብቻ የወደቀበት ትምህርት ቤት
እንግዶቻችን ትግራይ ክልል ውስጥ በ 2016 ዓም የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ከፍተኛውን ነጥብ ያስመዘገቡ ሁለት ተማሪዎች ናቸው። ሁለቱም ተማሪዎች የአንድ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ሲሆኑ በዚህ ትምህርት ቤት ከአንድ ተማሪ በቀር ሁሉም ተማሪዎች አልፈዋል። ይህን ትምህርት ቤት ምን ልዩ እንደሚያደርገውም ጠይቀናል።
ለምን 5,4 % ብቻ ተፈታኞች የ12ኛ ክፍል ፈተናን አለፉ?
የ2016ዓም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 684,205 ተማሪዎች መካከል ያለፉት 36,409 ተማሪዎች ብቻ ናቸው። ቁጥሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ አሁንም አነስተኛ የሚባል ነው። ችግሩ የቱ ጋር ነው ያለው? ለዚህስ ምክንያት እና መፍትሔው ምን ይሆን?
13-9-2024 • 10 minuten, 20 seconden ለምን 60% ወጣት አፍሪቃውያን መሰደድን መረጡ?
ማክሰኞ ዕለት የወጣ አንድ ጥናት እንደሚጠቁመው 60 በመቶ የሚሆኑ አፍሪቃዊ ወጣቶች መሰደድን ይፈልጋሉ። ለምን እና ወዴት ሀገራት? ኢትዮጵያውያን ወጣቶችስ ምን ይላሉ?
6-9-2024 • 9 minuten, 30 seconden መምህራን ለምን ሌሎች የስራ አማራጮችን መፈለግ ተመኙ?
በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት መምህራን ምን አይነት የኢኮኖሚ ፈተናን ተጋፍጠው እያስተማሩ እንደሆነ ጠይቀናል። ያነጋገርናቸው መምህራን ወጣት እንደመሆናቸው ገና ረዥም የሥራ ዘመን ይጠብቃቸዋል። ሁሉም ለተሰማሩበት ሙያ ትልቅ ፍቅር ቢኖራቸውም የኢኮኖሚው ጉዳይ ግን ትልቅ ፈተና ደቅኖባቸዋል።
«የምወደውን ሙያዬን ትቼ ወደ ሌላ ለመሄድ እያሰብኩ ነው»
በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት መምህራን ምን አይነት የኢኮኖሚ ፈተናን ተጋፍጠው እያስተማሩ እንደሆነ ጠይቀናል። ያነጋገርናቸው መምህራን ወጣት እንደመሆናቸው ገና ረዥም የሥራ ዘመን ይጠብቃቸዋል። ሁሉም ለተሰማሩበት ሙያ ትልቅ ፍቅር ቢኖራቸውም የኢኮኖሚው ጉዳይ ግን ትልቅ ፈተና ደቅኖባቸዋል።
ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: ወጣቶች በማህበረሰቡ ዘንድ እንዴት ይታያሉ ?
ወጣት አቤጌል እሸቱ እና ማህሌት ስንታየሁ የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች የ12 ክፍል ተማሪዎች ናቸው ፡፡ ከዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ዝግጅት ጋር ቆይታ ያደረጉት አቤጌል እና ማህሌት ማ ህበረሰቡ በወጣቶቸች ላይ አዎንታዊም አሉታዊም አተያይ እንዳለው ይናገራሉ ፡፡ ይሁንና አሉታዊው ይጎላል ባይ ናቸው።
ሊባኖስ «ካለፉት ሳምንታት ሲነፃፀር የተረጋጋ ነው»፤ ኢትዮጵያውያን
የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ወደ ለየለት ጦርነት ይገባል የሚለው ስጋት አሁንም አለ። እንደሚታወቀው ደግሞ በሊባኖስ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ይኖራሉ። ዶይቸ ቬለ እዛ ያሉ ኢትዮጵያውያን በምን ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ጠይቆ ነበር። ከዚያ በኋላ ምን አዲስ ነገር አለ?
16-8-2024 • 10 minuten, 17 seconden ኬንያ እና ናይጄሪያ አፍሪቃ ውስጥ ከሰሞኑ የፖለቲካ ተቃውሞ ማዕበል የሚያስተናግዱ ግንባር ቀደም ሀገራት ናቸው። ባለው የኑሮ ሁኔታ ደስተኛ ያልሆኑ፣ በተለይም ወጣቶች ተቃውሟቸውን ለመግለፅ አደባባይ ወጥተዋል።
2-8-2024 • 9 minuten, 11 seconden «አላማዬን እንደማሳካ ምንም ጥርጥር የለኝም» ቲክቶከር መላኩ በላይ
ለወጣቶች «ጠቃሚ ናቸው» ብሎ በሚያጋራቸው መረጃዎቹ በርካታ የቲክቶክ ተጠቃሚዎች መላኩ በላይን ያውቁታል። ከዚህም በተጨማሪ በትወና ስራ ተሳታፊ ነው። ቲክቶክ ላይ የሚለጥፋቸውን ቪዲዮዎች ከ 1,4 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ወደውለታል፣ ከ 108 ሺ በላይ የሚሆኑ ደግሞ ይከተሉታል። ለምን ይሆን?
«አልሚ ልቦች ለኢትዮጵያ» ከቅርብ አመታት ወዲህ ጀርመን ውስጥ የተመሰረተ ማህበር ነው። ማህበሩ በጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ስለ ጀርመን ቋንቋ፣ ባህል፣ ታሪክ እና ማኅበራዊ ኑሮ ማስተማር አ ንዱ አላማው አድርጎ እየሰራ እንደሆነ ይናገራል።
19-7-2024 • 10 minuten, 25 seconden «እንደኔ ላሉ የአካል ጉዳተኞች መድረስ ነው ቀጣዩ ግቤ » አንጓች መረጭ (ተመራቂ ተማሪ )
12-7-2024 • 9 minuten, 34 seconden ተደራራቢ የአካል ጉዳተኝነት ከመድረሻዋ ያላቆማት ወጣት
አካል ጉዳተኞች እንደ አካል ጉዳታቸው ክብደት እና ተፈጥሮ የተለያዩ ሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ ፈተናዎች ሊያጋጥሟቸው ይችላሉ። እንደዚያም ሆኖ ግን በገጠማቸው የአካል ጉዳት ማህበረሰቡም ሆነ ከተፈጥሯዊ ሁኔታዎች ታግለው አሸንፈው ለአካል ጉዳተኞች ብቻም ሳይሆን ለሌሎ ቹም ጭምር አርአያ የሆኑ ተጠቃሽ ሰዎች ጥቂት አይደሉም ።
12-7-2024 • 9 minuten, 34 seconden ስራ ፈላጊ እና አሰሪ ያገናኘው መ ድረክ
የአፍሪቃ ልማት ባንክ መረጃ እንደሚያሳየው አፍሪቃ ካላት ከ420 ሚሊዮን በላይ ወጣቶች ውስጥ ከሶስት አንዱ ስራ አጥ ናቸው። ባንኩ በቀጣዩ የጎርጎርሳዉያን 2025 የስራ አጦቹን ቁጥር ከ263 ሚሊዮን በላይ ያደርሰዋል። እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ተደራራቢ ግጭት እና ጦርነት ውስጥ ላሉ ሃገራት አሃዙ ምን ያህል እንደሆነ በግልጽ የተቀመጠ መረጃ የለም።
5-7-2024 • 9 minuten, 22 seconden «እንዲህ አይነት የስራ መስኮችን ለመጀመር ለየት ያለ ድፍረት ይጠይቃል»
28-6-2024 • 9 minuten, 18 seconden ባልተለመደ አካባቢ ሞዴልነትን እያስተዋወቀ ያለው ወጣት
ኃይማኖታዊ እና ሌሎች ባህላዊ ተጽዕኖዎች በወጣቶች የአለባበስም ሆነ ሁለንተናዊ ስብዕና ላይ ብርቱ ተጽዕኖ በሚያሳድርበት ማህበረሰብ ውስጥ ዉበት ፣ ፋሽን ፣ አለባበስ እና ሌሎች በራስ መተማመንን ለማጎልበት የሚያግዝ ትምህርት መስጠት ምን ያህል ፈታኝ እንደሚሆን አይጠረጠርም።
28-6-2024 • 9 minuten, 18 seconden 21-6-2024 • 10 minuten, 3 seconden «በDJ ሙያ ሀገሬን ወክዬ መስራት እፈልጋለሁ»
ወጣት ምንተስኖት ታደሰ የኮምፒውተ ር ሳይንስ ምሩቅ፤ የሬዲዮ ፕሮግራም አቅራቢ እና ምናልባትም እሱ እንደሚለው ኢትዮጵያ ውስጥ ተሽከርካሪ ወንበር ላይ የተቀመጠ ብቸኛው ዲጄ ነው። ባለፈው ሳምንት ለአራተኛ ጊዜ የተካሄደ እና «ጣፋች ሕይወት» የተሰኘ ፕሮግራም አስተባባሪም ነው።
«በDJ ሙያ ሀገሬን ወክዬ መስራት እፈልጋለሁ»
ኑሃሚን ትርፌ በአጭር ጊዜ ውስጥ በፋሽን ዲዛይን ስራ ተሰማርታ ስራዎቿን ከሀገር ውጪ ድረስ ለማስተዋወቅ የበቃች ወጣት ኢትዮጵያዊት ናት። በቅርቡ ናይሮ ቢ በተካሄደው የምስራቅ አፍሪቃ የጨርቃጨርቅ እና የቆዳ ዓውደ ርዕይ ስላቀረበቻቸው ስራዎቿ እና «ዕውን አደረኩት» ስለምትለው የልጅነት ህልሟ የምትለን ይኖራል።
«ኮሮናን ማመስገን ባይቻልም ትክክለኛው ፍላጎቴን ያሳየኝ ነው»
ኑሃሚን ትርፌ በአጭር ጊዜ ውስጥ በፋሽን ዲዛይን ስራ ተሰማርታ ስራዎቿን ከሀገር ውጪ ድረስ ለማስተዋወቅ የበቃች ወጣት ኢትዮጵያዊት ናት። በቅርቡ ናይሮቢ በተካሄደው የምስራቅ አፍሪቃ የጨርቃጨርቅ እና የቆዳ ዓውደ ርዕይ ስላቀረበቻቸው ስራዎቿ እና «ዕውን አደረኩት» ስለምትለው የልጅነት ህልሟ የምትለን ይኖራል።
እንጀራና የላም ወተት የቀረባቸው የሎጊያ ነጋዴዎች
በጥቃቅን እና አነስተኛ ተደራጅተው አፋር ክልል ውስጥ የሚሰሩ ወጣት ነጋዴዎች እንደገለፁልን « በጤና ምክንያት» በሚል ከአማራ ክልል ከዚህ ቀደም ይገባ የነበረ የተጋገረ እንጀራ እና የላም ወተት ባለፉት ሁለት ሳምንታት ባለመግባቱ የወጣቶቹ ንግድ ተስተጓጉሏል።
31-5-2024 • 9 minuten, 50 seconden እንጀራና የላም ወተት የቀረባቸው የሎጊያ ነጋዴዎች
በጥቃቅን እና አነስተኛ ተደራጅተው አፋር ክልል ውስጥ የሚሰሩ ወጣት ነጋዴዎች እንደገለፁልን « በጤና ምክንያት» በሚል ከአማራ ክልል ከዚህ ቀደም ይገባ የነበረ የተጋገረ እንጀራ እና የላም ወተት ባለፉት ሁለት ሳምንታት ባለመግባቱ የወጣቶቹ ንግድ ተስተጓጉሏል።
31-5-2024 • 9 minuten, 50 seconden በውጭ አገር ላሉ ወጣት አፍሪቃውያን በሀገራቸው መዋለ ንዋይ ማፍሰስ ቀላል ነውን?
እንደ በርካታ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ሌሎች በው ጭው ሀገራት የሚኖሩ አፍሪቃውያንም ሠርተው በሚያገኙት ገንዘብ ሀገራቸው ላይ መዋለ ንዋይ ለማፍሰስ ሲጥሩ ይስተዋላል። ነገር ግን ይህ ቀላል ነውን?
24-5-2024 • 9 minuten, 59 seconden ከባድ አካል ጉዳተኛ ልጅን የምትንከባከበዋ ወጣት
ትዕግሥት ዱባይ ውስጥ አንድ ከባድ የአካል ጉዳተኛ ልጅን የምትንከባከብ ኢትዮጵያዊት ወጣት ናት። ሀገር ውስጥ አማራጭ ማጣቷ ወደ ስደት እንደዳረጋት የምትናገረው ይቺው ወጣት ሥለ ሥራዋ ፈተና እና ሌሎችን ለመርዳት ያላት ፍቅር ገልፃልናለች።
17-5-2024 • 9 minuten, 12 seconden ከባድ አካል ጉዳተኛ ልጅን የምትንከባከበዋ ወጣት
ትዕግሥት ዱባይ ውስጥ አንድ ከባድ የአካል ጉዳተኛ ልጅን የምትንከባከብ ኢትዮጵያዊት ወጣት ናት። ሀገር ውስጥ አማራጭ ማጣቷ ወደ ስደት እንደዳረጋት የምትናገረው ይቺው ወጣት ሥለ ሥራዋ ፈተና እና ሌሎችን ለመርዳት ያላት ፍቅር ገልፃልናለች።
17-5-2024 • 9 minuten, 12 seconden ማላዊ ለምን ወጣቶቿን ለስራ ወደ እስራኤል ትልካለች?
የማላዊ መንግሥት ስምምነቱ ለወጣት ዜጎቹ ጥሩ የሥራ እድል የሚፈጥር ብቻ ሳይሆን ሀገሪቱም ከውጭ ምንዛሬ ትርፋማ የምትሆንበት ነው ይላል። የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች እና ተቃዋሚ ፓርቲዎች ግን እቅዱን ተችተዋል።
ማላዊ ለምን ወጣቶቿን ለስራ ወደ እስራኤል ትልካለች?
የማላዊ መንግሥት ስምምነቱ ለወጣት ዜጎቹ ጥሩ የሥራ እድል የሚፈጥር ብቻ ሳይሆን ሀገሪቱም ከውጭ ምንዛሬ ትርፋማ የምትሆንበት ነው ይላል። የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች እና ተቃዋሚ ፓርቲዎች ግን እቅዱን ተችተዋል።
«328 ዋሻዎች አግኝቼያለሁ» የዋሻ ተመራማሪ ናስር አህመድ
የዋሻ ተመራማሪ የሆነው ወጣት ናስር አህመድ በስሙ ናሲኦል የሚለው ዋሻ ከተሰየመ አራት አመት ሆነው። ዋሻው ኢትዮጵያ ውስጥ ካገኛቸው በውበቱ ልዩ የሆነዉ ብቻ ሳይሆን በቅርብ ወራት ለሀገር ጎብኝዎች ክፍት እንደሚሆን ገልፆልናል።
ዐይነ ሥውሩ የስፖርት ዘጋቢ በሀዋሳ ኤፍ ኤም 97.7
19-4-2024 • 7 minuten, 12 seconden ዐይነ ሥውሩ የስፖርት ዘጋቢ በሀዋሳ ኤፍ ኤም 97.7
oይነሥውር መሆኑ የስፖርት ዘገባ ከመሥራት እንዳላገደው ይናገራል።ጋዜጠኛ መረጃዎችን አሰባስቦ እና ተንትኖ ለ አድማጮቹ የሚያደርስ መሆኑን የጠቀሰው ሙሉቀን “ እኔ ይህንኑ የዘገባ ሥራ ለዛውም በስፖርት ዘርፍ እየሠራሁ እገኛለሁ, እይታን ከሚፈልጉ ከኮሜንታተርነት እና ከዳኝነት ሥራዎች በስተቀር አንድ አይነ ሥውር ስፖርትን መዘገብ ይችላል» ብሏል ፡፡
19-4-2024 • 7 minuten, 12 seconden ዛሬ ላይ ያለው የሩዋንዳ ወጣት በሀገሩ ስለተፈፀመው የዘር ማጥፋት ዘመቻ ምን ያውቃል? ምንስ ይላል?
ሩዋንዳ ውስጥ የተፈፀመው የዘር ማጥፋት ዘመቻ 30ኛ ዓመት ባለፈው ሳምንት እሑድ ታስቧል። ይህ አሳዛኝ ድርጊት በወቅቱ ባልተወለደው ወይም የዛሬው የሩዋንዳ ወጣት ላይ አሁንም ድረስ ተዕፅኖ እንዳለው የዶይቸ ቬለ ባልደረባ አይዛክ ሙጋቤ የጻፈው ዘገባ ይጠቁማል።
የሩዋንዳ የዘር ማጥፋት 30ኛ ዓመት እና አዲሱ ትውልድ
ሩዋንዳ ውስጥ የተፈፀመው የዘር ማጥፋት ዘመቻ 30ኛ ዓመት ባለፈው ሳምንት እሑድ ታስቧል። ይህ አሳዛኝ ድርጊት በወቅቱ ባልተወለደው ወይም የዛሬው የሩዋንዳ ወጣት ላይ አሁንም ድረስ ተዕፅኖ እንዳለው የዶይቸ ቬለ ባልደረባ አይዛክ ሙጋቤ የጻፈው ዘገባ ይጠቁማል።
ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የሥነ ውበት እይታ
አዳጊ ሴቶች በሥነ ውበት ላይ ያላቸው ግንዛቤ ፣ ከፅንሰ ሀሳቡ ጀምሮ ሥለውበት አጠባበቅ ያላቸው እይታ እንደየአመለካከታቸው ሊለያይ ይቻላል ፡፡ በሀዋሳ ከተማ የ2ኛ ደረጃ ተማሪ የሆኑት የአብሥራ እና ሽታዬ በተመሳሳይ ዕድሜና የትምህርት ደረጃ ላይ የሚገኙ ቢሆንም ሥለውበት ያላቸው አመለካከት የተለያየ ነው፡፡
አዳጊ ሴቶች በሥነ ውበት ላይ ያላቸው ግንዛቤ ፣ ከፅንሰ ሀሳቡ ጀምሮ ሥለውበት አጠባበቅ ያላቸው እይታ እንደየአመለካከታቸው ሊለያይ ይቻላል ፡፡ በሀዋሳ ከተማ የ2ኛ ደረጃ ተማሪ የሆኑት የአብሥራ እና ሽታዬ በተመሳሳይ ዕድሜና የትምህርት ደረጃ ላይ የሚገኙ ቢሆንም ሥለውበት ያላቸው አመለካከት የተለያየ ነው፡፡
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወሰዱትን ገንዘብ ወደ አቋማሪ ድርጅቶች ያዛወሩ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 6 ቀን፣ 2016 በገጠመው ቀውስ ገንዘብ ያዘዋወሩ ደንበኞቹ የወሰዱትን እንዲመልሱ የሰጠው ቀነ-ገደብ ነገ ቅዳሜ ይጠናቀቃል። በወቅቱ ገንዘብ ካዘዋወሩ መካከል 57 በመቶው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መሆናቸውን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታውቋል። ከባንኩ የወሰዱትን ገንዘብ ወደ አቋማሪ ድርጅቶች ያዘዋወሩ ተማሪዎች በተሰጣቸው ቀነ-ገደብ መሠረት መመለስ ባለመቻላቸው ሥጋት ውስጥ ገብተዋል።
29-3-2024 • 10 minuten, 56 seconden ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወሰዱትን ገንዘብ ወደ ቁማር ድርጅቶች ያዛወሩ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዕክል በገጠመው ወቅት ገንዘብ ያዘዋወሩ ደንበኞቹ የወሰዱትን እንዲመልሱ የሰጠው ቀነ-ገደብ ቅዳሜ ይጠናቀቃል። የወሰዱትን ገንዘብ ወደ አቋማሪ ድርጅቶች ያዘዋወሩ ተማሪዎች በተሰጣቸው ቀነ-ገደብ መመለስ ባለመቻላቸው ሥጋት ውስጥ ገብተዋል። በቴሌ-ብር ወደ አቋማሪ ድርጅቶች የተላለፈውን ገንዘብ ንግድ ባንክ እንዲያስመልስ ይሻሉ።
29-3-2024 • 10 minuten, 56 seconden ትምህርት ለመማር እየተማፀኑ ያሉ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች
የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዶቻችን በ2016 ዓ/ም በባህርዳር ዩኒቨርስቲ ገብተው እንዲማሩ የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ናቸው። ይሁንና እስካሁን ትምህርት አለመጀመራቸው እንዳሳሰባቸው በመግለፅ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ይጠይቃሉ። እስካሁን ከሚለከታቸው አካላት ያገኙት ምላሽ ግን በትዕግስት ጠብቁ የሚል ነው።
22-3-2024 • 9 minuten, 59 seconden የዓለም ወጣቶች ፌስቲቫል ላይ ኢትዮጵያን ወክለው የተሳተፉ ወጣቶች
ለአንድ ሳምንት ያህል የዘለቀው እና ሩሲያ የተካሄደው የዓለም ወጣቶች ፌስቲቫል ባለፈው ሳምንት ሀሙስ ተጠናቋል። በዚህ ፌስቲቫል ላይ ኢትዮጵያን ወክለው 70 የሚሆኑ ወጣት ኢትዮጵያውያን ተካፍለው ነበር።ስለ ፌስቲቫሉ እና ተሞክሯቸው ጠይቀናል።
የፍቅር ጓደኛ መተዋወቂያ መተግበሪያዎች ፤ ጥቅምና ጉዳታቸው
ሰዎች ይፋቀራሉ፣ ሲልም ትዳር ይመሰርታሉ። አንዳንዶች የትዳር አጋራቸውን የሚፈልጉት በዘመናዊው መንገድ - ኦንላይን ላይ ነው። «ጥሩና ጊዜ ቆጣቢ ነው» የሚሉ እንዳሉ ሁሉ መጥፎ ጎኑ የሚያመዝንባቸውም አሉ። የሀገር ውስጥም ይሁኑ የውጭ ሀገር የፍቅረኛ ማገናኛ መተግበሪያዎች መሠረታዊ የሆኑ መረጃዎችን ይጠይቃሉ። ይሁንና ሁሉም ሰው ሀቀኛ አይደለም።
የ3000 ሜትር አሸናፊዎቹ ሂሩት እና ሰለሞን
ከሁለት ሳምንት ገደማ በፊት በፈረንሳይ ሊቫ በተለያዩ ርቀቶች በተካሄዱ የቤት ው ስጥ የሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አሸናፊ ሆነዋል። ከእነዚህ አሸናፊ አትሎቶች መካከል ሁለቱ የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዶቻችን ናቸው
23-2-2024 • 10 minuten, 13 seconden የ3000 ሜትር አሸናፊዎቹ ሂሩት እና ሰለሞን
ከሁለት ሳምንት ገደማ በፊት በፈረንሳይ ሊቫ በተለያዩ ርቀቶች በተካሄዱ የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አሸናፊ ሆነዋል። ከእነዚህ አሸናፊ አትሎቶች መካከል ሁለቱ የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዶቻችን ናቸው።
23-2-2024 • 10 minuten, 13 seconden ለቻይና ወጣቶች ራዲዮ ያለው ትርጓሜ እየቀነሰ ነው። በሀገሪቱ ከ2000 በላይ የራዲዮ ጣቢያዎች ቢኖሩም ወጣቶች መረጃ የሚፈልጉት የኦንላይን መገናኛ ብዙኃን ላይ ነው። ለኢትዮጵያውያን ወጣቶችስ ራዲዮ ምን ያህል ወሳኝ የመረጃ ምንጭ ነው?
ራዲዮ በወጣቱ ዘንድ ያለው ተሰሚነት ምን ይመስላል?
ለቻይና ወጣቶች ራዲዮ ያለው ትርጓሜ እየቀነሰ ነው። በሀገሪቱ ከ2000 በላይ የራዲዮ ጣቢያዎች ቢኖሩም ወጣቶች መረጃ የሚፈልጉት የኦንላይን መገናኛ ብዙኃን ላይ ነው። ለኢትዮጵያውያን ወጣቶችስ ራዲዮ ምን ያህል ወሳኝ የመረጃ ምንጭ ነው?
በቅርቡ የወጣ አንድ ጥናት እንደሚጠቁመው ሰዎች በየዕለቱ በአማካይ ሦስት ሰዓት ከ15 ደቂቃ ከስልካቸው ጋር ጊዜ ያሳልፋሉ። ለመሆኑ በቀን ስልካችሁ ላይ ምን ያህል ጊዜ ታጠፋላችሁ? ስልክ ሱስ ሆኖብኝ ይሆን እንዴ ብላችሁስ ራሳችሁን ጠይቃችሁ ታውቃላችሁ?
9-2-2024 • 10 minuten, 10 seconden ለምን ያህል ጊዜ ስልክ በቀን ይመከራል?
በቅርቡ የወጣ አንድ ጥናት እንደ ሚጠቁመው ሰዎች በየዕለቱ በአማካይ ሦስት ሰዓት ከ15 ደቂቃ ከስልካቸው ጋር ጊዜ ያሳልፋሉ። ለመሆኑ በቀን ስልካችሁ ላይ ምን ያህል ጊዜ ታጠፋላችሁ? ስልክ ሱስ ሆኖብኝ ይሆን እንዴ ብላችሁስ ራሳችሁን ጠይቃችሁ ታውቃላችሁ?
9-2-2024 • 10 minuten, 10 seconden በሳምንት የአራት ቀን ስራ የሙከራ ፕሮጀክት በጀርመን
ከትናንት ጀምሮ ጀርመን ውስጥ የሚገኙ 45 ድርጅቶች በአንድ የሙከራ ፕሮጀክት መሳተፍ ጀምረዋል። ይኼውም ሰራተኞቻቸው እንደተለመደው በሳምንት አምስት ቀናት ሳይሆን አራት ቀናት ብቻ እየሰሩ ተመሳሳይ ደሞዝ ይከፈላቸዋል። የዚህ የሙከራ ፕሮጀክት ዓላማ ለሰራተኛው ተጨማሪ የዕረፍት ቀን መጨመር ብቻ ሳይሆን የድርጅቱንም ምርታማነት ማሳደግ ነው።
የተመድ ዕሮብ ታስቦ የዋለውን ዓለም አቀፍ የትምህርት ቀን በማስታወስ ባወጣው መግለጫ አፍጋኒስታን ውስጥ ሴቶችን ከትምህርት ገበታ ማግለል ሁሉንም የሀገሪቱን ዜጋ እንደሚጎዳ አስታውቋል። ኢትዮጵያ የአፍጋኒስታን አይነት ችግር ባይኖራትም በሀገሪቱ በነበረና ባለ ጦርነት የተነሳ አሁንም በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ተማሪዎች ትምህርታቸውን መከታተል አልቻሉም።
የተመድ ዕሮብ ታስቦ የዋለውን ዓለም አቀፍ የትምህርት ቀን በማስታወስ ባወጣው መግለጫ አፍጋኒስታን ውስጥ ሴቶችን ከትምህርት ገበታ ማግለል ሁሉንም የሀገሪቱን ዜጋ እንደሚጎዳ አስታውቋል። ኢትዮጵያ የአፍጋኒስታን አይነት ችግር ባይኖራትም በሀገሪቱ በነበረና ባ ለ ጦርነት የተነሳ አሁንም በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ተማሪዎች ትምህርታቸውን መከታተል አልቻሉም።
1000 ጥ ንዶች ጋብቻ የሚፈፅሙበት ሰርግ
እንደሚታወቀው ኢትዮጵያ ውስጥ የጥር ወር በርካታ ወጣት ጥንዶች ጋብቻ የሚመሰርቱበት ወር ነው። የዘንድሮውን ወር ለየት የሚያደርገው ደግሞ የፊታችን እሁድ 1000 ጥንዶች በአዲስ አበባ አብረው ጋብቻቸውን የሚፈፅሙበት መሆኑ ነው። የዝግጅቱ ዓላማ ወጪን መቀነስ ብቻ ሳይሆን ከዛም በላይ ያለመ ነው።
12-1-2024 • 9 minuten, 59 seconden እንደሚታወቀው ኢትዮጵያ ውስጥ የጥር ወር በርካታ ወጣት ጥንዶች ጋብቻ የሚመሰርቱበት ወር ነው። የዘንድሮውን ወር ለየት የሚያደርገው ደግሞ የፊታችን እሁድ 1000 ጥንዶች በአዲስ አበባ አብረው ጋብቻቸውን የሚፈፅሙበት መሆኑ ነው። የዝግጅቱ ዓላማ ወጪን መቀነስ ብቻ ሳይሆን ከዛም በላይ ያለመ ነው።
12-1-2024 • 9 minuten, 59 seconden የአርቲስት አደም መሐመድ የሙዚቃ ህይወት
5-1-2024 • 9 minuten, 57 seconden አርአያ እና ሁለገብ የሙዚቃ ሰው ፤ አደም መሐመድ
የየማህበረሰባቸውን ባህል ወግ እና ስረዓት በሙዚቃቸው ለማሳየት፣ ብሎም ለማሳደግ ለሚውተረተሩቱ ደግሞ ፈተናው በዚያው ልክ ነው። አደም እንደሚለው እርሱ ተወልዶ ያደገበት ማህበረሰብ ያለው ቱባ ባህል መገለጥ በሚገባው ልክ አለመገለጡ እርሱ እና መሰሎቹ የበለጠ እንዲተጉ ገፋፍቷቸዋል።
5-1-2024 • 9 minuten, 57 seconden ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች : የሴት ልጅ አለባበስ ከፆታዊ ጥቃት ያድናል?
የሴት ልጅ የአለባበስ ሁኔታ ለተለያዩ አይነት ጾታዊ ትንኮሳዎች ብሎም ለጾታዊ ጥቃት ለመዳረግ ገፊው ምክኒያት የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው የሚሉ እንዳሉ ሁሉ የሴት ልጅ አለባበስ ለጾታዊ ጥቃት ሊዳርጋት አይገባም፤ መንስኤውም ሆኖ ሊቀርብ አይችልም የሚሉ አሉ።
29-12-2023 • 12 minuten, 2 seconden ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች : የሴት ልጅ አለባበስ ከፆታዊ ጥቃት ያድናል?
የሴት ልጅ የአለባበስ ሁኔታ ለተለያዩ አይነት ጾታዊ ትንኮሳዎች ብሎም ለጾታዊ ጥቃት ለመዳረግ ገፊው ምክኒያት የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው የሚሉ እንዳሉ ሁሉ የሴት ልጅ አለባበስ ለጾታዊ ጥቃት ሊዳርጋት አይገባም፤ መንስኤውም ሆኖ ሊቀርብ አይችልም የሚሉ አሉ።
28-12-2023 • 12 minuten, 2 seconden ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የአቻ ጓደኝነት ተፅዕኖ የትኛው ጎኑ ያመዝናል?
አዳጊ ሴቶች በትምህርት ቤት ወይም በመኖሪያ አካባቢያቸው የአቻ ጓደኝነት ሊመሠረቱ ይችላሉ ፡፡የሚመሠረተው የአቻ ጓደኝነት ግን በአዳጊዎቹ ህይወት ላይ አዎንታዊ ወይንም አሉታዊ ተፅዕኖ ማሳደሩ አይቀርም ፡፡ የትኛው ጎኑስ ያመዝናል?
22-12-2023 • 10 minuten, 27 seconden ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የአቻ ጓደኝነት ተፅዕኖ የትኛው ጎኑ ያመዝናል?
አዳጊ ሴቶች በትምህርት ቤት ወይም በመኖሪያ አካባቢያቸው የአቻ ጓደኝነት ሊመሠረቱ ይችላሉ ፡፡የሚመሠረተው የአቻ ጓደኝነት ግን በአዳጊዎቹ ህይወት ላይ አዎንታዊ ወይንም አሉታዊ ተፅዕኖ ማሳደሩ አይቀርም ፡፡ የትኛው ጎኑስ ያመዝናል?
22-12-2023 • 10 minuten, 27 seconden «ስኬታማ መሆን ማለት ከሀገር መውጣት ይመስለኝ ነበር።» መሠረት ንጉሤ
«ስኬታማ መሆን ማለት ከሀገር መውጣት ይመስለኝ ነበር።» ትላለች የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዳችን።
ይህን አመለካከቷን እንዴት መቀየር እንደቻለች እና የሕይወት ተሞክሮዋን ታጫውተናለች።
15-12-2023 • 9 minuten, 56 seconden የሥዕብና ስልጠናዎችን እንዴት ማግኘት ይቻላል?
«ስኬታማ መሆን ማለት ከሀገር መውጣት ይመስለኝ ነበር።» ትላለች የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዳችን።
ይህን አመለካከቷን እንዴት መቀየር እንደቻለች እና የሕይወት ተሞክሮዋን ታጫውተናለች።
15-12-2023 • 9 minuten, 56 seconden ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የ12ኛ ክፍል ፈተና ክርክር
በታዳጊነት እድሜ የሚገኙ አራት ተማሪዎችን በዚሁ ጉዳይ ላይ ልናከራክራቸው ወደና ል፡፡ ተማሪዎቹ ጠንከር ያለውን የ12ኛ ክፍል የፈተና አሰጣጥና በርካቶችን ከዩኒቨርሲቲ መግቢያ ያራቀውን ውጤት በሁለት መልኩ አይተው ትችትና ሙገሳቸውን ችረውታል፡፡
8-12-2023 • 10 minuten, 53 seconden ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የ12ኛ ክፍል ፈተና ክርክር
በታዳጊነት እድሜ የሚገኙ አራት ተማሪዎችን በዚሁ ጉዳይ ላይ ልናከራክራቸው ወደናል፡፡ ተማሪዎቹ ጠንከር ያለውን የ12ኛ ክፍል የፈተና አሰጣጥና በርካቶችን ከዩኒቨርሲቲ መግቢያ ያራቀውን ውጤት በሁለት መልኩ አይተው ትችትና ሙገሳቸውን ችረውታል፡፡
8-12-2023 • 10 minuten, 53 seconden ሳዑዲ አረቢያ ውሰጥ የታሰሩ ኢትዮጵያውያን ጉዳይ
በሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ የሳዑዲ አረቢያ እስር ቤቶች አሁን ድረስ እንደሚገኙ እዛው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ይናገራሉ። «ፍትሕ ለእስረኞች» ወይም «ድምፅ ሁኗቸው» የሚሉትም ብዙ ናቸው። የታሳሪ ቤተሰቦች እንደሚሉት አብዛኞቹ ታሳሪዎች ወጣቶች እና ወንዶች ናቸው።
የ12ኛ ክፍል ውጤት እና የትምህርት ምዘና እና ፈተና አገልግሎት ምላሽ
ኢትዮጵያ ውስጥ በ2015 የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተናን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 50 በመቶ እና ከዛ በላይ ያመጡት ተማሪዎች 3,2 በመቶ ያህሉ ብቻ እንደሆኑ ትምህርት ሚኒስቴር ማስታወቁ ይታወሳል። በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት በዚሁ ጉዳይ ላይ ተማሪዎችን፣ መምህራንን እና የትምህርት ምዘና እና ፈተና አገልግሎትን ጠይቀናል።
1-12-2023 • 11 minuten, 27 seconden ሳዑዲ አረቢያ ውሰጥ የታሰሩ ኢትዮጵያውያን ጉዳይ
በሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ የሳዑዲ አረቢያ እስር ቤቶች አሁን ድረስ እንደሚገኙ እዛው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ይናገራሉ። «ፍትሕ ለእስረኞች» ወይም «ድምፅ ሁኗቸው» የሚሉትም ብዙ ናቸው። የታሳሪ ቤተሰቦች እንደሚሉት አብዛኞቹ ታሳሪዎች ወጣቶች እና ወንዶች ናቸው።
በዓለም ላይ የሴቶችና ልጃገረዶች ግድያ እየጨመረ ነው
ሰሞኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ይፋ እንዳደረገው ባለፈው የጎርጎሮሲያዊያኑ 2022 ዓ ም በዓለም ላይ የተገደሉት ሴቶች እና ልጃገረዶች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ ጨምሯል። ወደ 89,000 የሚጠጉ ሴቶች እና ልጃገረዶች ሲገደሉ 20, 000 የሚሆኑት ደግሞ የተገደሉት አፍሪቃ ውስጥ ነው።
24-11-2023 • 10 minuten, 11 seconden በዓለም ላይ የሴቶችና ልጃገረዶች ግድያ እየጨመረ ነው
ሰሞኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ይፋ እንዳደረገው ባለፈው የጎርጎሮሲያዊያኑ 2022 ዓ ም በዓለም ላይ የተገደሉት ሴቶች እና ልጃገረዶች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ ጨምሯል። ወደ 89,000 የሚጠጉ ሴቶች እና ልጃገረዶች ሲገደሉ 20, 000 የሚሆኑት ደግሞ የተገደሉት አፍሪቃ ውስጥ ነው።
24-11-2023 • 10 minuten, 11 seconden የአማራ ክልል የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ብሶት እና ጥያቄ
በተለያዩ የአማራ ክልል ዩኒቨርስቲዎች ተመድበው ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች እስካሁን ወደ ትምህርት ገበታቸው መመለስ አለመቻላቸውን ለዶይቸ ቬለ ድምፅ ሁኑን ሲሉ ሰሞኑን ቅሬታቸውን ገልፀዋል። ተማሪዎቹ ዩኒቨርስቲዎቹ ሳይጠሯቸው እቤት ከተቀመጡ በርካታ ወራት እየተቆጠረ መሆኑ ስጋት ላይ ጥሏቸዋል። ከሚመለከተው አካልም እስካሁን ምላሽ ማግኘት አ ልቻሉም።
እቤት መቀመጥ የሰለቻቸው የአማራ ክልል የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ብሶት እና ጥያቄ
በተለያዩ የአማራ ክልል ዩኒቨርስቲዎች ተመድበው ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች እስካሁን ወደ ትምህርት ገበታቸው መመለስ አለመቻላቸውን ለዶይቸ ቬለ ድምፅ ሁኑን ሲሉ ሰሞኑን ቅሬታቸውን ገልፀዋል። ተማሪዎቹ ዩኒቨርስቲዎቹ ሳይጠሯቸው እቤት ከተቀመጡ በርካታ ወራት እየተቆጠረ መሆኑ ስጋት ላይ ጥሏቸዋል። ከሚመለከተው አካልም እስካሁን ምላሽ ማግኘት አልቻሉም።
ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: ገንዘብ ወይስ ጥረት?
ለመሆኑ በታዳጊዎች አስተዳደግ ውስጥ የቤተሰብ የገቢ ሁኔታ እንዴት ያለ ሚና ይኖረው ይሆን የሚለው ዛሬ ታዳጊዎች ሁለት ጎራ ይዘው የሚሞግቱበት ነው፡፡ አወያይዋ የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ዝግጅት ዘጋቢ ሱመያ ሳሙኤል ናት።
12-11-2023 • 10 minuten, 38 seconden ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: ገንዘብ ወይስ ጥረት?
ወጣቶች በታዳጊነት ዘመናቸው የተለያዩ የህይወት ምዕራፎች ውስጥ ያልፋሉ። እያንዳንዱ ወጣት ግን የህይወት ምዕራፉን ፈተና በእኩል ጥረት፤ በእኩልም ብርታት ያልፋል ማለትም አይደለም፡፡ለመሆኑ በታዳጊዎች አስተዳደግ ውስጥ የቤተሰብ የገቢ ሁኔታ እንዴት ያለ ሚና ይኖረው ይሆን የሚለው ዛሬ ታዳጊዎች ሁለት ጎራ ይዘው የሚሞግቱበት ነው፡፡
10-11-2023 • 10 minuten, 38 seconden ከጦርነት ጠባሳዎች በማገገም ላይ ያሉ ወጣቶች
ከሁለት ዓመት በላይ የዘለቀው እና በትግራይ ክልል የተጀመረው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት በሰላም ስምምነት ከተቋጨ አንድ ዓመት ሆኖታል። ይሁን ና ጦርነቱ በተካሄደበት አካባቢ የነበሩ ወጣቶች ፣ጦርነቱ ካስከተለባቸው የስነ ልቦና ችግሮች ለማገገም ገና ብዙ ጊዜ እንደሚሹ ገልጸውልናል።
3-11-2023 • 10 minuten, 2 seconden ከጦርነት ጠባሳዎች በማገገም ላይ ያሉ ወጣቶች
ከሁለት ዓመት በላይ የዘለቀው እና በትግራይ ክልል የተጀመረው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት በሰላም ስምምነት ከተቋጨ አንድ ዓመት ሆኖታል። ይሁንና ጦርነቱ በተካሄደበት አካባቢ የነበሩ ወጣቶች ፣ጦርነቱ ካስከተለባቸው የስነ ልቦና ችግሮች ለማገገም ገና ብዙ ጊዜ እንደሚሹ ገልጸውልናል።
3-11-2023 • 10 minuten, 2 seconden ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: ፆታዊ ተፅኖዎች መቼ ይጀምራሉ?
ፆታዊ ተፅኖዎች መቼ ይጀምራሉ? በሴቶች እና ወንዶች መካከል ፆታን መሠረት ያደረጉ ልዩነቶችና ፆታዊ ተፅኖዎች ከቤተሰብ ይጀምራሉ “ ይላሉ የሀዋሳ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አመርቲ ጎበና እና በጸሎት ውብሽት ፡፡
27-10-2023 • 10 minuten, 39 seconden «ጨው እና ወርቅ ላይ ተኝተን በርሃብ እየሞትን ነው» በአፋር ክልል ለተቃውሞ የወጡ ወጣቶች
አሁን ያለው የአፋር መንግሥትን የሚቃወሙ ወጣቶች ከፍተኛ በደል እየደረሰባቸው እንደሆነ ለዶይቸ ቬለ ገልፀዋል። በወጣቶች ዓለም ዝግጅት ያነጋገርናቸው ወጣቶች እንደሚሉት ከሆነ፤ ከሰሜኑ ጦርነት በደንብ ባላገገመው አፋር ክልል ከፍተኛ የመልካም አስተዳደር እጦት አለ፣ ወጣቶች ላይም እስራት እና አፈና ይካሄዳል። የክልሉ መንግሥት ይህን ያጣጥላል።
13-10-2023 • 10 minuten, 54 seconden 6-10-2023 • 8 minuten, 41 seconden ይህ ሳምንት ሁለት ትላልቅ ኃይማኖታዊ በዓላትን ያስተናገደ ነበር። በተለይ ዕሮብ ዕለት ኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች የነቢዩ መሐመድ ልደትን ሲያከብሩ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ደግሞ ደመራ እና መስቀልን አክብረዋል።
ይህ ሳምንት ሁለት ትላልቅ ኃይማኖታዊ በዓላትን ያስተናገደ ነበር። በተለይ ዕሮብ ዕለት ኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች የነቢዩ መሐመድ ልደትን ሲያከብሩ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ደግሞ ደመራ እና መስቀልን አክብረዋል።
የትናንት ወጣቶች ለዛሬ ወጣቶች የአርአያነት መንገድ ለተቀዛቀዘው ሰብአዊነት
22-9-2023 • 9 minuten, 5 seconden የበጎ ፈቃድ አገልግሎቱ መቀዛቀዝ እና ዘመን ተሻጋሪ ህልመኞች
ሰዎች ለሰዎች በጎደላቸው፣ አቅም ባነሳቸው እና በህመም ተይዘው በደከሙ ጊዜ ያለው በገንዘቡ ፣ የሌለው በጉልበቱ አልያም በሃሳቡ በቻሉት መንገድ ይረዳዳሉ ፤ ይደጋገፋሉ ። ይህ ሰዋዊ ባህሪ ነውና ድንበር ሳያግደው፣ ጎሳ እና ኃይማኖትም ሳያቆመው በመላው ዓለም በአንድም ይሁን በሌላ መልኩ ይከወናል ። መልካምነት የጤናማ ስብዕና መገለጫ ነውና።
22-9-2023 • 9 minuten, 5 seconden የወጣቶች የአዲሱ ዓመት ተስፋ እና ስጋት
«በ2016 ሰላማዊ የሆነች ምድርን ማየት እናፍቃለሁ።ሰላማዊት ኢትዮጵያን እናፍቃለሁ።አንድነቷ አብሮነቷ ተጠብቆ የሚቆይባትን ሀገር እናፍቃለሁ።»ጋዜጠኛ መክሊት ወንድወሰን።ሌላዋ ወጣት ቤተልሄም ሀይሉ በበኩሏ«በ2016 ዓ/ም ሰዎች ከቀያቸው ተፈናቀሉ፣ረብሻ ተፈጠረ ጦርነት አለ የሚሉ ዜናዎችን ባንሰማ»በማለት ምኞቷን ገልፃለች።
15-9-2023 • 8 minuten, 14 seconden ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: ባህሎቻችን በአዳጊ ሴቶች አይን
በዓላትን በጋራ ማክበር ፣ እቁብ በመሰብሰብ በኢኮኖሚ መደጋገፍ ፤ እንዲሁም ለቅሶ የመሳሰሉ ችግሮች ሲያጋጥሙ በዕድር አማካኝነት ሐዘንን መጋራት አብሮነትን የሚያጠናክሩ እሴቶች እንደሆኑ ታዳጊ ረድኤት እና ናዝራዊት ይገልጻሉ፡፡
ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: ባህሎቻችን በአዳጊ ሴቶች አይን
በዓላትን በጋራ ማክበር ፣ እቁብ በመሰብሰብ በኢኮኖሚ መደጋገፍ ፤ እንዲሁም ለቅሶ የመሳሰሉ ችግሮች ሲያጋጥሙ በዕድር አማካኝነት ሐዘንን መጋራት አብሮነትን የሚያጠናክሩ እሴቶች እንደሆኑ ታዳጊ ረድኤት እና ናዝራዊት ይገልጻሉ፡፡
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ያላጠናቀቁት የጎንደር ተማሪዎች ጉዳይ ከምን ደረሰ?
ዘንድሮ የ12ኛ ክፍልን መልቀቂያ ፈተና በጎንደር ከተማ ይወስዱ የነበሩ 16ሺ የሚሆኑ ተማሪዎች ፈተናውን ሙሉ በሙሉ እንዳልወሰዱ ይታወቃል። ታድያ የፈተናው ጉዳይ ከምን ደረሰ?
25-8-2023 • 8 minuten, 5 seconden በቡድን የተደራጁ ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በጠራራ ፀሐይ ሳይቀር በርካታ ዘረፋዎች እየፈፀሙ እንደሆነ ዶይቸ ቬለ በተደጋጋሚ ጥቆማዎች እየደረሱት ይገኛል። አብዛኛው ጊዜም በድርጊቱ ተሳትፈው የሚገኙት ወጣቶች እንደሆኑ ይታመናል።
«ፈተና የተፈተነው መስኮት በጥይት እየተመታ ነው» የጎንደር ከተማ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ
በቅርቡ በተለያዩ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ተቋማት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተሰጥቷል። ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ እንዳደረገው በጎንደር ዩንቨርስቲ 3 ካምፓሶች ግን ይፈተኑ የነበሩ 16 ሺህ ተማሪዎች በከተማዋ በነበረ ውጊያ ፈተናውን ሳይወስዱ ቀርተዋል። በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ይህንን ፈተና በአራት ተቋማት የወሰዱ ተማሪዎችን አነጋግረናል።
12-8-2023 • 10 minuten, 58 seconden «ፈተና የተፈተነው መስኮት በጥይት እየተመታ ነው» የጎንደር ከተማ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ
በቅርቡ በተለያዩ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ተቋማት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተሰጥቷል። ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ እንዳደረገው በጎንደር ዩንቨርስቲ 3 ካምፓሶች ግን ይፈተኑ የነበሩ 16 ሺህ ተማሪዎች በከተማዋ በነበረ ውጊያ ፈተናውን ሳይወስዱ ቀርተዋል። በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ይህንን ፈተና በአራት ተቋማት የወሰዱ ተማሪዎችን አነጋግረናል።
11-8-2023 • 10 minuten, 58 seconden ኢትዮጵያዉያን በሀገራቸዉ ዜጎች የሚደርስባቸዉ በደል በሳዑዲ አረቢያ
ኢትዮጵያውያን በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ሲሰደዱ ስለሚደርስባቸው የተለያዩ ፈተናዎች ዶይቸ ቬለ ከዚህ ቀደም ደጋግሞ ዘግቧል። ዛሬ ደግሞ እነዚህ ሰዎች እዛ ከገቡ በኋላ እንዴት በወገኖቻቸው እየተበደሉ እንዳለ እና መሻሻል ስለሚገባቸው ነገሮች እንመለከታለን።
ኢትዮጵያ ዉን በወገኖቻቸዉ የሚደርስባቸዉ በደል በሳዑዲ አረቢያ
ኢትዮጵያውያን በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ሲሰደዱ ስለሚደርስባቸው የተለያዩ ፈተናዎች ዶይቸ ቬለ ከዚህ ቀደም ደጋግሞ ዘግቧል። ዛሬ ደግሞ እነዚህ ሰዎች እዛ ከገቡ በኋላ እንዴት በወገኖቻቸው እየተበደሉ እንዳለ እና መሻሻል ስለሚገባቸው ነገሮች እንመለከታለን።
ከተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ዘንድሮም በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ተማሪዎች እየተመረቁ ይገኛሉ። ይሁንና ስራ የማግኘት እድላቸው አጠያያቂ ነው። «ተማሪውን የሚያስጨንቀው ሥራ አገኛለሁ ወይ የሚለው ሳይሆን ቤተሰቤን ተመርቄ እንዴት አስደስታለሁ የሚለው ነው። » ይላል ከተመራቂዎቹ አንዱ ለዶይቸ ቬለ።
ከተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ዘንድሮም በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ተማሪዎች እየተመረቁ ይገኛሉ። ይሁንና ስራ የማግኘት እድላቸው አጠያያቂ ነው። «ተማሪውን የሚያስጨንቀው ሥራ አገኛለሁ ወይ የሚለው ሳይሆን ቤተሰቤን ተመርቄ እንዴት አስደስታለሁ የሚለው ነው። » ይላል ከተመራቂዎቹ አንዱ ለዶይቸ ቬለ።
ሁኔታዎች ያልገደቧት «ሰቃይዋ» ተማሪ እና ህልሟ
የዩኒቨርሲቲ ትምህርቷን የታላቅ ወንድሟን እና እህቷን ፈለግ በመከተል የነርስ ሙያ ለመከታተል ነበር ነቀምቴ ወደ ሚገኘው የሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ቅርንጫፍ ያመራችው ። በውጣ ውረድ ውስጥ ያሳለፈቻቸው የትምህርት ዓመታት ኦብሲኔትን አልከዷትም።
21-7-2023 • 8 minuten, 37 seconden 14-7-2023 • 9 minuten, 54 seconden የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በተለያየ ሁኔታ ውስጥ ለፈተና እየተዘጋጁ ነው
7-7-2023 • 8 minuten, 47 seconden የወጣቶቹ ጥናት እና ምርምር በተስፋ እና ስጋት መካከል
30-6-2023 • 9 minuten, 52 seconden ከከተማ ወደ ገጠራማው የኢትዮጵያ ክፍል በተሔደ ቁጥር ሴቶት የሚገጥማቸው ፈተና መጨመሩ አይቀሬ ነው። ስለሆነም ኒው ሚሊኒየም ውመን ኢምፓወርመንት የተሰኘው መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን በማስቆም ፣በጤና፣ በኢኮኖሚ እና ትምህርት ዘርፎች ላይ ይሳተፋል።
23-6-2023 • 9 minuten, 59 seconden ከከተማ ወደ ገጠራማው የኢትዮጵያ ክፍል በተሔደ ቁጥር ሴቶት የሚገጥማቸው ፈተና መጨመሩ አይቀሬ ነው። ስለሆነም ኒው ሚሊኒየም ውመን ኢምፓወርመንት የተሰኘው መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን በማስቆም ፣በጤና፣ በኢኮኖሚ እና ትምህርት ዘርፎች ላይ ይሳተፋል።
23-6-2023 • 9 minuten, 59 seconden የኪነ ህንፃ ባለሙያው ኃይሌ ታደሰ እና ትላልቅ ስራዎቹ
የኪነ ህንፃ ባለሙያ የሆነው ኃይሌ ታደሰ በኢትዮጵያ ትላልቅ የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ባለፉት ሶስት ዓመታት ለመስራት ችሏል። ከእነዚህም አንዱ በደቡብ ምዕራብ ክልል በኮንታ ዞን የሚገኘው የኮይሻ ፕሮጀክት ነው። ስለተሳተፈባቸው ትልልቅ ፕሮጀክቶች፣ ስለስኬቶቹና ሌሎች ወጣቶች እንዴት ለዚህ ሙያ ራሳቸውን ማነቃቃት እንደሚችሉ አጫውቶናል።
16-6-2023 • 9 minuten, 59 seconden «ሰው እንደሁ መረጃ ፈልፍሎ ማግኘቱ አይቀርም»
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ ቲክ ቶክ እና ዩቲዩብ የመሳሰሉ የተመረጡ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ከታገዱ እንሆ አራት ወር ሆናቸው። ረዥም ጊዜ ያስቆጠረውን እገዳ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ወጣቶች እንዴት እየተወጡት ነው? በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት አጠያይቀናል።
«ሰው እንደሁ መረጃ ፈልፍሎ ማግኘቱ አይቀርም»
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ ቲክ ቶክ እና ዩቲዩብ የመሳሰሉ የተመረጡ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ከታገዱ እንሆ አራት ወር ሆናቸው። ረዥም ጊዜ ያስቆጠረውን እገዳ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ወጣቶች እንዴት እየተወጡት ነው? በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት አጠያይቀናል።
«አፍሪቃን ማስተዋወቅ ነው ዓላማችን»: አቤኔዘር ታደሰ
አቤኔዘር ታደሰ የቆዳ ውጤቶችን የሚያመርት ኢትዮጵያዊ ወጣት ነው። በስሩ አምስት ወጣት ሰራተኞችን ቀጥሮ እየሰራ የሚገኘው የ25 ዓመቱ ወጣት እንደ ጀማሪ ስራ ፈጣሪ ያለፈበትን መንገድ እና ምርቶቹን ከሀገር ውስጥ አልፎ ለውጭ ገበያ ለማቅረብ እንዴት እንደበቃ አጫውቶናል።
2-6-2023 • 9 minuten, 59 seconden «አፍሪቃን ማስተዋወቅ ነው ዓላማችን»: አቤኔዘር ታደሰ
አቤኔዘር ታደሰ የቆዳ ውጤቶችን የሚያመርት ኢትዮጵያዊ ወጣት ነው። በስሩ አምስት ወጣት ሰራተኞችን ቀጥሮ እየሰራ የሚገኘው የ25 ዓመቱ ወጣት እንደ ጀማሪ ስራ ፈጣሪ ያለፈበትን መንገድ እና ምርቶቹን ከሀገር ውስጥ አልፎ ለውጭ ገበያ ለማቅረብ እንዴት እንደበቃ አጫውቶናል።
2-6-2023 • 9 minuten, 59 seconden የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት ትናንት ሀሙስ 60ኛ ዓመቱን አክብሯል። ይህ ቀን በአፍሪቃ ህብረት አዳራሽ ብቻ ሳይሆን ሰሞኑን «አፍሪቃዊ ማንነት የሥዕል ትርዒት » በሚል መሪ ቃል አዲስ አበባ ውስጥ ለአራት ቀናት በቆየ የሥዕክ አውደ ርዕይ ተከብሯል።
26-5-2023 • 10 minuten, 24 seconden በቲክቶክ የሚሰራጩ ምክሮች ምን ያህል ጠቃሚ ናቸው?
ሌሎችም እንዲሞክሯቸው በሚል ብዙ ጠቃሚ የሚባሉ የቲክቶክ ምክሮች በመተገብሪያው ላይ በየዕለቱ ይሰራጫሉ። የውበት አያያዝ ፣ የምግብ አበሳሰል ወይም የቤት ማስዋቢያዎች ከነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው። ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ከዚህ ምን ያህል ተጠቃሚ እየሆኑ ነው? ጠቃሚ እና ጎጂን መልዕክት እንዴት ይለያሉ?
በቲክቶክ የሚሰራጩ ምክሮች ምን ያህል ጠቃሚ ናቸው?
ሌሎችም እንዲሞክሯቸው በሚል ብዙ ጠቃሚ የሚባሉ የቲክቶክ ምክሮች በመተገብሪያው ላይ በየዕለቱ ይሰራጫሉ። የውበት አያያዝ ፣ የምግብ አበሳሰል ወይም የቤት ማስዋቢያዎች ከነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው። ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ከዚህ ምን ያህል ተጠቃሚ እየሆኑ ነው? ጠቃሚ እና ጎጂን መልዕክት እንዴት ይለያሉ?
ከሊቢያ የሚመለሱት አፍሪቃውያን ስደተኞች
ወደ ኢጣሊያ በጀልባ የሚገቡት የስደተኞች ቁጥር በአራት እጥፍ ጨምሯል። አብዛኞቹ ከሰሀራ በስተ ደቡብ የሚገኙ ሃገራት ስደተኞች ተሳክቶላቸው አውሮጳ ቢደርሱ፤ ሌሎች ሜዲትራንያን ላይ ሞተው የሚቀሩ ወይም በሊቢያ በቃኝ ብለው መመለስ የሚፈልጉት ስደተኞች ቁጥር ቀላል እንዳልሆነ ነው የዶይቸ ቬለዋ ማርቲና ሺቪኮቭስኪ ዘገባ የሚጠቁመው።
12-5-2023 • 9 minuten, 57 seconden ከሊቢያ የሚመለሱት አፍሪቃውያን ስደተኞች
ወደ ጣሊባን በጀልባ የሚገቡት የስደተኞች ቁጥር በአራት እጥፍ ጨምሯል። አብዛኞቹ ከሰሀራ በስተ ደቡብ የሚገኙ ሃገራት ስደተኞች ተሳክቶላቸው አውሮጳ ቢደርሱ፤ ሌሎች ሜዲትራንያን ላይ ሞተው የሚቀሩ ወይም በሊቢያ በቃኝ ብለው መመለስ የሚፈልጉት ስደተኞች ቁጥር ቀላል እንዳልሆነ ነው የዶይቸ ቬለዋ ማርቲና ሺቪኮቭስኪ ዘገባ የሚጠቁመው።
12-5-2023 • 9 minuten, 57 seconden ዜጎችን ከህገ ወጥ አዘዋዋሪዎች ማዳን ላይ የሚሰራው የምህረት አምባ አገልግሎት
የምህረት አምባ በህገወጥ መንገድ ወይም በሃሰተኛ ደላሎች ለሚጠቁ ኢትዮጵያውያን የቆመ ሃገር በቀል ማህበር ነው። ማህበሩ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ 200 የሚሆኑ ህፃናት እና ወጣቶችን ከህገ ወጥ አዘዋዋሪዎች ለማዳን መቻሉን ይናገራል።
የምህረት አምባ በህገወጥ መንገድ ወይም በሃሰተኛ ደላሎች ለሚጠቁ ኢትዮጵያውያን የቆመ ሃገር በቀል ማህበር ነው። ማህበሩ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ 200 የሚሆኑ ህፃናት እና ወጣቶችን ከህገ ወጥ አዘዋዋሪዎች ለማዳን መቻሉን ይናገራል።
«90ሺ ብር እየተጠየቀ ነው» ሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን
በርካታ ምዕራባዊያን ሀገራት በተጠናከረ ሁኔታ ዜጎቻቸውን ከሱዳን ባስወጡበት በዚህ ሳምንት ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ «ህይወታችንን አትርፉልን » ብለው የሚጣሩት አፍሪቃውያን ቁጥር ጨምሯል። በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ብርቱ ጦርነት በሚካሄድባት ሱዳን ውስጥ መሄጃ አጥተው የተቀመጡ ኢትዮ ጵያውያን በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ እንቃኛለን።
በርካታ ምዕራባዊያን ሀገራት በተጠናከረ ሁኔታ ዜጎቻቸውን ከሱዳን ባስወጡበት በዚህ ሳምንት ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ «ህይወታችንን አትርፉልን » ብለው የሚጣሩት አፍሪቃውያን ቁጥር ጨምሯል። በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ብርቱ ጦርነት በሚካሄድባት ሱዳን ውስጥ መሄጃ አጥተው የተቀመጡ ኢትዮጵያውያን በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ እንቃኛለን።
በአራት የተለያዩ ሀገራት የሚገኙ ሙስሊም ወጣቶች ስለ የዘንድሮው የረመዳን ፆም፤ ኢድ አልፈጥር አከባበር እና ረመዳንን ልዩ የሚያደርገው ነገር ገልፀውልናል። የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነው ሞሀመድ ወርቁ «ይህንን የረመዳን ወር ጾም በመጾም፤ ስግደት በማብዛት ፣ ያለው ለሌለው በማካፈል እና በመተዛዘን አሳልፈናል» ይላል።
21-4-2023 • 9 minuten, 58 seconden ቤተሰብ ከሚሰባሰብባቸው ታላላቅ በዓላት አንዱ - ፋሲካ ነው። ይሁንና ሁሉም ሰው ለበዓል ወደ ቤት መሄድ አይችልም። ልክ እንደዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ተሳታፊዎች። ለመጀመሪያ ጊዜ ፋሲካን ያለቤተሰብ ለምን እና እንዴት እንደሚያከብሩ ጠይቀናቸዋል።
14-4-2023 • 9 minuten, 57 seconden የ«እኔ ነኝ መፍትሔው» ንቅናቄ ጠንሳሽ እና አስተባባሪዎቹ
«የማያሳብብ ፣ ትኩረቱን ራሱ ላይ ያደረገ ዜጋ መፍጠር ነው አላማችን» ይላሉ የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ተሳታፊዎች። «እኔ ነኝ መፍትሔው » በሚል መሪ ቃል በኢትዮጵያ ስድስት ከተሞች በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ እየሠሩ ይገኛሉ።
የ«እኔ ነኝ መፍትሔው» ንቅናቄ ጠንሳሽ እና አስተባባሪዎቹ
«የማያሳብብ ፣ ትኩረቱን ራሱ ላይ ያደረገ ዜጋ መፍጠር ነው አላማችን» ይላሉ የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ተሳታፊዎች። «እኔ ነኝ መፍትሔው » በሚል መሪ ቃል በኢትዮጵያ ስድስት ከተሞች በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ እየሠሩ ይገኛሉ።
«አንድ ባጃጅ ላይ 13 ሆነን ነው የመጣነው»የሳዑዲ ስደተኛ
ኢትዮጵያ ውስጥ ከመቶ ሺህ በላይ ወጣቶች ለውጭ አገር የሥራ ሥምሪት ሰልጥነው በህጋዊ መንገድ የሚሄዱበት ሁኔታ እየተመቻቸ መሆኑን መንግሥት ሰሞኑን አስታውቋል። በሌላ በኩል በሳዑዲ አረቢያ የተለያዩ እስር ቤቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አሁን ድረስ ወደ ሀገራቸው እየተመለሱ ነው። ሌሎች ደግሞ በህገ ወጥ መንገድ ወደዛው እየተሰደዱ ይገኛሉ።
31-3-2023 • 10 minuten, 2 seconden «አንድ ባጃጅ ላይ 13 ሆነን ነው የመጣነው»የሳዑዲ ስደተኛ
ኢትዮጵያ ውስጥ ከመቶ ሺህ በላይ ወጣቶች ለውጭ አገር የሥራ ሥምሪት ሰልጥነው በህጋዊ መንገድ የሚሄዱበት ሁኔታ እየተመቻቸ መሆኑን መንግሥት ሰሞኑን አስታውቋል። በሌላ በኩል በሳዑዲ አረቢያ የተለያዩ እስር ቤቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አሁን ድረስ ወደ ሀገራቸው እየተመለሱ ነው። ሌሎች ደግሞ በህገ ወጥ መንገድ ወደዛው እየተሰደዱ ይገኛሉ።
31-3-2023 • 10 minuten, 2 seconden የሮም ማራቶንን በባዶ እግሩ የሮጠው ሁለተኛው ኢትዮጵያዊ
የረዥም አመታት የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ስራ አስኪያጅ የነበረው ኤርሚያስ አየለ ባለፈው እሁድ በጣሊያን ዋና ከተማ ሮም በተካሄደው የማራቶን ውድድር በባዶ እግሩ ሮጦ አጠናቋል። ይህንን ያደረገው ለዝነኛው አበበ ቢቂላ ክብር እና ለሀገር ገጽታ ግንባታ ነው ይላል።
የሮም ማራቶንን በባዶ እግሩ የሮጠው ኤርሚያስ አየለ
የረዥም አመታት የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ስራ አስኪያጅ የነበረው ኤርሚያስ አየለ ባለፈው እሁድ በጣሊያን ዋና ከተማ ሮም በተካሄደው የማራቶን ውድድር በባዶ እግሩ ሮጦ አጠናቋል። ይህንን ያደረገው ለዝነኛው አበበ ቢቂላ ክብር እና ለሀገር ገጽታ ግንባታ ነው ይላል።
ሚስ ካልቸር ኢትዮጵያ፦ ብሩክታዊት ሐብታሙ
ብሩክታዊት ሐብታሙ በአሁኑ ሰዓት ሚስ ካልቸር ኢንተርናሽናል በሚል ዓለም አቀፍ ባህላዊ የቁንጅና ውድድር ላይ ተሳታፊ ናት። ኢትዮጵያን ወክላ ለመወዳደር የበቃችውም «ሚስ ካልቸር ኢትዮጵያ» ተብላ ኢትዮጵያ ውስጥ የተካሄደውን ውድድር በማሸነፏ ነው። ብሩክታዊት ለዚህ ምን ያህል ዝግጁ ናት? ሰዎችስ ለምን ለእሷ ድምጫቸውን ይስጡ?
የዓለም አቀፍ ቁንጅና ተወዳዳሪዋ ብሩክታዊት ሐብታሙ
ብሩክታዊት ሐብታሙ በአሁኑ ሰዓት ሚስ ካልቸር ኢንተርናሽናል በሚል ዓለም አቀፍ ባህላዊ የቁንጅና ውድድር ላይ ተሳታፊ ናት። ኢትዮጵያን ወክላ ለመወዳደር የበቃችውም «ሚስ ካልቸር ኢትዮጵያ» ተብላ ኢትዮጵያ ውስጥ የተካሄደውን ውድድር በማሸነፏ ነው። ብሩክታዊት ለዚህ ምን ያህል ዝግጁ ናት? ሰዎችስ ለምን ለእሷ ድምጫቸውን ይስጡ?
«ኃላፊነቱ የሁላችንም ነው» ማስተር አብነት ከበደ
ማስ ተር አብነት ከበደ ሰሞኑን በተለይ ቦረና ውስጥ ከተከሰተው ድርቅ እና ርሀብ ጋር በተያያዘ በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴ በተደጋጋሚ ስሙ እየተነሳ ይገኛል። ወጣቱ ቦታው ድረስ በመሄድ ርዳታ ሲለግስ እና ሲያሰባስብ ተስተውሏል።
10-3-2023 • 9 minuten, 56 seconden አዳጊው የፕሮግራሚንግ ባለሙያ ኒቆዲሞስ ኤሊያስ
ኒቆዲሞስ ኤሊያስ ገና ሚኒስትሪ ፈተና እንኳን አልተፈተነም። ነገር ግን በአጭር ጊዜ ውስጥ የፕሮግራሚንግ ባለሙያ ሊሆን ችሏል። የ 14 ዓመቱ አዳጊ ወጣት እንደ ኔትፊሊክስ እና አማዞን የመሳሰሉ የተለያዩ ድረ ገጾችን አስመስሎ ሊሰራ ችሏል።
3-3-2023 • 10 minuten, 21 seconden እስካሁን ድረስ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ውጤታችን አልተገለፀልንም የሚሉ የቲሊሊ ከተማ ተማሪዎች በፈተና ወቅት በተነሳ ረብሻ ምክንያትም ውጤታቸው ተሰርዟል ወይም እስካሁን ይፋ ሳይሆን ቀርቷል። ለውጤቶቹ መዘግየት(መሰረዝ) ምክንያቱ ምንድን ነው? ከትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር ምላሽ ጠይቀናል።
24-2-2023 • 10 minuten, 26 seconden እስካሁን ድረስ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ውጤታችን አልተገለፀልንም የሚሉ የቲሊሊ ከተማ ተማሪዎች በፈተና ወቅት በተነሳ ረብሻ ምክንያትም ውጤታቸው ተሰርዟል ወይም እስካሁን ይፋ ሳይሆን ቀርቷል። ለውጤቶቹ መዘግየት(መሰረዝ) ምክንያቱ ምንድን ነው? ከትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር ምላሽ ጠይቀናል።
24-2-2023 • 10 minuten, 26 seconden ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም እንዲሰፍን መሻት ብቻ ሳይሆን የሰላም አምባሳደር ሆነው የሚሰሩ ወጣቶች የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዶቻችን ናቸው። ከጥቂት ዓመታት በፊት በበርካታ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ዘንድ የተጫረው የሰላም እና የለውጥ ተስፋ ጊዜ የተዋወቁት እና ሰላም ላይ የሚሠሩት እነዚህ ወጣቶች አሁንም የበለጠ መሠራት እንዳለበት ያሳስባሉ።
17-2-2023 • 10 minuten, 24 seconden ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም እንዲሰፍን መሻት ብቻ ሳይሆን የሰላም አምባሳደር ሆነው የሚሰሩ ወጣቶች የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዶቻችን ናቸው። ከጥቂት ዓመታት በፊት በበርካታ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ዘንድ የተጫረው የሰላም እና የለውጥ ተስፋ ጊዜ የተዋወቁት እና ሰላም ላይ የሚሠሩት እነዚህ ወጣቶች አሁንም የበለጠ መሠራት እንዳለበት ያሳስባሉ።
17-2-2023 • 10 minuten, 24 seconden «ሰው ቅሬታውን በፆም በፀሎት መግለፁ ነገሩን ያስተነፍሰዋል እንጂ አይጎዳም»
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ባደረገዉ ጥቁር የመልበስ ጥሪ መሠረት ሰሞኑን በርካታ የዕምነቱ ተከታዮች ወይም አጋርነታቸውን መግለፅ የፈለጉ ሰዎች ጥቁር መልበስ መከልከላቸውን በተለያየ መንገድ ይፋ ሲያደርጉ ተስተውሏል። ለመሆኑ አንድ መሥሪያ ቤት ጥቁር መልበስን መቼ ሊከለክል ይችላል? አጋርነትስ እንዴት ይገለፃል?
10-2-2023 • 9 minuten, 55 seconden «ሰው ቅሬታውን በፆም በፀሎት መግለፁ ነገሩን ያስተነፍሰዋል እንጂ አይጎዳም»
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ባደረገዉ ጥቁር የመልበስ ጥሪ መሠረት ሰሞኑን በርካታ የዕምነቱ ተከታዮች ወይም አጋርነታቸውን መግለፅ የፈለጉ ሰዎች ጥቁር መልበስ መከልከላቸውን በተለያየ መንገድ ይፋ ሲያደርጉ ተስተውሏል። ለመሆኑ አንድ መሥሪያ ቤት ጥቁር መልበስን መቼ ሊከለክል ይችላል? አጋርነትስ እንዴት ይገለፃል?
10-2-2023 • 9 minuten, 55 seconden ከመላ ሀገሪቱ ከፍተኛ ነጥብ አስመዝግቧል
3-2-2023 • 9 minuten, 53 seconden በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበው ወጣት
የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ውጤቱን ይፋ ባደረጉበት ወቅት ከአጠቃላይ ተፈታኞች መካከል 3.3% ብቻ ፈተናውን ያለፉ ሲሆን ከፍተኛው ውጤት 666 መሆኑ ተገልጧል። በዛሬው የወጣቶች ዓለም ፕሮግራም የወጣቱን የቀደመ ታሪክ፣ የገጠመውን ውጣውረድና የወደፊት ራዕይ በተመለከተ ወላጆቹንና ተማሪውን ለዶይቸ ቬለ ተናግሯል።
3-2-2023 • 9 minuten, 53 seconden «ከንፋስ የፈጠነ ከውኃ የቀጠነ ፍቅር ይዞኛል»
አሆላሎ በልጃገረዶች እና እነሱን ለማጨት በሚፈልጉ ወጣት ወንዶች መካከል ከጥንት ጀምሮ የሚካሄድ ባሕላዊ ጭፍራ ነው። ጭፈራው በተለያዩ አጋጣሚዎች የሚከናወን ሲሆን በዚህ በጥምቀት በዓል ሰሞን በወሎ ደሴ እና አካባቢዋ ይከናወናል። የአሆላሎ ጭፈራና አከባበሩ ባህሉን ጠብቆ ለትውልድ እንዲተላለፍ ምን እየተሰራ ነው?
20-1-2023 • 10 minuten, 37 seconden በውጭውም ይሁን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ በእድሜ ከፍ ያሉ ሰዎች ወይም ወላጆች የዘመኑን ወጣቶች ሲገልፁ አብዛኛውን ጊዜ ከስልካቸው እንደማይለዩ ፣ ስርዓት እንደሚጎድላቸው ወይም የተለያዩ ሱሶችን እንደሚያዘወትሩ አድርገው ነው። ይህ ምን ያህል እውነት ነው? የዘንድሮ ወጣት ፈተናዎችስ ምንድን ናቸው?
13-1-2023 • 10 minuten, 32 seconden በውጭውም ይሁን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ በእድሜ ከፍ ያሉ ሰዎች ወይም ወላጆች የዘመኑን ወጣቶች ሲገልፁ አብዛኛውን ጊዜ ከስልካቸው እንደማይለዩ ፣ ስርዓት እንደሚጎድላቸው ወይም የተለያዩ ሱሶችን እንደሚያዘወትሩ አድርገው ነው። ይህ ምን ያህል እውነት ነው? የዘንድሮ ወጣት ፈተናዎችስ ምንድን ናቸው?
13-1-2023 • 10 minuten, 32 seconden በዱባይ ለጉልበት ብዝበዛ የተዳረጉ እንስት ኢትዮጵያውያን ድረሱልን ይላሉ
6-1-2023 • 9 minuten, 9 seconden የኔ ሥራ በዓለም አቀፍ ደረጃም ሊታይ የሚችል ሥራ ነው ይዤ የቀረብኩት። የኔ ሥራ ባሕል ላይ ወይም አንድ ጉዳይ ላይ ብቻ የሚያተኩር ሳይሆን ማሕበረሰቡ ላይ ያሉ ችግሮችን፣ በቀን በቀን ሕይወታችን ላይ የምናያቸውን እነሱን እያጎላሁ፣ አሁን አንድ አንድ ጊዜ አንዳንዶች የበለጠ ውበት ላይ ትኩረት አድርገው የሚሰሩ አሉ።
ሴቶች በዩኒቨርሲቲ እንዳይማሩ የከለከለው ታሊባንና የገጠመው ተቃውሞ
አፍጋኒስታን ውስጥ ሴቶች ዩኒቨርስቲ ገብተው እንዳይማሩ ታሊባን በዚህ ሳምንት ከከለከለ ጊዜ አንስቶ ከፍተኛ ዓለም አቀፍ ተቃዉሞና ቁጣ ገጥሞታል። የአፍጋኒስታን ሴት ተማሪዎች እጃቸውን ላለመስጠት እየታገሉ እንደሆነ ነው የዶይቸ ቬለ ባልደረባ ፔተር ሆርኑግ የዘገበው።
23-12-2022 • 9 minuten, 32 seconden ሴቶች በዩንቨርስቲ እንዳይማሩ የከለከለው ታሊባን እና የገጠመው ተቃውሞ
አፍጋኒስታን ውስጥ ሴቶች ዩኒቨርስቲ ገብተው እንዳይማሩ ታሊባን በዚህ ሳምንት ከከለከለ ጊዜ አንስቶ ከፍተኛ ዓለም አቀፍ ተቃዉሞና ቁጣ ገጥሞታል። የአፍጋኒስታን ሴት ተማሪዎች እጃቸውን ላለመስጠት እየታገሉ እንደሆነ ነው የዶይቸ ቬለ ባልደረባ ፔተር ሆርኑግ የዘገበው።
23-12-2022 • 9 minuten, 32 seconden የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት በሰሜን ወሎ ዞን ወደምትገኝ ትንሽዬ የገጠር ወረዳ ይወስደናል። በዚህች የጋዞ ወረዳ ቤት ከቤት እየሄዱ ከሚያሰባስቡት የርዳታ እቃ ተነስተው አሁን ላይ በማህበራዊ ሚዲያ በአካባቢያቸው ለሚገኙ የተጎዱ ወገኖች፤ የምግብ፣ የማሳከሚያ እና ሌሎችም ድጋፎች የሚለግሱ ሶስት ወጣቶችን እንግዳው አድርጓል።
ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የወጣቶችና የወላጆች ግንኙነት
አዳጊ ሴቶች ከወላጆቻቸው ጋር ያላቸው የግንኙነት ደረጃ በእርግጥ እንደማህበረሰቡ ልማድና እውቀት ሊለያይ ይችላል፡፡ በሀዋሣ ከተማ ነዋሪ የሆነችው ቤቴሌሄም ሞገስ የአስራ ዘጠኝ ዓመት አዳጊና የ12ኛ ክፍል ተማሪ ናት፡፡ ቤቴሌሄም በአዳጊ የእድሜ ክልል የምንገኝ ሴቶች ያልተቋረጠ የወላጆች ክትትልና ድጋፍ ያስፈልገናል ትላለች፡፡
9-12-2022 • 10 minuten, 11 seconden ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የወጣቶችና የወላጆች ግንኙነት
አዳጊ ሴቶች ከወላጆቻቸው ጋር ያላቸው የግንኙነት ደረጃ በእርግጥ እንደማህበረሰቡ ልማድና እውቀት ሊለያይ ይችላል፡፡ በሀዋሣ ከተማ ነዋሪ የሆነችው ቤቴሌሄም ሞገስ የአስራ ዘጠኝ ዓመት አዳጊና የ12ኛ ክፍል ተማሪ ናት፡፡ ቤቴሌሄም በአዳጊ የእድሜ ክልል የምንገኝ ሴቶች ያልተቋረጠ የወላጆች ክትትልና ድጋፍ ያስፈልገናል ትላለች፡፡
9-12-2022 • 10 minuten, 11 seconden ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: ወጣት ሴቶች በስንት ዓመታቸው የፍቅር ግንኙነት ቢጀምሩ አግባብ ነው?
የተወደዳችሁ የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ዝግጅት የሬድዮ አድማጮች በዛሬው ፕሮግራም አንዲት ሴት ልጅ የወንድ ጓደኛ ልትይዝበት የሚገባው ፤ በብዙ መልኩም ትክክለኛ ሊባል የሚችለው ዕድሜ የቱ ነው ?
2-12-2022 • 10 minuten, 4 seconden ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: ወጣት ሴቶች በስንት ዓመታቸው የፍቅር ግንኙነት ቢጀምሩ አግባብ ነው?
የተወደዳችሁ የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ዝግጅት የሬድዮ አድማጮች በዛሬው ፕሮግራም አንዲት ሴት ልጅ የወንድ ጓደኛ ልትይዝበት የሚገባው ፤ በብዙ መልኩም ትክክለኛ ሊባል የሚችለው እድሜ የቱ ነው ? ወይም የፍቅር አጋር ለመወዳጀት በእድሜ እና ስነ ልቦና ዝግጁ የሚኮንበት ጊዜ የትኛው ነው?
2-12-2022 • 10 minuten, 4 seconden በቀጠር የኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ተሞክሮ
የዓለም ዋንጫ አስተናጋጇ ቀጠር በውጭ ሀገራት ሰራተኞች ጉልበት ሰባት ስታድየሞች፣ አዲስ አውሮፕላን ማረፊያ፣ የባቡርና የአስፋልት መንገዶችን ገንብታለች። በዚህም ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ተካፍለዋል። በግንባታው ወቅት ቀጠር የበርካታ ሰራተኞችን መብት አላከበረችም በሚል ጠንካራ ትችት ተሰንዝሮባታል። በግንባታዉ የተሳተፉ ኢትዮጵያውያን ምን ይላሉ?
25-11-2022 • 10 minuten, 28 seconden በቀጠር የኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ተሞክሮ
የዓለም ዋንጫ አስተናጋጇ ቀጠር በውጭ ሀገራት ሰራተኞች ጉልበት ሰባት ስታድየሞች፣ አዲስ አውሮፕላን ማረፊያ፣ የባቡርና የአስፋልት መንገዶችን ገንብታለች። በዚህም ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ተካፍለዋል። በግንባታው ወቅት ቀጠር የበርካታ ሰራተኞችን መብት አላከበረችም በሚል ጠንካራ ትችት ተሰንዝሮባታል። በግንባታዉ የተሳተፉ ኢትዮጵያውያን ምን ይላሉ?
25-11-2022 • 10 minuten, 28 seconden በቤተሰቧ ሳሎን ውስጥ በአንድ የልብስ ስፌት ማሽን የስፌት ሥራ እንደጀመረች ታሪኳን ያጫወተችን ምህረት ታሪኩ ትባላለች። ምህረት የሰፋችውን አንድ ከረባትም ዩናይትድ ስቴትስ ለሚገኙ የአንድ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ልካም ነበር። ለምን?
"ሳሎን ውስጥ ነው ልብስ መስፋት የጀመርኩት”
በቤተሰቧ ሳሎን ውስጥ በአንድ የልብስ ስፌት ማሽን የስፌት ሥራ እንደጀመረች ታሪኳን ያጫወተችን ምህረት ታሪኩ ትባላለች። ምህረት የሰፋችውን አንድ ከረባትም ዩናይትድ ስቴትስ ለሚገኙ የአንድ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ልካም ነበር። ለምን?
4-11-2022 • 10 minuten, 32 seconden ሳውዲ ዓረቢያ ውስጥ በነፍስ ማጥፋት ወንጀል ተከሰው የሞት ፍርድ ስለሚያሰጋቸው ሁለት ኢትዮጵያውያን ባለፈው ግንቦት ወር መጀመሪያ ላይ መዘገባችን ይታወሳል። በወቅቱ የተከሳሽ ቤተሰቦች በአንድ ወር ውስጥ ይግባኝ ካልተባለ የሞት ፍርዱ ተግባራዊ ይሆናል የሚል ስጋታቸውን ገልፀውልን ነበር። ከዛን ጊዜ በኋላ የጀማል እና ሀሰን ክስ ከምን ደረሰ?
28-10-2022 • 9 minuten, 59 seconden ሳውዲ ዓረቢያ: የጀማል እና ሀሰን ክስ ከምን ደረሰ?
ሳውዲ ዓረቢያ ውስጥ በነፍስ ማጥፋት ወንጀል ተከሰው የሞት ፍርድ ስለሚያሰጋቸው ሁለት ኢትዮጵያውያን ባለፈው ግንቦት ወር መጀመሪያ ላይ መዘገባችን ይታወሳል። በወቅቱ የተከሳሽ ቤተሰቦች በአንድ ወር ውስጥ ይግባኝ ካልተባለ የሞት ፍርዱ ተግባራዊ ይሆናል የሚል ስጋታቸውን ገልፀውልን ነበር። ከዛን ጊዜ በኋላ የጀማል እና ሀሰን ክስ ከምን ደረሰ?
28-10-2022 • 9 minuten, 59 seconden የኤሚ አዋርድስ አሸናፊዎቹ ሀድራ እና ንጉሱ
የዛሬው የወጣቶች ዓለም ፣ ለፊልም ባለሙያዎች የሚሰጠውን ፣በአጭሩ «ኤሜ » በመባል የሚታወቀውን ሽልማት ያገኙ ሁለት ወጣት ኢትዮጵያውያንን እንግዳው አድርጓል። የፊልም ፕሮዲውሰር እና ጋዜጠኛ ሀድራ አህመድ እና የካሜራ ባለሙያ ንጉሱ ሰለሞን ፣የኤሚ 2021 ተሸላሚ ናቸው።
ቅሬታ አቅራቢዎች የወረታ ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ግቢ ውስጥ የነበረ የቅኔ ጉባኤ ቤት በመፍረሱ በርካታ የቅኔ ተማሪዎች ተባረዋል ሲሉ ይወቅሳሉ። ወቀሳ የቀረበበት ወገን ደግሞ ፈረሰ ሳይሆን የሚባለው የተሻሻለ ቦታ ላይ መማሪያ ቦታ ሰጥተናቸዋል ፣ይሁንና የተማሪው ቁጥር እንዲቀንስ አድርገናል ይላል።
14-10-2022 • 10 minuten, 44 seconden ቅሬታ አቅራቢዎች የወረታ ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ግቢ ውስጥ የነበረ የቅኔ ጉባኤ ቤት በመፍረሱ በርካታ የቅኔ ተማሪዎች ተባረዋል ሲሉ ይወቅሳሉ። ወቀሳ የቀረበበት ወገን ደግሞ ፈረሰ ሳይሆን የሚባለው የተሻሻለ ቦታ ላይ መማሪያ ቦታ ሰጥተናቸዋል ፣ይሁንና የተማሪው ቁጥር እንዲቀንስ አድርገናል ይላል።
14-10-2022 • 10 minuten, 44 seconden ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የሱስ ተጋላጭ የነበረችው ወጣት
የሀዋሳ ከተማ ነ ዋሪ የሆነችው የአሥራ ስምንት ዓመቷ ሐና ታደለ ላለፉት ሦስት ዓመታት በጎዳና ላይ መኖሯን ትናገራለች ፡፡ ሐና በጎዳና ሕይወት ውስጥ ያለ ሰው ለፆታዊ ጥቃት የመጋለጥና በሱስ የመያዝ እድሉ ሠፊ ነው ትላለች ፡፡
የሀዋሳ ከተማ ነዋሪ የሆነችው የአሥራ ስምንት ዓመቷ ሐና ታደለ ላለፉት ሦስት ዓመታት በጎዳና ላይ መኖሯን ትናገራለች ፡፡ ሐና በጎዳና ሕይወት ውስጥ ያለ ሰው ለፆታዊ ጥቃት የመጋለጥና በሱስ የመያዝ እድሉ ሠፊ ነው ትላለች ፡፡
የኢራናውያኗ ወጣት ሞት የቀሰቀሰው ተቃውሞ
ሰሞኑን በፋርስ ቋንቋ በቀዳሚነት የተሰራጨ የትዊተር መልዕክት ቢኖር #MahsaAmini ነው። ፀጉሯን በአግባቡ አልሸፈንሽም በሚል በ«ሥነ ምግባር ፖሊስ» ቁጥጥር ስር ውላ የነበረቸው የ22 ዓመት ወጣት ራሷን ስታ ሆስፒታል ከገባች በኋላ መስከረም 6 ቀን 2015 ዓ.ም ህይወቷ አልፏል። የወጣቷ ሞት ከፍተኛ ተቃውሞ እና ቁጣ አስነስቶ ሰንብቷል።
30-9-2022 • 10 minuten, 1 seconde አነጋጋሪ የሆነው አዲሱ የኢትዮጵያ ሥርዓተ ትምህርት
ኢትዮጵያ ውስጥ መስከረም 9 ቀን 2015 ዓ. ም. አዲስ የትምህርት ዘመን መጀመር ብቻ ሳይሆን፤ በመላው ሀገሪቱ አዲስ ሥርዓተ ትምህርትም ተግባራዊ ሆኗል። በወጣቶች ዓለም ክፍለ ጊዜ ያነጋገርናቸው በተለይም መምህራን እና ወላጆች አዲስ ሥርዓተ ትምህርት መዘጋጀቱን ቢደግፉም አያይዘው የሚያነሷቸው በርካታ ትችቶችም አሉ።
23-9-2022 • 10 minuten, 11 seconden «ስሟ ጊታር ነው» ድምፃዊ ዮሃንስ ጌታቸው
ድምፃዊ ዮሃንስ ጌታቸውን በተለይ በቅርቡ ያወጣው «ስምሽ ማነው» የተሰኘው ዜማ ከህዝብ ጋር አስተዋውቆታል። ወጣቱ የሂሳብ አያያዝ ምሩቅ ሲሆን በዚህ ሙያ ከመስራት ይልቅ ሙዚቃ መጫወትን መርጧል።
«ስሟ ጊታር ነው» ድምፃዊ ዮሃንስ ጌታቸው
ድምፃዊ ዮሃንስ ጌታቸውን በተለይ በቅርቡ ያወጣው «ስምሽ ማነው» የተሰኘው ዜማ ከህዝብ ጋር አስተዋውቆታል። ወጣቱ የሂሳብ አያያዝ ምሩቅ ሲሆን በዚህ ሙያ ከመስራት ይልቅ ሙዚቃ መጫወትን መርጧል።
የአዲስ ዓመት እቅዶች እና ማሳኪያ መንገዶች
ኢትዮጵያ ውስጥ አዲስ ዓመት በድምቀት የሚከበር በዓል ብቻ ሳይሆን ሰዎች በመጪው ዓመት ለማሳካት የሚፈልጉትን ነገሮች እቅድ የሚያወጡበትም ነው። ነገር ግን ምን ያህላችን ያቀድነውን እናሳካለን? እቅዶች ሳይሳኩ የሚቀሩትስ ለምንድን ነው?
የአዲስ ዓመት እቅዶች እና ማሳኪያ መንገዶች
ኢትዮጵያ ውስጥ አዲስ ዓመት በድምቀት የሚከበር በዓል ብቻ ሳይሆን ሰዎች በመጪው ዓመት ለማሳካት የሚፈልጉትን ነገሮች እቅድ የሚያወጡበትም ነው። ነገር ግን ምን ያህላችን ያቀድነውን እናሳካለን? እቅዶች ሳይሳኩ የሚቀሩትስ ለምንድን ነው?
ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች፤ ሴት የስኬት ቦርድ ነጂዎች
በአዲስ አበባ መካኒሳ አካባቢ በቡድን ተሰባስበው ስኬት ቦርድን የሚለማመዱ ሴት ታዳጊዎች ለዶይቼ ቬለ ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ዘጋቢ ሱመያ ሳሙኤል እንደገለፁላት ስፖርቱ ደፋር አድርጓቸዋል፣ በራስ መተማመናቸውም ጨምሯል።
2-9-2022 • 9 minuten, 41 seconden ጀርመን ውስጥ በቅርብ ጊዜ የተካሄደ የዳሰሳ ጥናት እንደ ሚያሳየው የአየር ንብረት ለውጥ፣ የዩክሬን ጦርነት እና የጀርመን የወደፊት እጣ ፈንታ ጀርመን ያሉ ወጣቶችን የሚያስጨንቋቸው ጉዳዮች ናቸው። ኢትዮጵያውያን ወጣቶችንስ? የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ፣ ሥራ አጥነት እና የኑሮ ውድነት በርካታ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች የሚያስጨንቁ ጉዳዮች ናቸው።
26-8-2022 • 10 minuten, 15 seconden