Winamp Logo
ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle Cover
ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle Profile

ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle

Amharic, Foreign/International, 1 season, 122 episodes, 22 hours, 37 minutes
About
አፍሪቃን የሚመለከቱ ጉዳዮች ይታዩበታል።
Episode Artwork

የትኩረት በአፍሪቃ መሰናዶ

5/18/202410 minutes, 10 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪካ፦ ኮንጎ፡ በተፈናቃዮች ላይ ከደርሰው ጥቃት ጀርባ ሩዋንዳ ተጠያቂ ናት? ቡርኪናፋሶ የውጭ ሚዲያዎችን ለምን ዘጋች?

5/11/202412 minutes, 31 seconds
Episode Artwork

ቱኒዝያ ሌላኛዋ ሩዋንዳ ትሆን ይሆን?

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችም ሕገ-መንግስታዊ ለዉጡን ከመጠን በላይ በመንቀፍ ከዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰሮችና ከሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ጋር በመሆን ጉዳዩን ለዴሞክራሲያዊ መርሆዎች ቀጥተኛ ተግዳሮት እንደሆነ ሲገልጹት ቆይተዋል ።
5/4/202411 minutes, 29 seconds
Episode Artwork

ዳግም ዕውቅና ፍለጋ፦ የሶማሌላንድ መንገድ

ሶማሌላንድ ከ64 ዓመታት በፊት ከቅኝ ገዢዎች ነጻ ስትወጣ ያገኘችውን ዕውቅና ዳግም እጇ ለማስገባት ጥረት ላይ ነች። ይኸ ጥረት ከሶማሊያ ብርቱ ተቃውሞ ቢገጥመውም የሶማሌላንድ ልሒቃን በቅርቡ ይሳካል የሚል ተስፋ ሰንቀዋል። ኢትዮጵያ ዕውቅና ብትሰጥ ሶማሌላንድ የአፍሪካ ኅብረት 55ኛ አባል ሀገር እንደምትሆን ልሒቃኑ ያምናሉ።
4/30/202410 minutes, 48 seconds
Episode Artwork

ዳግም ዕውቅና ፍለጋ፦ የሶማሌላንድ መንገድ

ሶማሌላንድ ከ64 ዓመታት በፊት ከቅኝ ገዢዎች ነጻ ስትወጣ ያገኘችውን ዕውቅና ዳግም እጇ ለማስገባት ጥረት ላይ ነች። ይኸ ጥረት ከሶማሊያ ብርቱ ተቃውሞ ቢገጥመውም የሶማሌላንድ ልሒቃን በቅርቡ ይሳካል የሚል ተስፋ ሰንቀዋል። ኢትዮጵያ ዕውቅና ብትሰጥ ሶማሌላንድ የአፍሪካ ኅብረት 55ኛ አባል ሀገር እንደምትሆን ልሒቃኑ ያምናሉ።
4/30/202410 minutes, 48 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪቃ፣ የደቡብ አፍሪቃ 30 ዓመት ዴሞክራሲ፣ ጎርፍ በአፍሪቃ

የዛሬዉ ትኩረት በአፍሪቃ ሁለት ርዕሶችን ይቃኛል።ደቡብ አፍሪቃ የመጀመሪያዉን ብዝሐ-ዘር ምርጫ ያደረገችበት ሰላሳኛ ዓመት ቀዳሚዉ ሲሆን፣ ሁለተኛዉ የምሥራቅና የምዕራብ አፍሪቃ ሐገራትን ያጥለቀለቀዉ ጎርፍ ያደረሰዉን ጉዳት የሚመቃኝ ነዉ።
4/27/202412 minutes, 54 seconds
Episode Artwork

የትኩረት በአፍሪካ የየሚያዝያ 12 ቀን 2016 መሰናዶ

4/20/202410 minutes, 28 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪካ ፦የሱዳን ጦርነትና ያስከተለዉ ሰብዓዊ ቀዉስ እና የታግተዉ የተወሰዱት የቺቦክ ሴት ተማሪዎች ከ10 ዓመት በኋላ

4/13/202411 minutes, 45 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪካ ፤ የኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ዲፕሎማሲ ፍጥጫ እና የርዋንዳ ዘር ፍጅት 30ኛ ዓመት

4/6/202412 minutes, 16 seconds
Episode Artwork

የኢትዮ-ሶማሊያ ዲፕሎማሲያዊ ትኩሳት ወዴት ?

ራስ ገዟ ሶማሌ ላንድ እና ከፊል ራስ ገዟ ፑንትላንድ ፤ የሶማሊያ ፌዴራል ሪፐብሊክ ኢትዮጵያ በሁለቱም ግዛቶች የሚገኙ የቆንስላ ጽህፈት ቤቶቿ እንዲዘጉ ያስተላለፈችውን ዉሳኔ አንቀበልም ብለዋል። የኢትዮጵያውን አምባሳደር በ72 ሰዓታት ጊዜ ውስጥ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ተነግሯቸዋል።
4/6/20246 minutes, 41 seconds
Episode Artwork

የርዋንዳ የዘር ማጥፋት ሰላሳኛ ዓመት ሲዘከር

እሁድ መጋቢት 29 ቀን 2016 ዓ/ም በጎርጎርሳውያን የቀን ቀመር ኤፕሪል 7 ቀን ርዋንዳውያን በታሪካቸው የጨለማውን ጊዜ ይዘክራሉ ። አብዛኞቹ አናሳ የቱትሲ ጎሳ አባላት የሆኑ እና ከ1 ሚሊዮን በላይ ርዋንዳዊያን በማንነታቸው ብቻ እየተለዩ የዘር ጭፍጨፋ የተፈጸመባቸው ቀን ነው።
4/6/20245 minutes, 38 seconds
Episode Artwork

መጋቢት 21 ቀን 2016 ዓ.ም. ትኩረት በአፍሪቃ

3/29/202412 minutes, 25 seconds
Episode Artwork

ደቡብ አፍሪቃ እስራኤልን በዘር ማጥፋት መከሰስ እና በናይጄሪያ የተስፋፋው የሀሰት ዲግሪ

ደቡብ አፍሪቃ እስራኤልን ጋዛ ውስጥ ተፈፀመ በተባለ የዘር ማጥፋት ወንጄል በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት መክሰሷ እያከራከረ ነው።,በሌላ በኩል በናይጄሪያ የሀሰት ዲግሪ የሚሸጡ የግል ትምህርት ተቋማት መስፋፋት ሀገሪቱን እያመሰ መሆኑ፤ በዚህ ሳምንት ትኩረት ከሳቡ የአፍሪቃ ጉዳዮች መካከል ነው።
1/13/202411 minutes, 13 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪቃ ፤ደቡብ አፍሪቃ እስራኤልን በዘር ማጥፋት መከሰስ እና በናይጄሪያ የተስፋፋው የሀሰት ዲግሪ

1/13/202411 minutes, 13 seconds
Episode Artwork

የኢትዮጵያ እና የሶማሌ ላንድ የወደብ ስምምነት፤የኮንጎ የምርጫ ውጤት ውዝግብ

1/6/202412 minutes
Episode Artwork

የኮንጎ የምርጫ ቀዉስ፣ የሱዳን ተፋላሚ ኃይላት መሪዎች ጉብኝት

ምርጫዉ እንደገና እንዲደረግ ለመጠየቅ ተቃዋሚዎች ድምፅ በተሰጠ በሳምንቱ ሮብ የአደባባይ ሰልፍ ጠርተዉ ነበር።መንግስት ከለከለ።ሕገ-መንግስታዊ መብታቸዉን ለማስከበር የቆረጡ የተቃዋሚ ደጋፊዎች ግን የመንግስትን ክልከላ አልተቀበሉትም።ኪንሻ አደባባይ ከወጡት ተቃዋሚዎች አንዱ እንዲሕ ይላሉ።
12/30/202312 minutes, 20 seconds
Episode Artwork

የኮንጎ የምርጫ ዉዝግብ፣ የሱዳን መሪዎች ጉብኝት

12/29/202312 minutes, 20 seconds
Episode Artwork

ለተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ የተሰጠ ቡራኬና የአፍሪቃዉያን አስተያየት

ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ፍራንሲስ ቤተክርስትያኒቱ የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪዎችን መቀበል እንደምትፈልግ እና ቡራኬ እንዲሰጥ መደንገጋቸዉ ግርታን ፈጥሯል። የፍንሲስ ይህ እርምጃ በአፍሪቃዉያን ዘንድ ግራ መጋባትን አስከትሏል። የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪዎች በ,ኩላቸዉ የበለጠ እንዲደረግ ጠይቀዋል። አፍሪቃዉያን በአብዛኛዉ በጾታዊ ጉዳይ ጠንካራ አመለካከት አላቸው።
12/23/20234 minutes, 59 seconds
Episode Artwork

የሩዋንዳ ፖለቲካ ሰብአዊ መብቶች እና የስደተኞች ጉዳይ

ሩዋንዳ የሰብዓዊ መብቶችንና ዓለም አቀፍ ህጎችን አጽድቃለች። እነዚህ ህጎች በሀገሪቱ ህገ መንግስት እንደማህለቅ የሰፈሩ ቢሆንም በሩዋንዳ ከፍርድ ቤት ነፃ የሆኑ ግድያዎች፣ በመንግሥት እርምጃ የሰዎች መሰወር ብሎም ተቃዋሚዎችን ማሠቃየት የመሳሰሉ የመብት ጥሰቶች ይፈፀማል። ይሁንጂ ሃገሪቱ ሙስናን በመዋጋት ቀዳሚዋ አፍሪቃ አገር ናት።
12/23/20236 minutes, 31 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪቃ፤ የስደተኞችና ሩዋንዳ እንዲሁም ሊቃነ ጳጳሱ ለግብረ ሰዶም የሰጡት ቡራኬ

12/23/202312 minutes, 30 seconds
Episode Artwork

አፍሪቃ በ2024፤በቀውስ እና እድገት መካከል

ደቡብ አፍሪካን ጨምሮ በአፍሪካ በመጭው የጎርጎሪያኑ 2024 ዓ/ም ብዙ ምርጫዎች ይካሄዳሉ።ነገር ግን የሳህል አካባቢ ያልተረጋጋ ሆኖ እንደሚቆይ ባለሙያዎች ይገልፃሉ።በርካታ የአፍሪቃ ሀገሮችም ለበለጠ ዲሞክራሲ ይታገላሉ።ነገር ግን የአህጉሪቱ ኢኮኖሚ በፍጥነት እንደሚያድግ ባለሙያዎች ይተነብያሉ።
12/16/202310 minutes, 10 seconds
Episode Artwork

ማብቂያ ያጣው የሱዳን ግጭትና ሰብዓዊው ቀውስ

የሱዳን ጦር ኃይል ወደ 200 ሺህ የሚጠጋ ኃይል አለው። የፈጥኖ ደራሹ ኃይል ደግሞ ከ70 እስከ 100 ሺህ ይገመታል። የሱዳን ጦር ኃያል ታንኮች ሄሊኮፕተሮችና የአየር ኃይልን ጨምሮ በርካታ የጦር መሣሪያዎች አሉት። ያም ሆኖ ሁለቱም ተፋላሚዎች ተመሳሳይ ደረጃ ላይ እንደሆኑ ነው የሚነገረው። አንዳቸውም በሌላኛቸው ላይ የበላይነት መያዝ አልቻሉም።
12/9/20236 minutes, 52 seconds
Episode Artwork

የሦስት የሳህል አገራት አዲስ ኅብረት እጣ ፈንታ

«የሦስቱ ሀገራት ፀረ-ፈረንሳይ ስሜት ጠንካራ መሆን ብቻውን ሰርጎ ገቦችን ለመዋጋት በቂ ያደርጋቸዋል ማለት አይደለም። ተልዕኮአቸውን ለማሳካት የሚያስችል አቅምና መሠረተ ልማት የላቸውም። ምንም ዓይነት ኮንፈደሬሽን ቢቋቋም አሁን በአካባቢው የሚካሄደውን የአሸባሪዎች እንቅስቃሴ አያስቆምም »
12/9/20235 minutes, 20 seconds
Episode Artwork

የተባባሰው የሱዳን ግጭት እና ከሳህል ቡድን 5 የወጡት ሦስት ሀገራት

12/8/202312 minutes, 19 seconds
Episode Artwork

የኅዳር 22 ቀን 2023 ዓ.ም. ትኩረት በአፍሪቃ

12/1/202313 minutes, 45 seconds
Episode Artwork

የጎርጎሪዮሳዊው 2023 የጀርመን አፍሪቃ ሽልማት ለካሜሮን ብሔራዊ የሴቶች ስብስብ ተሰጠ

የጎርጎሪዮሳዊው 2023 ዓ.ም. የጀመርን አፍሪቃ ሽልማት በካሜሮን የመጀመሪያው ብሔራዊ የሴቶች ስብስብን ለወከሉ ሦስት ካሜሮናውያን ሴቶች ተሰጠ። ማርቴ ዋንዱ፣ ሳሊ ማቡሚኒና አስቴር ኦማም የተባሉት ካሜሮናውናኑ ሴቶች ለዓመታት ካሜሮን ውስጥ በማኅበረሰባቸው መካከል ሰላም እንዲሰፍንና የሴቶች መብት እንዲከበር በሚደረገው ትግል ግንባር ቀደም ናቸው።
12/1/202313 minutes, 45 seconds
Episode Artwork

ደቡብ አፍሪቃ ከእሥራኤል ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷን ማቋረጧ ያስከተለው ድጋፍና ተቃውሞ

ራማፎሳ ደቡብ አፍሪቃ ጉዳዩ ወደ ICC እንዲተላለፍ ማድረጓን ኳታርን በጎኙበት ወቅት ነበር ለጋዜጠኞች የተናገሩት። የውሳኔ ሀሳቡን ያዘጋጀው «የኤኮኖሚ ነጻነት ተዋጊዎች» የተባለው የግራ ክንፉ ተቃዋሚ ፓርቲ ነው። የፓርቲው ሊቀመንበር ጁልየስ ማሌማ እስራኤል ለዓለም አቀፍ ሕግ ተገዥ እስክትሆን ድረስ ያለን ግንኙነት መቋረጥ አለበት ብለዋል።
11/25/20235 minutes, 54 seconds
Episode Artwork

ደቡብ አፍሪቃ ከእሥራኤል ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷን ለማቋረጥ መወሰኗ ያስከተለው ድጋፍና ተቃውሞ

11/25/20235 minutes, 54 seconds
Episode Artwork

የቡድን ሀያ ኮምፓክት ዊዝ አፍሪቃ ጉባኤና ስጋቶቹ

ባለፉት10 ዓመታት የጀርመን ኩባንያዎች በአፍሪቃ 30 ሺህ የስራ እድል ብቻ ነው የፈጠሩት እንደ ተንታኙ ቪነስ ። የጀርመን መራኄ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ በአሁኑ ጉባኤ በአፍሪቃ ለታዳሽ ኃይል ማመንጫ ፕሪጀክቶች እስከ ጎርጎሮሳዊው 2030 ድረስ አራት ቢሊዮን ዩሮ ወይም 4.4 ቢሊዮን ዶላር ለመወረት ቃል ገብተዋል።
11/25/20235 minutes, 9 seconds
Episode Artwork

የሱዳን ቀውስ ተባብሷል

ሱዳን ዛሬም የጠመንጃ አፈሙዝ ያጓራባታል ። ምንም እንኳን የሱዳን ተፋላሚ ኃይላት የተኩስ አቁም ለማድረግ ዝግጁነታቸውን ቢገልጹም በተግባር ግን ባላንጣነታቸው ተባብሶ ቀጥሏል ። ከጠኝ ሺህ በላይ ሰዎች የተቀጠፉበት የሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ከሰባት ወራት በኋላም መቋጫ የተገኘለት አይመስልም ።
11/18/20233 minutes, 42 seconds
Episode Artwork

የቱዋሬግ አማጺያን «ትግላችን ይቀጥላል» ሲሉ ዝተዋል

11/18/20233 minutes, 33 seconds
Episode Artwork

ሱዳን ከ9,000 በላይ ሰዎች ሳይገደሉ አልቀረም

11/18/20233 minutes, 42 seconds
Episode Artwork

የማሊ ወታደራዊ ኹንታ ቱዋሬግን ከኪዳል አባረረ

የኪዳል ከተማ ከቱዋሬግ አማጺያን እጅ መውጣቷ ለማሊ ጦር ስኬት አንዳች ትርጉምም አለው። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መሩ ሰላም አስከባሪ ጓድ (MINUSMA)ከአካባቢው መውጣትን ተከትሎ ካለፈው ነሐሴ ወር ጀምሮ ሰሜን ማሊ ብርቱ ውጊያ ሲደረግባት ቆይቷል ።
11/18/20233 minutes, 33 seconds
Episode Artwork

የናይጀሪያውን ተገን ጠያቂዎች እጣ ፈንታ በጀርመን

11/13/20235 minutes, 51 seconds
Episode Artwork

የናይጀሪያውን ተገን ጠያቂዎች እጣ ፈንታ በጀርመን

ከጎርጎሮሳዊው ጥር 2023 እስከ መስከረም ድረስ ከ1800 በላይ ናይጀሪያውያን ጀርመን ውስጥ ተገን እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። የሕግ ባለሞያዋ ናይጀሪያዊቷ ጁዲት ኢቢ እንደሚሉት በርካታ ናይጀሪያውያን ከሀገራቸው የሚወጡት በጀርመን የተሻለ የስራ እድልና የኑሮ ደረጃ ፍለጋ ነው።የሚሰደዱትም መንግሥት ሕገ መንግሥታዊ መብቶቻቸውን ባለሟሟላቱ ነው ይላሉ ።
11/13/20235 minutes, 51 seconds
Episode Artwork

በእሥራኤል ሀማስ ጦርነት የግብጽ አቋም

ተፈናቃይ ፍልስጤማውያንን ማስገባትን ግብጽ የማትቀበለው ቀይ መስመር ትለዋለች ።ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ፣ እስራኤል የማትቆጣጠረው ብቸኛው ወደ ጋዛ የሚያስገባው የራፋ ድንበር ከጋዛ ለሚመጡ ፍልስጤማውያን መተላለፊያ ሊሆን አይችልም ሲሉ በግልጽ ተናግረዋል። የግብጽ መንግሥት ድንበሩ ሲከፈት ፍልስጤማውያኑ በገፍ ወደ ግብጽ ይመጣሉ ብሎ ይሰጋል።
11/11/20236 minutes, 30 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪቃ፦ የእሥራኤል ሀማስ ጦርነትና ግብጽ፤ የናይጀሪያውያን ተገን ጠያቂዎች እጣ ፈንታ በጀርመን

11/11/202312 minutes, 25 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪቃ፣ የጀርመንና የኢራን መሪዎች የአፍሪቃ ጉብኝት

11/4/202314 minutes, 50 seconds
Episode Artwork

በደቡብ አፍሪቃ ኢትዮጵያዉያንን ጨምሮ መጤዎች ላይ የሚደረገዉ ጥቃት

11/3/20237 minutes, 57 seconds
Episode Artwork

በመፈንቅለ መንግሥት ወደ ስልጣን የመጣዉ የኒጀር ወታደራዊ አስተዳደር እና የአዉሮጳ ህብረትና የአሜሪካ አቋም

10/28/20234 minutes, 25 seconds
Episode Artwork

በኒጀሩ መፈንቅለ መንግሥት የአዉሮጳ ህብረትና የአሜሪካ የተለያየ አቋም

የአዉሮጳ ህብረት በመፈንቅለ መንግሥት ወደ ስልጣን በመጣዉ በኒጀሩ ወታደራዊ ጁንታ ላይ ማዕቀብ ለማሳለፍ እያሰበ ነዉ። በሌላ በኩል ዩናይትድ ስቴትስ ከኒጀሩ ወታደራዊ ጁንታ ጋር የግንኙነት መስመሮችን ክፍት ለማድረግ መፈለግዋ ተሰምቷል።
10/28/20234 minutes, 25 seconds
Episode Artwork

በደቡብ አፍሪቃ የሱቅ ባለቤት በሆኑ መጤዎች ላይ የተሰነዘረዉ ጥቃት እና ስጋቱ

በደቡብ አፍሪቃ ኢትዮጵያዉያንን ጨምሮ የሸቀጥ ባለሱቅ የዉጭ ዜጎች ላይ ጥቃት ከተሰነዘረ በኋላ ፍርሃት ዉስጥ ይገኛሉ። ጥቃቱን የሰነዘረዉ ዱዱላ የተባለዉ ፀረ-ስደተኛ ቡድን ነዉ። በደቡብ አፍሪቃ የሚገኙ የሸቀጥ ሱቆች ያልዋቸዉ በርካታ ኢትዮጵያዉያን አንድም በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘባቸዉን ተዘርፈዋል፤ አልያም ሱቃቸዉን ዘግተዉ ለመሸሽ ተገደዋል።
10/28/20237 minutes, 57 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪቃ፤ ጥቅምት 10 ቀን 2016 ዓም

10/21/202312 minutes, 34 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪቃ

10/7/202313 minutes, 26 seconds
Episode Artwork

ደቡብ አፍሪቃ ጥብቅ የድንበር ቁጥጥር ጀመረች

ባለሥልጣናት እንዳሉት የድንበር ቁጥጥርን ማጠናከሩ ወንጀልን መከላከልም ነው ።ያም ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን መከላከል ማለት ነው። ማስያፓቲ ይህን ይበሉ እንጂ ሁሉም ሰው የአዲሱ መስሪያ ቤት እርምጃ ይሳካል ብሎ አያምንም።
10/7/20234 minutes, 42 seconds
Episode Artwork

የግብጽ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ለውጥ የማምጣቱ ተስፋ አይታይም

ከተቃዋሚው ከታንታዊ የምርጫ ዘመቻ አባላት ቢያንስ 73ቱ ከአሸባሪ ቡድን ጋር አብራችኋል፤የሀሰት ዜና አሰራጭታችኃል፤ እንዲሁም ማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎችን አለአግባብ ተጠቅማችኋል ተብለው መያዛቸው ተረጋግጧል። ስለጉዳዩ የተጠየቀው የግብጽ ብሔራዊ የምርጫ ባለሥልጣን ፣ በሰዎቹ ላይ ደረሰ የተባለውን በሙሉ «መሠረተ ቢስና የሀሰት ክስ» ሲል አጣጥሏል።
10/7/20238 minutes, 34 seconds
Episode Artwork

የኒዠር እና ፈረንሳይ ውዝግብ

9/29/20236 minutes, 7 seconds
Episode Artwork

መፈንቅለ መንግሥት የደጋገማት ቡርኪናፋሶ

9/29/20237 minutes, 4 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪቃ መስከረም 19 ቀን 2016 ዓ.ም.

9/29/202312 minutes, 46 seconds
Episode Artwork

የሊቢያ ጎርፍ፣ የስደተኞች እጣፈንታ፣ የጊኒ ቢሳዉ ነፃነት

9/23/202313 minutes, 1 second
Episode Artwork

የጎርፍ አደጋ በሊቢያ፤ የአደጋዉን መጠን መቀነስ ይቻል ነበር?

በሊቢያ የባህር ወደብ ከተማ ደርና በደረሰዉ የጎርፍ አደጋ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እንደሞቱ እና በ100 ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች መኖርያ ቤቶቻቸዉን እንዳጡ ተነግሯል። የደርና ከተማ ነዋሪ ከሆነዉ አንድ ሦስተኛ ያህሉ አንድም በጎርፍ ታጥቦ ህይወቱን አጥቷል፤ አልያም የደረሰበት አይታወቅም። የሟቾች ቁጥር 20 ሺህ ሳይደርስ አይቀርም ተብሏል።
9/16/20235 minutes, 12 seconds
Episode Artwork

ኬንያ- የፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ አንደኛ ዓመት የስልጣን ዘመን

ስልጣን ከያዙ አንድ ዓመት የደፈኑት የኬንያዉ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ በኬንያ የምግብ ዋጋ እና የግብር ክፍያ በማሻቀቡ የሩቶ መንግሥት ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ቁጣቸዉን መግለጽ ከጀመሩ ሰነባብተዋል። ፕሬዚዳንት ዊሊያም ወደሥልጣን እንዲመጡ ድምጽ የሰጠላቸዉን ሕዝብ የሚያዳምጥ ጆሮ የላቸዉም ሲሉ ምሁራን ቅሬታቸዉን እየገለጹም ነዉ።
9/16/20238 minutes, 43 seconds
Episode Artwork

አፍሪቃ የቡድን 20 ቋሚ አባል?

የሕንድ ዋና ከተማ ኒው ዴልሂ ውስጥ ዛሬ የጀመረው የቡድን 20 የበለጸጉ ሃገራት 18ኛው ጉባኤ ነገ ይጠናቀቃል ። ጉባኤው ከመጀመሩ ጥቂት ቀናት አንስቶ ዋነኛ መነጋገሪያ ሆኖ የቆየው የአፍሪቃ ኅብረት የቡድኑ አዲስ አባል የመሆን ጥያቄ ነበር ።
9/9/20235 minutes, 43 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪቃ 27.12.2015

9/2/202313 minutes, 55 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪቃ

8/19/202310 minutes, 55 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪቃ የነሀሴ 6 ቀን 2015 ዓ/ም

8/12/202311 minutes, 44 seconds
Episode Artwork

የአፍሪቃ የኤሌክትሪክ አገልግሎት እጥረት

ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪቃ አገሮች የኤሌክትሪክ ኃይል ከማግኘት ጋር በተያያዘ በዓለም ዉራ በሚባል ደረጃ ላይ ይገኛሉ። አህጉሩን የኤሌክትሪክ ችግር ለመቅረፍ በመሰረተልማት ላይ መስራት ያስፈልጋል። ከሰሃራ በታች በሚገኙ ሀገራት 567 ሚሊዮን ህዝብ የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ አይደለም።
8/5/20234 minutes, 41 seconds
Episode Artwork

ኒዠር፦ የኢኮዋስ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ይሳካ ይሆን?

የምዕራብ አፍሪቃ የመከላከያ አዛዦች ሐሙስ ዕለት በናይጀሪያ ዋና ከተማ አቡጃ ላይ ተሰብስበዉ፤ የኒዠርን ፕሬዝዳንት ሞሐመድ ባዙምን ወደ ስልጣን ለመመለስ ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ካልተደረገ ወይም ካልተሳካ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ሊኖር እንደሚችል ተወያይተዋል።
8/5/20236 minutes, 24 seconds
Episode Artwork

የኤርትራ አፋሮች ጥሪና የፖለቲካ ጥያቄ

ኤርትራ ዉስጥ ሁሉም የሐገሪቱ ዜጎች እኩል የሚሳተፉበትና የሚጠቀሙበት ፌደራዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት በሚመሰረትበትና ፍትሐዊ ሕገ መንግስት በሚረቀቅበት ስልት ላይ የሚነጋገር ጉባኤ በዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ ይደረጋል። በጉባኤዉ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከሚመሩት ሥርዓት በኋላ ሐገሪቱ በምትመራበት ፖለቲካዊ ስርዓት እንዴትነት ላይ ይመክራል።
7/1/20237 minutes, 26 seconds
Episode Artwork

የጀልባ መስጠም እልቂቱ ብርቱ ሐዘን አስከትሏል

6/17/20235 minutes, 45 seconds
Episode Artwork

ጦርነቱ ቅርጽና አድማሱን እየቀየረ ነው

6/17/20234 minutes, 23 seconds
Episode Artwork

የኤርትራ 30ኛው ዓመት የነጻነት በዓል እና አንድምታው

5/29/202313 minutes, 34 seconds
Episode Artwork

የሱዳን ጦርነት፣ የአፍሪቃ ድርቅና ርዳታ

5/26/202311 minutes, 42 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪቃ

5/20/202311 minutes, 58 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪቃ

5/13/202312 minutes, 40 seconds
Episode Artwork

የሱዳኑን ውጊያ የሚመሩት ጀነራሎች ደጋፊዎች ማን ናቸው? የኒዠር ነዋሪዎች ምሬትና የስደተኞች ስቃይ

5/6/202310 minutes, 18 seconds
Episode Artwork

የኒዠር ነዋሪዎች ምሬትና የስደተኞች ስቃይ

ምንም እንኳን በአጋዴዝ እንቅስቃሴዎች ቢገደቡም በከተማይቱ በኩል የሚደረገው ስደት ግን አልቆመም። በየሳምንቱ 150 መኪናዎች ከአጋዴዝ ወደ ሊቢያ ይሄዳሉ። በከተማይቱ ስደት ብዙ ገንዘብ ማግኛ ምንጭ ነው። ከቀድሞው አሁን የተለወጠ ነገር ቢኖር ስደተኞች ወደ ሊቢያ ለመሄድ ሲሄድ የሚጠየቁት ዋጋ መጨመሩ፣
5/6/20234 minutes, 26 seconds
Episode Artwork

የሱዳኑን ውጊያ የሚመሩት ጀነራሎች ደጋፊዎች ማን ናቸው?

የፈጥኖ ደራሹ ኃይል በእንግሊዘኛው ምህጻር RSF አጋሮች ማንነት ብዙም ግልጽ አይደለም። ሆኖም ሳዑዲ አረብያ፣የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች፣ሊቢያ የሚገኙት የፊልድ ማርሻል ሃሊፋ ሀፍታር ኃይሎች እና ዋግነር የሚባለው የሩስያ የግል ወታደራዊ ኩባንያ የRSF አጋር ናቸው ተብሎ ይገመታል። የሱዳን ጦር ሠራዊት ደፍሞ ከግብጽ ጋር ጥብቅ ግንኙነት አለው።
5/6/20235 minutes, 56 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪቃ

4/29/202311 minutes, 18 seconds
Episode Artwork

የአፍሪቃ መሪዎች ከሶማልያ የዉጭ ኃይላትን ሁሉ ሊያስወጡ ነዉ

በሶማሊያ የሚገኘው የአፍሪቃ ኅብረት በሶማልያ ያሰማራቸዉን የሰላም አስከባሪ የውጭ አገር ወታደሮች ሁሉ ደረጃ በደረጃ ለማውጣት ተስማምቷል። ህብረቱ የሰላም አስከባሪ ጓዱን ማስወጣት የሚጀምረው ከፊታችን ሰኔ ወር መጨረሻ ጀምሮ እንደሆንም ይጠበቃል። ይሁንና የዉጭ ኃይላቱን የማዉጣቱ ሂደት የሶማሊያን ዜጎች ደህንነት አደጋ ላይ ሊጥስ አይገባም።
4/29/20234 minutes, 52 seconds
Episode Artwork

የደቡብ አፍሪቃ ከዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት እወጣለሁ አልወጣም ዉዝግብ

የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የፊታችን ነሐሴ መገባደጃ ላይ በተፋጠነ የኤኮኖሚ ዕድገት ላይ የሚገኙ አምስት ሃገራት በሚሳተፉበት ጉባዬ ላይ ለመገኘት ወደ ደቡብ አፍሪቃ እንደሚጓዙ ተገለፀ። ይህን ተከትሎ ደቡብ አፍሪቃ ከዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት አባልነት እወጣለሁ አልወጣም መልስ ዉዥንብር ዉስጥ ከቷት ነዉ የሰነበተዉ።
4/29/20235 minutes, 18 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪቃ

4/22/202311 minutes, 28 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪቃ

4/8/20239 minutes, 39 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪቃ

4/1/202311 minutes, 58 seconds
Episode Artwork

አሳሳቢው የአፍሪቃ ወጣት ስራ አጦች ቁጥር ማደግ፤ የኮንጎው ጥቅጥቅ ደን የተጋረጠበት አደጋ

3/18/202310 minutes, 56 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪቃ

2/25/202312 minutes, 2 seconds
Episode Artwork

የጥር 27 ቀን 2015 ዓ.ም ትኩረት በአፍሪካና ከጋዜጦች ዓምድ

2/4/202318 minutes, 55 seconds
Episode Artwork

የኬንያ ፍትህና የሞት ቅጣት ፍርድ

የኬንያ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን የሞት ቅጣትን በሃገሪቱ ለመሻር እንቅስቃሴ ጀምሯል። ምንም እንኳን የሞት ቅጣት አሁንም በኬንያ ህጋዊ ቢሆንም ወንጀልን በመዋጋት ረገድ ውጤታማ አለመሆኑን እና ድሆች ላይ ብቻ ማነጣጠሩን የኬንያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አጽኖት ሰጥቷል። በኬንያ የመጨረሻው የሞት ቅጣት የተፈፀመዉ ከ 35 ዓመታት በፊት ነዉ።
2/4/20233 minutes, 15 seconds
Episode Artwork

የትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች

1/21/202318 minutes, 26 seconds
Episode Artwork

የትኩረት በአፍሪቃ እና የጋዜጦች ዓምድ ዝግጅቶች

1/14/202318 minutes, 32 seconds
Episode Artwork

የትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች

12/24/202220 minutes, 20 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች

12/17/202218 minutes, 22 seconds
Episode Artwork

የትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች

12/10/202220 minutes, 17 seconds
Episode Artwork

በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሰላም ለማስፈን የሚደረገው ጥረት አፍሪቃውያን በጀርመን

ድርድሩ በባለዘጠኝ ነጥብ እቅድ ቢጠናቀቅም፣ውጤቱ አሁንም ግልጽ አይደለም።በግልጽ የተታወቀው የኮንጎ መንግሥትና የአካባቢው ማኅበረሰብ ውይይት ይቀጥላል መባሉ ነው።ኬንያታ ደግሞ በኮንጎ ሰላም ሊሰፍን ጅምር ላይ ነው ብለዋል። ይሁንና በለንደኑ ቻተም ሃውስ የጥናት ተቋም የአፍሪቃ መርሀግብር ሃላፊ አሌክስ ቪነስ ግን ይህ ተግባራዊ መሆኑን ይጠራጠራሉ።
12/10/202213 minutes
Episode Artwork

ሶማልያ፤ የፕሬዝደንቱ ዛቻ፣ የአሸባብ ጥቃት

11/28/202212 minutes, 37 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪቃ

11/26/202213 minutes, 5 seconds
Episode Artwork

የትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች

11/19/202221 minutes, 45 seconds
Episode Artwork

ረሃብ አድማ የመታዉ ግብጻዊዉ የማኅህበረሰብ አንቂ

የ40 ዓመቱ አል-አብደል ፋታህ መታሰሩን የታሰረበትን ሁኔታ ሰብዓዊነት የጎደለዉ ሲል ባለፈዉ ሚያዝያ 2 ቀን የጀመረዉ፤ የረሃብ አድማ ለ220 ቀናት ቀጥሎበታል። በግብፅ ቀይ ባህር ዳርቻ በምትገኘዉ ሻርማልሴክ 27 ኛዉ የተመ የአየር ጥበቃ ጉባዔ ሲጀመር አብደል ፋታህ ውኃ መጠጣት እንዳቆመ ለቤተሰቡ አሳወቀ።
11/14/20225 minutes, 2 seconds
Episode Artwork

የትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች

11/12/202218 minutes, 25 seconds
Episode Artwork

ኬንያና ደቡብ አፍሪቃ ከቪዛ ነፃ ስምምነት ተፈራረሙ

ኬንያውያን ከመጪው 2023 የጎርጎሮሳዊው አዲስ ዓመት ጀምሮ፣ ያለቪዛ ደቡብ አፍሪቃ መግባት እንደሚችሉ መነገሩ ሰሞኑን ኬንያዉያን ያስደሰተ ዜና ሆኖ ሰንብቷል። ሁለቱ ሃገራት እዚህ ስምምነት ላይ የደረሱት፤ የደቡብ አፍሪቃዉ ፕሬዚዳንት ኬንያ ናይሮቢን በጎበኙበትና ከኬንያ አቻቸዉ ጋር የመግባብያ ሰነድ ከተፈራረሙ በኋላ ነዉ።
11/12/20225 minutes, 48 seconds
Episode Artwork

የጋዜጦች አምድ

11/5/20225 minutes, 30 seconds
Episode Artwork

የትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች

10/29/202219 minutes, 40 seconds
Episode Artwork

የትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች

10/22/202218 minutes, 58 seconds
Episode Artwork

​​የትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች

10/15/202219 minutes, 7 seconds
Episode Artwork

ራሳቸውን በፕሬዝዳንትነት የሰየሙት ሻምበል ትራኦሬ

ረቡዕ በይፋ ሥልጣኑን የነጠቁት የ34 ዓመቱ ትራኦሬ ካዛሬ ሳምንት አርብ በፊት በሀገራቸውም ይሁን ከሀገራቸው ውጭ የሚያውቃቸው አልነበረም። ያለፈው ሳምንቱ መፈንቅለ መንግሥት ፣ ከሻምበልነት በአንዴ የዓለም ወጣቱ መሪ ካደረጋቸው በኋላ ታዋቂነታቸው በሀገራቸው ብቻ ሳይሆን በዓለም ዙሪያ ተዳርሷል።
10/8/202212 minutes, 4 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች

10/1/202219 minutes, 49 seconds
Episode Artwork

የአፍሪቃ ዴሞክራሲ ጋሬጣዎች

በቅርቡ ማሊ፣ቡርኪናፋሶ፣ጊኒ፣ቻድና ሱዳን የተደረጉት መፈንቅለ መንግስታት ደግሞ ለአፍሪቃ አዳዲስ አምባገነኖች አፍርተዉላታል።የኤርትራ ከብዙዎቹ አይገጥምም።ሕገ-መንግስት የለም።ምክር ቤት የለም።ምርጫ የለም።ሁሉንም የጠቀለለ አንድ ሰዉ ግን አለ።
9/24/20225 minutes, 26 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪቃ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች

9/17/202218 minutes, 31 seconds
Episode Artwork

ሞዛምቢክን ያሸበረው ጥቃት

ሞዛምቢክ ከባለፈው ሳምንት ሽብር በቅጡ ያገገመች አትመስልም። በሰሜናዊ ሞዛምቢክ፤ ደረቷን ወደ ሰፊው የሕንድ ውቅያኖስ ገልብጣ ለተቆረቆረችው የናምፑላ አውራጃ አነስተኛዋ የወደብ ከተማ ናካላ ያለፈው ሳምንት ሽብር ጥላውን እንዳሳረፈባት ነው። በከተማዪቱ በሚገኘው የመነኮሳት ማደሪያ መናኒያቱ ያልጠበቁት አስደንጋጭ የሽብር ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል።
9/17/20224 minutes, 31 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች

9/3/202220 minutes, 20 seconds
Episode Artwork

የአንጎላ ምርጫ ዉጤት፣ የአፍሪቃ ሴቶች መከራ

8/26/202211 minutes, 38 seconds
Episode Artwork

የአፍሪቃውያን ተስፋ ከመርከቦቹ ይልቅ በራስ ቀዬ ቢሆን

አፍሪቃውያኑ ጥገኝነትን እየቀነሱ የበለጠ መቋቋምን ማምጣት እንዴት ይቻላቸው ይሆን ? ከዚሁ ጎን ለጎን እንደ ኖንሴዶ ቩቱላ ያሉ ተመራማሪዎች ጥቅም ላይ ያልዋሉ ሰፋፊ የእርሻ መሬቶች ጥቅም ላይ እንዲውሉ በማድረግ አፍሪካ ከውጪ ከሚላኩላት መርከቦች ጥገኝነትን እንዴት መቀነስ እንደምትችል መንገድ ማፈላለጋቸው ተስፋ ሰጭነቱን አሳይቷል።
8/20/202212 minutes, 23 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች

8/20/202221 minutes, 8 seconds
Episode Artwork

የትኩረት በአፍሪቃ እና የጋዜጦች ዓምድ ዝግጅቶች

8/13/202218 minutes, 57 seconds
Episode Artwork

የኬንያ ምርጫ እና አልቃና ያለው የሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎ

የኬንያ ህግ ሃገሪቱ ለምርጫ ከምታቀርባቸውም ሆነ ለመንግስታዊ ስልጣን ከምትሾማቸው ውስጥ አንድ ሶስተኛው ሴቶች መሆን እንዳለባቸው ደንግጓል። ነገር ግን የፊታችን ረቡዕ ነሐሴ 4 ቀን 2014 ዓ/ም በሚደረገው የፕሬዚዳንታዊ እና ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ምርጫ ከቀረቡት 16 ሺ ዕጩዎች ውስጥ የሴቶች ቁጥር ከ 2 ሺ እንደማይበልጥ ተገልጿል።
8/6/20228 minutes, 10 seconds
Episode Artwork

በ«ግሪን ሃውስ» እርሻ የምግብ ዋስትናን ለመጋፈጥ የተነሳችው ካሜሩን

ምዕራብ አፍሪቃዊቷ ካሜሩን በሩስያ ዩክሬን ጦርነት ምክንያት የተፈጠረባትን የምግብ ቀውስ ለመገዳደር የሚያስችላትን መርኃ ግብር ዘርግታ ተግባራዊ ማድረግ ጀምራለች። ካሜሩን ካሁን ቀደም እምብዛም የማታውቀውን የ«ግሪን ሃውስ» መርኃ ግብር ስትጀምር አሁን ለገጠማት የምግብ ዋስትና ችግር አይነተኛ መፍትሄ ይዞልኝ ይመጣል በሚል ነው።
8/6/20222 minutes, 58 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች ዓምድ

8/6/202217 minutes, 29 seconds
Episode Artwork

የትኩረት በአፍሪቃ እና የጋዜጦች ዓምድ ዝግጅቶች

7/30/202220 minutes, 3 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች

7/23/202219 minutes, 11 seconds
Episode Artwork

በአፍሪቃ የግብርና ምርት እንዲጨምር አፍሪቃ ህብረት አሳሰበ

አጀንዳዎችን ለማሳካት፣ የፈጠራ ችሎታ ካላቸው መንግሥታት፣ የንግድ እና የሥነ ጥበብ ሰዎች ጋር ተባባሪ መሆን ያስፈልገናል። በስሪላንካ እንዳየነው፣ ዜጎች ምግብ ካጡ እና ከተራቡ፣ አስተማማኝ የሆነ ነገር ሲያጡ እና ተስፋ ሲቆርጡ ሰላም እና ደህንነት ሊኖር አይችልም።
7/23/20226 minutes, 7 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪካና የጋዜጦች ዓምድ ዝግጅቶች

7/16/202216 minutes, 58 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች

7/9/202219 minutes, 20 seconds
Episode Artwork

የትኩረት በአፍሪቃ እና የጋዜጦች ዓምድ ዝግጅቶች

7/2/202223 minutes, 10 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች

6/25/202218 minutes, 31 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች

6/18/202218 minutes, 40 seconds
Episode Artwork

ትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች

6/11/202217 minutes, 27 seconds
Episode Artwork

ዳግም የፕሬዚደትነቱን ዕድል ያገኙት ሀሰን ሼክ መሐሙድ

የምስራቅ አፍሪቃዊቷ ሶማሊያ ከትናንት በስቲያ ሐሙስ የተመራጩን ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ በዓለ ሲመት አክብራለች። ሶማሊያ ለአንድ ዓመት ያህል በሰበብ አስባቡ ምርጫውን ስታራዝም ከቆየች በኋላ የቀድሞ ፕሬዚዳንቷን አዲስ መርጣለች። የ66 ዓመቱ ሰው ሀሰን ሼክ መሀሙድ ከተሰናባቹ ፕሬዚዳንት መሐመድ ፋርማጅሆ በፊት ስምንተኛው ፕሬዚዳንት ነበሩ ።
6/11/20229 minutes, 38 seconds
Episode Artwork

የትኩረት በአፍሪቃ እና የጋዜጦች ዓምድ ዝግጅቶች

6/4/202219 minutes, 35 seconds
Episode Artwork

በቡርኪናፋሶ ውኃን እንደ ጦር መሣሪያ

ውኃ ቡርኪናፋሶ ውስጥ እንደ ጦር መሣሪያ እየዋለ ነው። የርዳታ ለጋሽ ድርጅቶች ከምዕራብ አፍሪቃዊቷ ቡርኪና ፋሶ በኩል የማስጠንቀቂያ ደውል እያሰሙ ነው ይለናል የARDው ዘጋቢ ዱንያ ሣዳቂ ከሞሮኮ ራባት በላከልን ዘገባው። ቡርኪና ፋሶ ውስጥ ከሩብ ሚሊዮን የሚልቅ ሕዝብ የ«ውኃ ጦርነት» በተሰኘ ግጭት ሰለባ መኾኑ ተዘግቧል።
6/4/20225 minutes
Episode Artwork

«15ኛው የጀርመን አፍሪቃ የኢንርጂ ጉባኤ»

«15ኛው የጀርመን አፍሪቃ የኢንርጂ ጉባኤ» ጀርመን፤ ሐምቡርግ ከተማ ውስጥ ረቡዕ ግንቦት 24 እና ሐሙስ ግንቦት 25 ቀን፣ 2014 ዓ.ም ተከናውኗል። ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ የአፍሪቃ ሃገራት የተካፈሉበት ይህ ጉባኤ በአፍሪቃም ኾነ በጀርመን የሚገኙ የኃይል አቅራቢዎች ተቀራርበው እንዲወያዩ ምቹ አጋጣሚ ፈጥሮ ነበር ተብሏል።
6/4/20226 minutes
Episode Artwork

ጋምቢያ የቀድሞ መሪዋን ለፍርድ ልታቆም ነዉ

ጋምቢያ የቀድሞዉን ፕሬዚደንት በሰብዓዊነት ላይ ለተፈፀመ ወንጀል ለፍርድ ልታቆም ነዉ ። ይሁንና ጋምቢያን ለ 22 ዓመት የገዙት የቀድሞዉ ፕሬዚዳንት ያህያ ጀሜህ የተጣለባቸዉን ክስ ሁሉ ሃሰት ሲሉ ወድቅ አድርገዋል። ጃሜህ የኢኳቶሪያል ጊኒን መንግሥት ጥገኝነት ጠይቀዉ መኖር ከጀመሩ አምስት ዓመት ሆናቸዉ።
5/28/20227 minutes, 23 seconds
Episode Artwork

የትኩረት በአፍሪቃ እና የጋዜጦች ዓምድ ዝግጅቶች

5/28/202219 minutes, 58 seconds