የጥቅምት 14 ቀን 2014 ዓ/ም የዜና መጽሔት
10/24/2024 • 25 minutes, 14 seconds Nachrichtenmagazine Teasor - MP3-Stereo
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል። የዶይቼ ቬለን ሥርጭት በራዲዮ እና በሳተላይትም በፌስቡክ በቀጥታ ማድመጥ ይቻላል። በዩቲዩብ፣ በአፕል ፖድካስት፣ በስፖቲፋይ እና በየትኛውም የፖድካስት ምርጫዎን በምታገኙባቸው መንገዶች ማድመጥ ትችላላችሁ ።የዶይቼ ቬለን ዜና መጽሔቶች ያዳምጡ
የጥቅምት 13 ቀን 2017 የዜና መፅሄት
በዜና መፅሔት ጥንቅሩ
አስገድዶ መሰወር፣ እገታ እና እየደረሰ ያለው ቀውስ፣የትግራይ ነጻነት ፓርቲና የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ውዝግብ፣ከእርዳታ አውጡን» የአማራ ክልል ተፈናቃዮች፣የመሬት መንቀጥቀጥና የአዲስ አበባ ሕንጻዎች እና ኢትዮጵያን በሕክምና የዕውቀት ሽግግር ለማገዝ የሚጥረው «ፒፕል ቱ ፒፕል ያልናቸዉን ጉዳዮች ያስተነትናል።
10/23/2024 • 20 minutes, 9 seconds የጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም የዜና መጽሔት
መርካቶ-አዲስ አበባ ዉስጥ የተነሳ የእሳት ቃጠሎ ብዙ ንብረት አወደመ
በኮሬ ዞን በተጋጋሚ ሰዎች መገደላቸዉና የነዋሪዎች ሥጋት
ሐረማያ ዩኒቨርስቲ ተሸለመ
የአፍሪካ የፀጥታው ምክር ቤት ውክልና ጉዳይ
10/23/2024 • 19 minutes, 7 seconds 10/21/2024 • 17 minutes, 35 seconds 10/18/2024 • 16 minutes, 25 seconds የሐሙስ፤ ጥቅምት 7 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
10/17/2024 • 25 minutes, 39 seconds የዕለቱ መጽሔታችን አምስት ርዕሰ ጉዳዮችን በቅደም ተከተል ያስደምጣል። በአማራ ክልል የጤና ተቋማት የገጠማቸው ቀውስ ፤ የአዲስ አበባ ከተማ የመጓጓዣ ታሪፍ ጭማሪ እና የነዋሪው ስሞታ ፤ የትግራይ ክልል ባለሃብቶች በባንኮች ላይ ያቀረቡት አቤቱታ ፤ የምግብ ዋስትና እና የኢትዮጵያ አቅም እንዲሁም ኢትዮ-ቴሌኮም የአክሲዮን ሽያጭ መጀመሩ
10/16/2024 • 20 minutes, 21 seconds የጥቅምት 5 ቀን፤ 2017 የዜና መፅሔት
10/15/2024 • 17 minutes, 56 seconds የጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
በዛሬው የዜና መጽሔት
ስለብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማና ስለ ሰንደቅ ዓላማ ቀን የህዝብ አስተያየትአሰባስበናል, ለመሆኑ ስለ ሰንደቅ ዓላማና ስለሰንደቅ ዓላማ ቀን ህዝቡ ምን ይላል?
በአዲስ አበባ «የኮሪደር ልማት» ሥራ ላይ አራት የፖለቲካ ፓርቲዎች ቅሬታ አቅርበዋል።
በነዚህ ጉዳዮች ላይ የተጠናቀሩ ዘገባዎች አሉን
10/14/2024 • 7 minutes, 28 seconds የጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ/ም የዜና መጽሔት
10/11/2024 • 18 minutes, 6 seconds የመስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በወቅታዊ ሁኔታ ላይ የሰጠው መግለጫ ፤
በወቅታው የአፍሪቃ ቀንድ ጉዳይ ላይ በቀጣናዊ ጉዳዮች ተንታኞች የተሰጡ አስተያየቶች ፤
የአማራ ክልል የሰላም ምክር ቤት ያቀረበው የተደራደሩ ጥሪ ፤
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መምህራን የደሞዝ ጥያቄ ፤
በአፋር ክልል የመሬት መንቀጥቀጥን ተከትሎ ዉሃ መፍለቁ እና ያስከተለው አንድምታ
10/10/2024 • 22 minutes, 27 seconds የረቡዕ መስከረም 29 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
10/9/2024 • 18 minutes, 42 seconds የመስከረም 28 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መጽሔት
10/8/2024 • 18 minutes, 33 seconds የመስከረም 27 ቀን 2017 ዓ/ም የዜና መጽሔት
10/7/2024 • 19 minutes, 33 seconds የመስከረም 24 ቀን 2017 የዜና መሔት
10/4/2024 • 15 minutes, 28 seconds የመስከረም 23 ቀን 2017 የዜና መፅሔት
10/3/2024 • 21 minutes, 21 seconds ምነስቲ ኢንተርናሽናል በአማራ ክልል እየተፈፀመ ያለው የዘፈቀደ እሥር እንዲቆም ጠየቀ። የውኃ አቅርቦት እጥረት በአዲስ አበባ፦የነዋሪዎች አስተያየት። ትግራይ ክልል 60 ከመቶ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዳልተመለሱ ተገለጠ። በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ግማሽ ሚሊየን የጉልበት ሠራተኛ ይፈለጋል ተባለ
10/2/2024 • 15 minutes, 13 seconds የማክሰኞ መስከረም 21 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
10/1/2024 • 18 minutes, 48 seconds የመስከረም 20 ቀን 2017 የዜና መጽሔት
የዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ ግጭቶች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ለመተባበር ቁርጠኛ ሆና እንደምትቀጥል በኢትዮጵያ የአሜሪካው አምባሳደር ተናገሩ። ኤርትራን ጨምሮ ከሌሎች ሁሉም አጎራባች ህዝቦች ጋር ዘላቂ ሰላም ለመፍጠር እንደሚሰሩ የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት አቶ ጌታቸው ረዳ ገለፁ። በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ የጸጥታ ሀይሎችን ጨምሮ ስድስት ሰዎች ያለፈው ቅዳሜ በታጣቂዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ ጥራታቸውን ሳይጠብቁ ወደ ውጪ የሚላኩ ቡናዎች ኢትዮጵያ ከዘርፉ ተገቢውን ገቢ እንዳታገኝ ማድረጉን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
9/30/2024 • 15 minutes, 54 seconds የዐርብ መስከረም 17 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
9/27/2024 • 18 minutes, 34 seconds የመስከረም 16 ቀን 2017 ዓ/ም የዜና መፅሄት
DW Amharic-በዛሬው የዜና መፅሄት ኢትዮጵያ ውስጥ የጋዜጠኞችና ሰብአዊ መብት ተሟጋቾች እስርና ወከባ አሳሳቢ ነው መባሉ ፤የመስቀል አከባበር በአዲስ አበባ ፤የዘንድሮ ኢሬቻ በዓል አከባበር ቅድመ ዝግጅት፤ አንዳንድ የፋኖ አመራሮች ከመንግሥት ጋር ለመወያየት አወንታዊ ምላሽ ሰጡ መባሉን ያስቃኛል።
9/26/2024 • 19 minutes, 40 seconds ግጭት ዐውድ ውስጥ ያሉ አካባቢዎች የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ፦ የኢሰመኮ መግለጫ፤ መቋጫ ያጣው የሕወሓትና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፍጥጫ፤ ከኢኮኖሚው ማሻሻያው ወዲህ የዶላር ይዞታ እንዲሁም የእሥራኤልና ሔዝቦላ ጦርነት የፈጠረው ስጋት
9/25/2024 • 18 minutes, 48 seconds የማክሰኞ መስከረም 14 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
9/24/2024 • 20 minutes, 8 seconds የዜና መጽሔት፤ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ሰኞ
የዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅታችን
የዓለም ምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካይ ጥሪ
የኢትዮጵያ ትራንስፖርት አሰሪዎች ፌዴሬሽን ማስጠንቀቂያ
የቀጠለው የትግራይ ፖለቲከኞች ውዝግብ እንዲሁም
በተሽከርካሪዎች ለተጨናነቀችው አዲስ አበባ መፍትሄ ፍለጋ ላይ ያተኮሩ ዘገባዎችን አካቷል።
9/24/2024 • 17 minutes, 36 seconds የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ጉባኤ፣ ዉሳኔዎችና የባንክ ሒሳብ ታገደ።-----የቱርክ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን የማሸማገል ጥረት።----የመሬት ናዳ በቡኖ በደሌ ዞን።----የቤንዚን እጥረት በአማራ ክልል ያስከተለው የኢኮኖሚ ጫና
9/20/2024 • 18 minutes, 4 seconds የሐሙስ መስከረም 9 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
9/19/2024 • 26 minutes, 13 seconds የመስከረም 8 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዜና መጽሔት
በዜና መጽሔት መሰናዶዋችን፦
*ጎንደር ከትናንቱ ውጊያ ማግስት፤ ግጭትና ጦርነቶች፡
*የርዳታ ድርጅቶች ላይ ብርቱ ፈተና መደቀናቸው፤
*«ሰዎች በርሐብ እየሞቱ ነው»የተፈናቃዮች አቤቱታ ፤
*የፖለቲካ አመለካከትን መሠረት ያደረገ ጫና እየደረሰበት እንደሚገኝ የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ዐሳወቀ፤ እንዲሁም
*ራሱን( IS ) የሚለው ቡድን በሱማሊያ እየተጠናከረ መሆኑ ተገለጸ፤ የሚሉት ይገኙበታል ።
9/18/2024 • 20 minutes, 32 seconds የዜና መጽሔት፤ መስከረም 7 ቀን፤ 2017 ዓ.ም ማክሰኞ
9/17/2024 • 17 minutes, 43 seconds DW Amharic የመስከረም 6 ቀን 2017 የዜና መጽሔት
9/16/2024 • 20 minutes, 20 seconds የመስከረም 3 ቀን 2017 ዓ/ም የዜና መፅሄት
DW Amharic-የቀጠለዉ እና አሳሳቢ የተባለዉ የኢትዮጵያ እና ሶማልያ ዉጥረት ፤ በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር እንዲሁም በከፍተኛ የሀብት ብክነት የተከሰሰዉ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ፤ እንዲሁም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን በታጣቂዎች ታግተው የነበሩ አራት አርሶአደሮች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸው ዜና መጽሔት በዝርዝር የሚያያቸዉ ጉዳዮች ናቸዉ።
9/13/2024 • 18 minutes, 36 seconds DW Amharic የመስከረም 02 ቀን 2017 የዜና መጽሔት
ዶክተር ቴድሮስ አድሓኖም የትግራይ ፖለቲከኞች ችግሮቻቸው በሰላም እንዲፈቱ ጥሪ አቀረቡ፣ የቀጠለው የአፍሪካ ቀንድ ቀጣና ሀገራት ውዝግብ፣ ደቡብ ምዕራብ ሸዋ የከፋው የግጭት ተጽእኖ እንዲቆም፤ ግልጽ ደብዳቤ፣ የሱዳን ግጭት በኢትዮጵያ የስደተኞችን ቀውስ አባብሷል
9/12/2024 • 24 minutes, 31 seconds የረቡዕ መስከረም 1 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
9/11/2024 • 20 minutes, 5 seconds የጳጉሜ 5 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መፅሄት
9/10/2024 • 19 minutes, 25 seconds የጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል የቀጠለው ውዝግብ
ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቅያን ያለፉ ተማሪዎች 5.4% የሚኖኑት ብቻ ናቸዉ ተባለ
ህወሓት የትግራይ ክልላዊ መንግሥትን መወንጀሉ እንዲሁም
ከፍተኛ ጎርፍ በጋምቤላ ከ40ሺህ በላይ ሰዎችን ማፈናቀሉ
9/9/2024 • 16 minutes, 6 seconds የጳጉሜ 1 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መፅሄት
DW Amharic-በእስር ላይ የነበሩ ሰባት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር አመራሮች መፈታታቸውን-የሕወሓት ባለሥልጣናት ክፍፍል የቆየ ነዉ መባሉን-የወባ በሽታ ስርጭት በወለጋ ከፍተኛ መሆኑን-ዘጠነኛው የቻይናና ዓፍሪካ የትብብር ጉባኤ በቤጂንግ ዛሬ መጠናቀቁን እንዲሁም የጋዛ እልቂትና የሰላም ጥሪን የተመለከቱ ዘገባዎችን የዛሬው የዜና መፅሄት ዝግጅት አካቷል።
የነሐሴ 30 ቀን፣ 2016 ዓ.ም. ዜና መጽሄት
9/5/2024 • 26 minutes, 2 seconds የረቡዕ ሐምሌ 29 ቀን፤ 2016 ዓ.ም ዜና መጽሄት
9/4/2024 • 17 minutes, 12 seconds 9/3/2024 • 19 minutes, 26 seconds የነሐሴ 27 ቀን 2016 ዓ.ም የዜና መጽሔት
ግብጽ የሕዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌትን በመቃወም ለፀጥታዉ ምክር ቤት አቤቱታ ማስገባትዋ፤
“ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለከተሰቱት የፀጥታ ችግሮችና ለነዋሪዎች ጥቃት መንግሥት ጽንፈኛ ሲል የሚጠራቸው የሸኔ እና የፋኖ እጅ አለበት “ ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር መናገራቸዉ
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የተስተጋባው የእርቅና ሰላም ጥሪ አሁን ደግሞ ወደ ሌሎች የክልሉ ዞኖችም መስፋፋቱ፤ በጦርነት የተፈናቀሉናት ኢትዮጵያ የሚገኙት የሱዳን ስደተኞች አዲስ ወደ ተገነባ መጠለያ ጣቢያ መዛወራቸዉ እንዲሁም፤ ተማሪዎችን ለመቀበል የራሱ ህግ ያወጣዉ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ
9/2/2024 • 20 minutes, 11 seconds የነሐሴ 24 ቀን 2016 ዓ.ም የዜና መጽሔት
በአማራ ክልል ግጭት የወለደው ቀውስ መባባሱን ነዋሪዎች ለዶቼቬለ ተናግረዋል።
አካባቢውን ለማተራመስ የሚጥሩ ካለቻቸው አካላት ጋር ሶማሊያ የምታደርገው እንቅስቃሴ በቀላሉ የሚታለፍ አይደለም፣ ይህን ልታቆም ይገባል ስትል ኢትዮጵያ ዛሬ አስጠንቅቃለች
ታጣቂዎች በማረቆ ህጻናትን ጨምሮ 7 ሰዎችን ገድለዋል ሲሉ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
እነዚህና ጀርመን የጠረዘቻቸው የአፍጋኒስታን ስደተኞችና የአምነስቲ ኢንተርናሽናል ተቃውሞ
8/30/2024 • 19 minutes, 42 seconds የዜና መጽሔት፤ ነሐሴ 23 ቀን፤ 2016 ዓ.ም ሐሙስ
8/29/2024 • 26 minutes, 4 seconds የአማራ ክልል «የተፈናቃዮችን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ጥናት ጀምሬያለሁ» አለ።---በትግራይ ክልል የተቀሰቀሰው የኮሌራ ወረርሽኝ ።----በዶዶላ የጣለው ከባድ ዝናብ ያስከተለው የከፋ ጉዳት።---የምክትል ፕሬዚዳንቷን ፕሬዚዳንታዊ ሽግግር ለመምራት የተሾሙት አምባሳደር ዮሐንስ አብርሃም።
8/28/2024 • 20 minutes, 11 seconds የነሐሴ 21 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መፅሔት
8/27/2024 • 21 minutes, 31 seconds DW Amharic ነሐሴ 20 ቀን 2016 የዜና መጽሔት
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ታላቁ የኅዳሴ ግድብ ግንባታ የደረሰበትን ደረጃ የመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል። የኦሞራቴ ከተማ በኦሞ ወንዝ እና በቱርካና ሐይቅ የውኃ ሙላት ሥጋት ውስጥ ወድቃለች። በዛሬው ዜና መጽሔት ከተካተቱ ጉዳዮች መካከል ይገኙበታል።
8/26/2024 • 16 minutes, 38 seconds የነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መፅሔት
8/23/2024 • 17 minutes, 57 seconds የሐሙስ ነሀሴ 16 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መፅሄት
DW Amharic -ወቅታዊው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ግንኙነት-ህወሓት በትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ስላለው ውክልና ከፌደራል መንግስቱ ጋር እንደሚነጋገር የፓርቲው ሊቀመንበር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ማስታወቃቸው-ጎርፍና የመሬት ናዳ በአማራ ክልል-የሰገን ከተማ ከታጣቂዎቹ መውጣት በኋላ-የአሸንዳ በዓል በመቀሌ መከበሩን የዛሬው የዜና መፅሄት ርዕሰ ጉዳዮች ናቸው።
8/22/2024 • 25 minutes, 17 seconds የረቡዕ ነሐሴ 15ቀን 2016 ዓም የዜና መጽሔት
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮንሶ ዞን የታጠቁ ኃይሎች የሰገን ከተማን መቆጣጠራቸውን የከተማው ነዋሪዎች ለዶይቸ ቬለ ተናግረዋል። ቀዳሚው የዛሬ ዜና መጽሔት ጥንቅራችን ነው። ባለፈው ቅዳሜ እና እሁድ ለሰላም ጥሪ አደባባይ የወጣው የሰላሌ ህዝብ ፀሎት እና መልዕክቱ፣ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ የሰጠው የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር፣ እንዲሁም የሰሞኑ ቅዝቃዜ ቅዝቃዜ እና የበረታው የክረምት ዝናብ በአዲስ አበባ በተሰኙ ርዕሶች ስር የተቀናበሩ ዘገባዎችም አሉን
8/21/2024 • 15 minutes, 30 seconds የነሐሴ 14 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መፅሔት
8/20/2024 • 20 minutes, 53 seconds 8/19/2024 • 17 minutes, 2 seconds የነሐሴ 10 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መፅሄት
-ከህወሓት ጉባኤ ራሳቸው ያገለሉ አካላት ወደመድረኩ እንዲመለሱ የህወሓት ጉባኤ ጥሪ ማቅረቡ
-በተለያዩ ክልሎች የሚታየው የረዴት ሰራተኞች ጥቃት የእርዳታ ስራን ማስተጓጎሉ
-የወሎ አማራ የማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ የተቃውሞ መግለጫ-
- ኢትዮጵያዊው ኤርሚያስ አየለ በፓሪስ ‘‘ማራቶን ለሁሉም’’ በባዶ እግሩ በመሮጥ መሳተፉን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል።
8/16/2024 • 18 minutes, 1 second 8/16/2024 • 18 minutes, 6 seconds ኢትዮጵያዊው ኤርሚያስ አየለ በባዶ እግሩ የሮጠው አበበ ብቄላን ለመዘከር ነው
8/16/2024 • 4 minutes, 10 seconds የወሎ አማራ የማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ የተቃውሞ መግለጫ
8/16/2024 • 3 minutes, 56 seconds ልዩ ዘገባ፦ የኢትዮጵያ ገበያ እንዴት ሰነበተ?
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ካሳለፈው ኤኮኖሚያዊ ውሳኔ በኋላ የኢትዮጵያ ገበያ እንዴት ሰነበተ? የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሐዋሳ፣ አሶሳ፣ አዲስ አበባ፣ ባሕር ዳር፣ መቐለ፣ ድሬዳዋ፣ ጅግጅጋ እና ሐረር ሸማቾችን በማነጋገር ልዩ ዘገባ አጠናቅረዋል። በጉዳዩ ላይ የኢትዮጵያ ንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ባለሥልጣናት ምን ይላሉ? ዘገባውን ያዳምጡ!
8/15/2024 • 45 minutes, 39 seconds DW Amharic የነሐሴ 08 ቀን 2016 የዜና መጽሔት
8/14/2024 • 20 minutes, 39 seconds መጽሔታችን በዛሬ ጥንቅሩ በአብዛኛው በ14ኛው የሕዝባዊ ወያነ አርነት ትግራይ ህወሓት ድርጅታዊ ጉባኤ ላይ ያተኩራል።
1ኛ ዓመቱን በደፈነው የአማራ ክልል ጦርነት ላይ ከነዋሪዎች የተሰጡ አስተያየቶችንም ይዘናል።
8/13/2024 • 15 minutes, 13 seconds 8/12/2024 • 15 minutes, 47 seconds የነሐሴ 3 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መጽሔት
የነሐሴ 3 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መጽሔት
የኢትዮጵያ የምክክር ሂደት አካታችና ግልጽ እንዲሆን መጠየቁ
በደቡብ ጎንደር ዞን በሺህዎች የሚቆጠሩ መኖሪያ ቤቶች በውሀ መከበባቸው
በአፋር ዞን አንድ በጦርነቱ የተቋረጠው መብራት እስካሁን አልተመለሰም መባሉ
በአሶሳ የምርት ዋጋ መጨመር
የኢትዮጵያ የማክሮ ኤኮኖሚ ማሻሻያ እና አንድምታዎቹን ይቃኛል።
8/9/2024 • 21 minutes, 46 seconds DW Amharic የዜና መጽሔት፤ ነሐሴ 2 ቀን 2016 ዓ.ም.ሃሙስ
8/8/2024 • 30 minutes, 12 seconds የረቡዕ ነሐሴ 1 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
በኢትዮጵያ በሚታየው የዋጋ ጭማሪ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ገቢራዊ ባደረገው የዋጋ ማሻሻያ ላይ ያተኮሩትን ጨምሮ በዛሬው ዜና መጽሔት
በሊባኖስ አጣብቂኝ ዉስጥ የሚገኙት ኢትዮጵያዉያን፣ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የአገልግሌት ክፍያ ዋጋ ማሻሻያ፣ስለቀድሞ ፖለቲከኛ ቤተሰቦች እስር የሁማን ራይትስ ዎች ዘገባ፣የሽግግር ሂደት ጥያቄ በኢትዮጵያ፣በትግራይ ከተሞች የሚከሰት ተደጋጋሚ የኃይል መቆራረጥ ችግር መፍጠሩ ላይ ያተኮሩ ዘገባዎች ይቀርባሉ
8/7/2024 • 20 minutes, 59 seconds *አቶ ታዬ ደንደዓ ከተመሰረተባቸው ሦስት ክሶች በሁለቱ ነጻ ተባሉ
*መንግሥት ያደረገውን የኢኮኖሚ ማሻሻያ እንዲሠርዝ መጠየቁ
*40 ከመቶ የሚሆኑ እናቶች በመጀመሪያዎቹ 6 የወሊድ ወራት የእናት ጡት አያጠቡም
*በኢትዮጵያ ከፍተኛ ዝናብ የሚጠበቅባቸው ቀጣይ ሁለት ወራት
* የፓሪስ ኦሎምፒክ 2024 ፤ ኢትዮጵያ በ 800 ሜትር ሜዳልያ አገኘች
8/6/2024 • 20 minutes, 57 seconds የዜና መጽሔት፤ ሐምሌ 29 ቀን 2016 ዓ.ም ሰኞ
8/5/2024 • 17 minutes, 25 seconds የአርብ ሐምሌ 26 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
«መንግሥት ከፋኖ ጋር ውይይት ጀምሯል» ማለቱን የተመለከተ የሕዝብ አስተያየት፤ የምርቶች ዋጋ ጭማሪ በአዲስ አበባ፤ የፓስፖርት አሰጣጥ ላይ የሚነሱ ቅሬታዎች፤ የኢትዮጵያ የኦሎምፒክ ቡድን የቱሪዝም መድረክ በፓሪስ እንዲሁም ዲያስፖራ አፍሪቃውያን ለዴሞክራቷ ፕሬዝደንታዊ እጩ ካማላ ሃሪስ ያሳዩትን ድጋፍ የያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል የዜና መጽሔት።
8/2/2024 • 19 minutes, 59 seconds የሐምሌ 25 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
የአማራ ክልል ፖለቲከኞች በአማራ ክልል ሰላም ለማውረድ ድርድርና ንግግር አማራጭ ሳይሆን ብቸኛ ምርጫ ሊሆን ይገባል ብለዋል፤
ወደ ቀያቸው የተመለሱ የትግራይ ተፈናቃዮች ሲደሰቱ መመለሱ የዘገየባቸው ተፈናቃዮች ደግሞ ቅሬታቸውን ለዶቼቬለ ገልጸዋል
ወባን ጨምሮ አደገኛ የሆኑ ወረርሽኞች በኢትዮጵያ ስርጭታቸው ጨምሯል
በኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ማሻሻያ ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስተያየት
በኢትዮጵያ የብሔር ማንነት ጥያቄ
በፓሪሱ ኦሎምፒክ የዛሬው የኢትዮጵያ አትሌት ውጤትና ትርጉሙ
8/1/2024 • 24 minutes, 34 seconds የሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መፅሄት
ከወዲሁ በገበያው ላይ ተጽዕኖ እንዳሳረፈ የተነገረለት የመንግሥት የብድር ስምምነትን በተመለከተ ምክር ቤት ተወያይቶ ማጽደቁ፤
የወቅቱ የጸጥታ ይዞታ እና የፖለቲካ ሁኔታ በሀገሪቱ ኤኮኖሚ ማሻሻያ ላይ የሚኖረው ተጽዕኖ፤
በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር እና በህወሃት መካከል የተከሰተው አለመግባባት፤
የሃማስ መሪ ኢራን ውስጥ መገደል
7/31/2024 • 17 minutes, 45 seconds 7/30/2024 • 19 minutes, 36 seconds