ማሕደረ ዜና፣ የመካከለኛዉ ምሥራቅ እልቂትና የአሜሪካኖች ተቃራኒ መርሕ
21.10.2024 • 15 Protokoll, 14 Sekunden አንድ ዓመት የሞላው የሃማስ ጥቃት ቀጣናውን ወደ ቀውስ እየመራው ይሆን ?
8.10.2024 • 14 Protokoll, 11 Sekunden ሃማስ እስራኤልን ያጠቃበት ጥር 7 ፤ 2023 ሲታወስ
ጋዛ እንዳልነበረች ሆናለች ፤ ሊባኖስ የጋዛ መንገድ የተከተለች መስሏል ፤ ሞት እና ውድመት እዚህም እዚያም ይሰማል ፤ ከኢራን እና ከምትደግፋቸው ታጣቂዎች ከኋላ እና ከፊት የሚሳኤል እና የሮኬት ዝናብ የሚዘንብባት እስራኤል በቆሰለች ቁጥር ቁጣዋ እያየለ የምትወስደው እርምጃም ሰላማዊን ከጦረኛ ሳይለይ እንዳነፈረ እነሆ አንድ ዓመት ደፈነ ።
7.10.2024 • 14 Protokoll, 11 Sekunden ማሕደረ ዜና፣ መካከለኛዉ ምሥራቅ ደም ጠጥቶ ደም የሚጠማዉ ምድር
የአረብ መሪዎች ይርመጠመጣሉ፣ ኢራን ትፎክራለች።ሐማስ ይሽሎኮሎካል፣ ሒዝቡላሕና ሑቲዎች ይፍጨረጨራሉ።ፍልስጤም ያልቃል።እስራኤል፣ ጠቅላይ ሚንስትር ኔታንያሁ እንዳሉት በረጅም ምህረት የለሽ እጇ፣ ሲሻት ጋዛን፣ ሲያሰኛት ምዕራባዊ ዮርዳኖስ ወንዝ ዳርቻን፣ ሲፈልጋት ሊባኖስን፣ ካሰኛት ሁዴይዳሕን፣ ቴሕራንን፣ ደማስቆን ታጋያለች
30.9.2024 • 14 Protokoll, 10 Sekunden ማሕደረ ዜና፣ መካከለኛዉ ምሥራቅ ደም ጠጥቶ ደም የሚጠማዉ ምድር
30.9.2024 • 14 Protokoll, 10 Sekunden ማሕደረ ዜና፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መርሕና 79ኛዉ ጉባኤ
23.9.2024 • 13 Protokoll, 14 Sekunden አዲሱ የኢትዮጵያዉያን ዓመት በተስፋ እና ስጋት መካከል
16.9.2024 • 12 Protokoll, 15 Sekunden አዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያዉያን ምን ይዞላቸው መጣ? ተስፋ ወይስ የቀጠ ለ ስጋት ?
ኢትዮጵያ ከተቀረው ዓለም ሰባት ዓመታት ከመንፈቅ ገደማ ወደ ኋላ የምትቀርበት የዘመን ቀመር 2017 ላይ ደርሶ እነሆ 2016 አሮጌ ሆኖ ለአዲሱ ዓመት ተሸጋገረች ። በእርስ በርስ ግጭት ጦርነት ውስጥ ያለችው ሀገር ከአንዱ የግጭት ጦርነት ምዕራፍ ወደ ሌላው እየተሸጋገረች ዓመታቱም ሂያጁ ለመጪው እየለቀቁ ቀጥለዋል።
16.9.2024 • 12 Protokoll, 15 Sekunden ቃለ መጠይቅ፣ የሶማሊያና የግብፅ ወታደራዊ ዝግጅት ያስከተለዉ ሥጋት
ግብፅ ከዚሕ በተጨማሪ በመጪዉ ታሕሳስ ባዲስ መልክ ይዋቀራል ለተባለዉ በሶማሊያ የአፍሪቃ ሕብረት ሠራዊት 5000፣ ለሶማሊያ መንግሥት በቀጥታ ድጋፍ የሚሰጥ ሌላ 5000 ጦር ኃይል ሶማሊያ ዉስጥ ለማስፈር ማቀዷም በሰፊዉ እየተነገረ ነዉ።የሶማሊያና የግብፅ ጦር ኃይላት የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ለማድረግ እየተዘጋጁ መሆናቸዉም ተነግሯል
4.9.2024 • 18 Protokoll, 5 Sekunden ማሕደረ ዜና፣ የአፍሪቃ ቀንድ የጦርነት ሥጋት
2.9.2024 • 13 Protokoll, 21 Sekunden ማሕደረ ዜና፣ የመካከለኛዉ ምሥራቅ ምሥቅልቅል፣ የአሜሪካ ተቃራኒ አቋም
26.8.2024 • 13 Protokoll, 27 Sekunden የህወሓት ጠቅላላ ጉባኤ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንትን ከምክትል ሊቀመንበርነት አሰናብቶ ተጠቀቀ-ከዚያስ?
ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ አመራሮቹን ለውዝግብ የዳረገውን ጉባኤ ሲያጠናቀቅ ደብረፅዮን ገብረሚካኤል በሊቀ-መንበርነታቸው ቀጥለዋል። አቶ አማኑኤል አሰፋ ምክትል ሊቀ-መንበር ሆነው አቶ ጌታቸው ረዳን ተክተዋል። ለህወሓት አዲስ የሥራ አስፈፃሚ፣ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት እና ቁጥጥር ኮሚሽን የተመረጠበት ጉባኤም ይሁን ውጤቱ ግን በምርጫ ቦርድ እውቅና አልተሰጠውም። በህወሓት መሪዎች መካከል የተፈጠረው ልዩነት የፖለቲካ መሪዎች እና ነዋሪዎችን አስግቷቸዋል።
19.8.2024 • 13 Protokoll, 28 Sekunden የህወሓት አመራሮች ክፍፍል እና ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር የተፈጠረ ውዝግብ ሥጋት ፈጥሯል
ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ አመራሮቹን ለውዝግብ የዳረገውን ጉባኤ ሲያጠናቀቅ ደብረፅዮን ገብረሚካኤል በሊቀ-መንበርነታቸው ቀጥለዋል። አቶ አማኑኤል አሰፋ ምክትል ሊቀ-መንበር ሆነው አቶ ጌታቸው ረዳን ተክተዋል። ጉባኤውም ይሁን ውጤቱ ግን በምርጫ ቦርድ እውቅና አልተሰጠውም። የፖለቲካ መሪዎችና ነዋሪዎች የተፈጠረው ውዝግብ አስግቷቸዋል።
19.8.2024 • 2 Protokoll, 6 Sekunden የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ፤ የኃያላን መንግስታት ተሳትፎ ውጥረት እና የኢትዮጵያዉያን ስጋት
13.8.2024 • 13 Protokoll, 16 Sekunden መካከለኛው ምስራቅ አዲሱ የጦር አውድማ ወይስ ?
በኢራን የስለላ እና የደህንነት ተቋማቶቿ ብቃት ላይ ጥያቄ ያስነሳው ሁነቱ የእስራኤል ሰላዮች ኢራን ውስጥ እንደልባቸው እየተዘዋወሩ «የልባቸውን እያደረሱ ነው » ሲያስብላቸው ፤ በአንጻሩ ኢራን ያላት ብቸኛ መልስ ብቀላ ብቻ መሆኑን በይፋ አስታውቃለች።
12.8.2024 • 13 Protokoll, 16 Sekunden ማሕደረ ዜና፦ የጎፋ ሕዝብ ለቅሶ የኢትዮጵያ ሐዘን
በጎፋ ዞን በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የኢትዮጵያ መንግሥት 231 የአካባቢው ነዋሪዎች 260 ሰዎች እንደሞቱ ይገልጻሉ። በርካቶች የሟቾች ትክክለኛ ቁጥር ተድበስብሷል የሚል ሥጋት አላቸው። አደጋው “ማምረት የሚችሉትን” ሕይወት ነጥቆ ሕጻናት እና አቅመ ደካሞችን ያለ ረዳት ያስቀረ ነው። አስከሬን ፈልጎ ማንነቱን መለየት ለቤተሰብ ማስረከብ በአካባቢው ነዋሪዎች ጫንቃ ወድቋል።
29.7.2024 • 12 Protokoll, 32 Sekunden በጎፋ የመሬት መንሸራተት የኢትዮጵያ መንግሥት 231 የአካባቢው ነዋሪዎች 260 ሰዎች እንደሞቱ ይገልጻሉ። በርካቶች የሟቾች ትክክለኛ ቁጥር ተድበስብሷል የሚል ሥጋት አላቸው። አደጋው “ማምረት የሚችሉትን” ሕይወት ነጥቆ ሕጻናት እና አቅመ ደካሞችን ያለ ረዳት ያስቀረ ነው። አስከሬን ፈልጎ ማንነቱን መለየት በአካባቢው ነዋሪዎች ጫንቃ ወድቋል።
29.7.2024 • 12 Protokoll, 32 Sekunden ከአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ጆ ባይደን ሲሰናበቱ ዶናልድ ትራም ተፎካካሪያቸውን እየጠበቁ ነው
ጆ ባይደን ከአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ራሳቸውን ሲያገልሉ ይሁንታቸውን ለካማላ ሐሪስ ሰጥተዋል። የ59 ዓመቷ ካማላ ሐሪስ የሥመ-ጥር ዴሞክራቶችን ድጋፍ ቢያገኙም የዴሞክራቲክ ፓርቲው እጩ መሆናቸው በይፋ የሚወሰነው በነሐሴ ወር ነው። ካማላ ሐሪስ የዴሞክራቶች እጩ ሆነው ዶናልድ ትራምፕን ቢያሸንፉ የመጀመሪያዋ ሴት የአሜሪካ ፕሬዝደንት ይሆናሉ። “ግብጽ የህዳሴ ግድብን ታፈርሳለች” ብለው ኢትዮጵያን ያስቆጡት፤ አፍሪካን በአጸያፊ ቋንቋ የጠሩት የቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የተቀናቃኛቸውን ማንነት ለመየት በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ።
22.7.2024 • 12 Protokoll, 5 Sekunden ከአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ጆ ባይደን ሲሰናበቱ ዶናልድ ትራምፕ ተፎካካሪያቸውን እየጠበቁ ነው
ጆ ባይደን ከአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ራሳቸውን ሲያገልሉ ይሁንታቸውን ለካማላ ሐሪስ ሰጥተዋል። ሐሪስ የሥመ-ጥር ዴሞክራቶችን ድጋፍ ቢያገኙም በይፋ የፓርቲው እጩ መሆናቸው የሚታወቀው በነሐሴ ነው። “ግብጽ የህዳሴ ግድብን ታፈርሳለች” ብለው ኢትዮጵያን ያስቆጡት፤ አፍሪካን በአጸያፊ ቋንቋ የጠሩት ዶናልድ ትራምፕ ተቀናቃኛቸውን ለመለየት ይጠብቃሉ
22.7.2024 • 12 Protokoll, 5 Sekunden የአፍሪቃ ቀንድ አለመረጋጋት ወዴት ያመራ ይሆን ?
15.7.2024 • 13 Protokoll, 40 Sekunden ማሕደረ ዜና፣ የዓለም ፖለቲካዊ ጉዞ ግራ ወይስ ቀኝ ዘመም?
ማሕደረ ዜና፤ የኢትዮ-ሶማሊያ ዉዝግብ፣ የአፍሪቃ ቀንድ ተጨማሪ ሥጋት
24.6.2024 • 14 Protokoll, 45 Sekunden የቡድን ሰባት ሀገራት በአፍሪካ መዋዕለ-ንዋይ እና መሠረተ-ልማት ለማስፋፋት ቃል ገቡ
በኢንዱስትሪ የበለጸጉት የቡድን ሰባት ሀገራት ኢትዮጵያን ጨምሮ በሰባት ሀገራት ተግባራዊ የሚደረግ “ኢነርጂ ለአፍሪካ ዕድገት” የተሰኘ መርሐ-ግብር እንደሚጀምሩ ገልጸዋል። “በጠንካራ የአፍሪካ ሀገራት ባለቤትነት” ተግባራዊ ይደረጋል የተባለው ዕቅድ “ዘላቂ፣ የማይበገር እና አካታች ዕድገት እና የኤኮኖሚ ልማት” ለመፍጠር ውጥን አለው።
17.6.2024 • 11 Protokoll, 9 Sekunden የቡድን ሰባት ሀገራት በአፍሪካ መዋዕለ-ንዋይ እና መሠረተ-ልማት ለማስፋፋት ቃል ገቡ
በኢንዱስትሪ የበለጸጉት የቡድን ሰባት ሀገራት ኢትዮጵያን ጨምሮ በሰባት ሀገራት ተግባራዊ የሚደረግ “ኢነርጂ ለአፍሪካ ዕድገት” የተሰኘ መርሐ-ግብር እንደሚጀምሩ ገልጸዋል። “በጠንካራ የአፍሪካ ሀገራት ባለቤትነት” ተግባራዊ ይደረጋል የተባለው ዕቅድ “ዘላቂ፣ የማይበገር እና አካታች ዕድገት እና የኤኮኖሚ ልማት” ለመፍጠር ውጥን አለው። ባለፈው ሣምንት የተካሔደው የቡድን ሰባት ስብሰባ ከአፍሪካ ወደ አውሮፓ የሚደረግ ስደት ላይ ጭምር መክሯል
17.6.2024 • 11 Protokoll, 9 Sekunden ብሔራዊ ምክክር ዓላማዉና ገቢራዊነቱ በኢትዮጵያ-ቃለ መጠይቅ
አቶ ባይሳ ዋቅወያ የቀድሞ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዲፕሎማት፣ የሕግ ባለሙያ ናቸዉ።የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር መጀመሪያ ሲዘጋጅም እንደ ባለሙያ ተሳታፊ ነበሩ።«ኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ ታሪክ ባለቤት፣ የሊግ ኦፍ ኔሽን፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መሥራች ሐገር ሆና ለምንድነዉ ኢትዮጵያዉያን አንድ ሐገረ-ብሔር መፍጠር ያልቻልነዉ?---ለምድነዉ ተከታታይ መንግሥታት ይኸን ነገር ሰርተዉበት አንድ የሆነ ሐገራዊ ማንነትን እንድንፈጥር አላስቻሉንም---» ይላሉ
4.6.2024 • 39 Protokoll, 53 Sekunden የግንቦት 20፣ ለዉጥና የኢትዮጵያ ጉዞ፣ ቃለ መጠይቅ ከአቶ ያሬድ ጥበቡ ጋር
«ግንቦት 20፣ 1983 የነበረኝ ስሜት «ምስቅልቅል ነበር» እኔ ያሰብኩት ደርግም የሚሳተፍበት ሥርዓት ቢመሰረት ኢትዮጵያ ትጠቀማለች የሚል ፖለቲካዊ አስተሳሰብ ነበረኝ።------አብዮታዊ ዴሞክራሲ በተለይ በኤኮኖሚዉ መስክ ያስመዘገበዉ---የምወደዉ ፓርት ነዉ» «---ያንድ ፓርቲ የበላይነት፣ የብዙ ፓርቲ አጫፋሪነት ነዉ የሚያዋጣዉ የሚል ከዚሕ ህወሓት ከፖለቲካ መሠረቱ 700 ኪሎ ሜትር ርቆ አዲስ አበባ ዉስጥ የሚገኝበት ሁኔታ ምናምን የሚልና ከዚያ ፍርሐት የሚነሱት ፖሊሲዎች እንደሚጎዱን አዉቅ ነበር።---»
29.5.2024 • 23 Protokoll, 26 Sekunden ማሕደረ ዜና፣ የግንቦት 1983 ለዉጥና የኢትዮጵያ ለዉጦች ክሽፈት
27.5.2024 • 14 Protokoll, 33 Sekunden ማሕደረ ዜና፣ የጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ መልዕክት፣ የመብት ተሟጋቾች ዘገባ
13.5.2024 • 14 Protokoll, 48 Sekunden ማሕደረ ዜና፣ የጋዛ ጦርነት እንዲቆም የሚጠይቁ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጥሪ
6.5.2024 • 12 Protokoll, 56 Sekunden የእስራኤል እና የኢራን ቁርቁስ ወዴት ያመራል?
የኢራን እና የእስራኤልን ቁርቁስ በአንክሮ የሚከታተሉ ጉምቱ ዲፕሎማቶች እና ተንታኞች መካከለኛው ምሥራቅን የሚያዳርስ ጦርነት እንዳይቀሰቀስ ሰግተዋል። በደማስቆ የተፈጸመ ጥቃት የሁለቱን ሀገራት የበርካታ አስርት ዓመታት የእጅ አዙር ፍልሚያ ገሀድ ቢያወጣውም በመካከላቸው በቂ ቂም እና አለመተማመን አለ።
22.4.2024 • 13 Protokoll, 23 Sekunden የኢትዮጵያ ጎረቤቶችን ያፋጠጠው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ምርጫ
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋኪ ማኅማት ከ2009 ጀምሮ ከያዙት ሥልጣን በሚቀጥለው ዓመት ይለቃሉ። የኮሚሽኑ ቀጣይ ሊቀ-መንበር አስራ አራት ሀገራት ከሚገኙበት የምሥራቅ አፍሪካ ቀጠና የሚመረጥ ይሆናል። እስካሁን ከሦስት የኢትዮጵያ ጎረቤቶች ዕጩዎች ለአፍሪካ ኮሚሽን ሊቀ-መንበርነት እንደሚወዳደሩ አስታውቀዋል። የኬንያው ራይላ ኦዲንጋ፣ የሶማሊያዋ ፋውዚያ ይሱፍ አዳም እና የጅቡቲው ማሕሙድ አሊ ይሱፍ ለሊቀ-መንበርነቱ የመወዳደር ፍላጎት እንዳላቸው አሳውቀዋል። ሦስቱም ዕጩዎች የየመንግሥታቶቻቸው ድጋፍ አላቸው። ሌሎች የምሥራቅ አፍሪካ ክፍለ አኅጉር ሀገራት ዕጩዎች ካሏቸው እስከ ግንቦት ወር ማቅረብ ይችላሉ።
15.4.2024 • 15 Protokoll, 42 Sekunden የኢትዮጵያ ጎረቤቶችን ያፋጠጠው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ምርጫ
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋኪ ማኅማት ከ2009 ጀምሮ ከያዙት ሥልጣን በሚቀ ጥለው ዓመት ይለቃሉ። የኮሚሽኑ ቀጣይ ሊቀ-መንበር አስራ አራት ሀገራት ከሚገኙበት የምሥራቅ አፍሪካ ቀጠና ይመረጣል። እስካሁን ከሦስት የኢትዮጵያ ጎረቤቶች ዕጩዎች ለአፍሪካ ኮሚሽን ሊቀ-መንበርነት እንደሚወዳደሩ አስታውቀዋል።
15.4.2024 • 15 Protokoll, 42 Sekunden በሱዳን የርስ በርስ ጦርነት የፈጠረው አስከፊ ርሀብ
8.4.2024 • 10 Protokoll, 34 Sekunden ማሕደረ ዜና፣ የሩዋንዳ የዘር ማጥፋት 30ኛ ዓመት
1.4.2024 • 13 Protokoll, 27 Sekunden 25.3.2024 • 12 Protokoll, 46 Sekunden የማይደን አብዮት፣ የክሪሚያ ባለቤትነት ጠቀመ ወይስ ጎዳ?
18.3.2024 • 12 Protokoll, 35 Sekunden ማሕደረ ዜና፣ የኢትዮጵያ ጥልፍልፍ ቀዉሶች
11.3.2024 • 13 Protokoll, 28 Sekunden የጋዛ እልቂትና የተኩስ አቁም ተስፋ ቅጭት
4.3.2024 • 11 Protokoll, 49 Sekunden በባሕር ዳር “ከሕግ ውጪ” የተፈጸሙ ግድያዎች “የጦር ወንጀሎች ሊሆኑ ይችላሉ” አምነስቲ ኢንተርናሽናል
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት በባሕር ዳር ከተማ እስከ “የጦር ወንጀል” ሊደርሱ የሚችሉ “ብርቱ የዓለም አቀፍ የሰብአዊ ሕግ ጥሰቶች” መፈጸማቸውን የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የምርመራ ውጤት ይፋ አድርጓል። የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቹ ሰኞ የካቲት 18 ይፋ ያደረገው የምርመራ ውጤት በሁለት የተለያዩ ወቅቶች የመከላከያ ሠራዊት አባላት በአማራ ክልል ዋና ከተማ በትንሹ ዐሥራ ሁለት ሰዎች “ከሕግ ውጪ” መግደላቸውን የሚያሳይ ነው። የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቹ በአማራ ክልል ከሕግ አግባብ ውጭ የሚፈጸሙ ግድያዎች በአስቸኳይ እንዲቆሙ፤ ወንጀለኞች ለፍርድ እንዲቀርቡ ጥሪ አስተላልፏል።
26.2.2024 • 13 Protokoll, 38 Sekunden በባሕር ዳር በመከላከያ ሠራዊት “ከሕግ ውጪ” የተፈጸሙ ግድያዎች እስከ “የጦር ወንጀል” ሊደርሱ እንደሚችሉ የአምነስቲ የምርመራ ውጤት ይፋ አደረገ
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት በባሕር ዳር እስከ “የጦር ወንጀል” ሊደርሱ የሚችሉ “ብርቱ የዓለም አቀፍ የሰብአዊ ሕግ ጥሰቶች” መፈጸ ማቸውን የአምነስቲ ኢንተርናሽናል ምርመራ ይፋ አደረገ። የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቹ በአማራ ክልል ከሕግ አግባብ ውጭ የሚፈጸሙ ግድያዎች በአስቸኳይ እንዲቆሙ፣ ወንጀለኞች ለፍርድ እንዲቀርቡ ጥሪ አስተላልፏል
26.2.2024 • 13 Protokoll, 38 Sekunden ተቃውሞ የጠነከረበት የእስራኤል ወደ ራፋ የመዝመት ዕቅድ
እስራኤል በሐማስ ላይ የምታካሒደውን ወታደራዊ ዘመቻ ወደ ራፋ ለማስፋት አቅዳለች። ዕቅዱ አሜሪካ፣ ጀርመን፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ የአውሮፓ ኅብረት እና የተመ በሥጋት የሚመለከቱት ነው። በሐማስ እና በእስራኤል መካከል የተኩስ አቁም እንዲደረስ ግፊት ለማድረግ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ያቀኑት የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ያለ ውጤት ተመልሰዋል።
12.2.2024 • 10 Protokoll, 31 Sekunden ተቃውሞ የጠነከረበት የእስራኤል ወደ ራፋ የመዝመት ዕቅድ
እስራኤል በሐማስ ላይ የምታካሒደውን ወታደራዊ ዘመቻ ወደ ራፋ ለማስፋት አቅዳለች። ዕቅዱ አሜሪካ፣ ጀርመን፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ የአውሮፓ ኅብረት እና የተመ በሥጋት የሚመለከቱት ነው። በሐማስ እና በእስራኤል መካከል የተኩስ አቁም እንዲደረስ ግፊት ለማድረግ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ያቀኑት የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ያለ ውጤት ተመልሰዋል።
12.2.2024 • 10 Protokoll, 31 Sekunden ማሕደረ ዜና፣ የአሜሪካ ምርጫ፣ ዉዝግብና ክሱ
5.2.2024 • 13 Protokoll, 2 Sekunden የጥር 20 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መፅሔት
29.1.2024 • 18 Protokoll, 51 Sekunden ማሕደረ ዜና፣ የICJ ዉሳኔ፣ የደቡብ አፍሪቃ ድልና ፍትሕ
29.1.2024 • 13 Protokoll, 24 Sekunden የጋዛ መዘዝ፣ የመን የሶስተኛ ግንባር ኢላማ መሆኗ ይሆን?
መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ ራሳቸውን ለሱዳን መሪነት እያዘጋጁ ወይስ...?
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አዛዥ መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ ኢትዮጵያ እና ኬንያን ጨምሮ አምስት ሀገሮችን ሲጎበኙ የተደረገላቸው አቀባበል የሱዳን ጦር አዛዥ አብደል ፋታኅ አል-ቡርኻንን አስቆጥቷል። ዳጋሎ ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብደላ ሐምዶክ የተፈራረሙትን የአዲስ አበባ አዋጅ አል-ቡርኻን እንደማይቀበሉ አስታውቀዋል። ከሀዲ ሲሉም ወርፈዋቸዋል።
8.1.2024 • 12 Protokoll, 59 Sekunden መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ ራሳቸውን ለሱዳን መሪነት እያዘጋጁ ወይስ……?
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አዛዥ መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ ኢትዮጵያ እና ኬንያን ጨምሮ አምስት ሀገሮችን ሲጎበኙ የተደረገላቸው አቀባበል የሱዳን ጦር አዛዥ አብደል ፋታኅ አል-ቡርኻንን አስቆጥቷል። ዳጋሎ ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብደላ ሐምዶክ የተፈራረሙትን የአዲስ አበባ አዋጅ አል-ቡርኻን እንደማይቀበሉ አስታውቀዋል። ከሀዲ ሲሉም ወርፈዋቸዋል።
8.1.2024 • 12 Protokoll, 59 Sekunden ማሕደረ ዜና፣ የ2023 የዓለም አበይት ፖለቲካዊ እዉነቶች ቅኝት ክፍል II
1.1.2024 • 13 Protokoll, 26 Sekunden ማሕደረ ዜና፣ የ2023 አብይት ፖለቲካዊ ሁነቶች፤ ክፍል I
25.12.2023 • 15 Protokoll, 43 Sekunden ማሕደረ ዜና፣ የጋዛ እልቂት፣ የምዕራባዉያን የድምፀት ለዉጥ
19.12.2023 • 13 Protokoll, 45 Sekunden ያልተቋጨ ሥምምነት፣ የተቋረጠ የሰላም ንግግር፣ ያልተጀመረ ድርድር፤ ማይክ ሐመር ይሳካላቸዋል?
በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች የተቀሰቀሰው ግጭት በክረምት ቀዝቀዝ ብሎ የነበረ ቢሆንም ባለፉት ሦስት ወራት በኃይል ተባብሷል። ሰሞኑን ወደ አዲስ አበባ የሚያቀኑት በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ ልዑክ ማይክ ሐመር ግጭቶቹ በድርድር እንዲቋጩ ግፊት ያደርጋሉ። ሐመር ያልተቋጨ ሥምምነት፣ የተቋረጠ የሰላም ንግግር፣ ያልተጀመረ ድርድር ይጠብቃቸዋል።
11.12.2023 • 13 Protokoll, 48 Sekunden ያልተቋጨ ሥምምነት፣ የተቋረጠ የሰላም ንግግር ያልተጀመረ ድርድር፤ ማይክ ሐመር ይሳካላቸዋል?
በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ ልዑክ ማይክ ሐመር የኢትዮጵያ መንግሥት እና ህወሓት የተፈራረሙትን ግጭት የማቆም ሥምምነት ተግባራዊ ማድረግ እንዲቀጥሉ ግፊት ለማድረግ ወደ አዲስ አበባ ይጓዛሉ። ሐመር አዲስ አበባ ሲደርሱ በአማራ እና በኦሮሚያ የበረታው ግጭት በድርድር እንዲፈታ ጭምር ግፊት እንደሚያደርጉ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት አስታውቋል።
11.12.2023 • 13 Protokoll, 48 Sekunden የህዳር 25 ቀን 2016 ዓ ም ዜና መፅሔት
5.12.2023 • 19 Protokoll, 12 Sekunden ማህደረ ዜና፣ የኢትዮጵያ መንግስትና የኦነሰ ድርድር ክሽፈት
27.11.2023 • 13 Protokoll, 26 Sekunden ማሕደረ ዜና፣ የጋዛ ዉድመት፣ዲፕሎማሲና ታጋቾች
20.11.2023 • 11 Protokoll, 41 Sekunden ማሕደረ ዜና፣ የኢትዮጵያ መንግስትና የኦነሠ ድርድር ተስፋና ቀቢፀ ተስፋ
13.11.2023 • 12 Protokoll, 57 Sekunden የጋዛ ዉድመት፣የአሜሪካኖች ዲፕሎማሲ ክሽፈት
6.11.2023 • 12 Protokoll, 40 Sekunden 30.10.2023 • 11 Protokoll, 46 Sekunden ማሕደረ ዜና፣ ለጋዛ የተላከ ርዳታ፣ ሰልፍና ዲፕሎማሲ
23.10.2023 • 13 Protokoll, 45 Sekunden ጦርነቱ አካባቢዉን እንዳያመሰቃቅለዉ አስግቷል
16.10.2023 • 13 Protokoll, 21 Sekunden ማብቂያ የሌለዉ የመካከለኛዉ ምሥራቅ ጦርነት
9.10.2023 • 16 Protokoll, 5 Sekunden 2.10.2023 • 14 Protokoll, 23 Sekunden የሱዳን ጦርነትና የተዋጊዎቹ ኃይላት የመሪዎች መልዕክት
25.9.2023 • 14 Protokoll, 26 Sekunden የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤና የዓለም ቀዉስ
18.9.2023 • 13 Protokoll, 3 Sekunden ማሕደረ ዜና፣ የተመድ 78ኛ ጠቅላ ላ ጉባኤና የዓለም ቀዉስ
ሐዋይ በእሳት፣ ካሊፎርኒያ በአዉሎ ነፋስ፣ ሊቢያ በጎርፍ፣ ግሪክ በእሳትም-በጎርፍም፣ ኢትዮጵያ፣ ሶማሊያና ኬንያ ከግጭት ጦርነት ባለፍ በድርቅ ሺዎች እያለቁ፣ ሚሊዮኖች እየተራቡ ወይም እየተፈናቃሉ ነዉ።የተባበሩት መንግስታት በ2015 የነደፈዉ የዘላቂ ልማት ግብ (SDG) እስከ 2030 ድረስ ገቢር ይሆናል ተብሎ ነበር።
18.9.2023 • 13 Protokoll, 3 Sekunden ለወትሮዉ የአፍሪቃ ሕብረትንና ሕብረቱ የሰየማቸዉን አደራዳሪዎችን ለኢትዮጵያ መንግስት የሚወግኑ በማለት የሚቃወማዉ፣ በርካታ ቅድመ ሁኔታዎችን ሲደርድር የነበረዉም ሕወሓት ወይም የትግራይ መከላከያ ኃይል በያኔዉ አዲስ ዓመት አዲስ አቋም የያዘዉ በጦር ሜዳዉ ዉጊያ ክፉኛ ሥለተመታ ነዉ የሚሉ ብዙዎች ነበሩ።አሉም
11.9.2023 • 14 Protokoll, 42 Sekunden ማሕደረ ዜና፣ የ2015 ዐበይት ጉዳዮች ቅኝት
መንግስት የክልሎችን ልዩ ኃይላት «ዳግም ማደራጀት» ባለዉ ሥልቱ ትጥቅ እንደሚያስፈታ አወጀ።መጋቢት 24 የመንግስት አዋጅና ትጥቅ የማስፈታት ርምጃ ያሰጋዉ የአማራ ክልል ሕዝብ በተለያዩ ከተሞች ታላቅ ሠላማዊ ሰልፍ አደረገ።በማግስቱ ፀጥታ አስከባሪዎች በርካታ የአማራ ጋዜጠኛ፣ የመገናኛ ዘዴ ሰራተኞችና የፖለቲካ አቀንቃኞች ከያሉበት እየሰበሰቡ አሰሩ።
11.9.2023 • 14 Protokoll, 42 Sekunden ማሕደረ ዜና፣ ኤርትራ ድግስ ወይስ ረብሻ
የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ትናንት ለካቢኔያቸ ዉ አባላት እንደነገሩት የኤርትራዉያን ድብድብና ረብሻ «ቀይ መስመር ያለፈ ነዉ» ረባሾች ከእስራኤል መባረር አለባቸዉ።
4.9.2023 • 12 Protokoll, 58 Sekunden «የኤርትራዉያንን ባሕልና መከባበርን ሥርዓቱ መትቶታል» ተንታኝ
4.9.2023 • 12 Protokoll, 58 Sekunden «ሕልም አለኝ አንድ ቀን----»60ኛ ዓመት
28.8.2023 • 14 Protokoll, 47 Sekunden 23.8.2023 • 18 Protokoll, 46 Sekunden የኢትዮጵያ ቀዉስ፣ምክንያቱና መፍትሔዉ-ቃለ መጠይቅ
«-----ሥለዚሕ ትልቁና ቁልፉ ነገር የብዙሐን የሕልዉና መሰረት የሆኑትን መሬት፣ምግብ ማግኘት፣መጠለያ፣ የሕይወት ዋስትና የመሳሰሉትን የሕዝብ አጀንዳዎች እንደዋና የመንግስት አጀንዳዎች ይዞ ከመንቀሳቀስ ይልቅ እነዚሕን መስዋዕት በማድረግና ወደ ጎን በመተዉ የጥቂት ሰዎችን ብልፅግና ወይም ቅንጦትን ሊያረጋግጥ በሚችል መንገድ መንግስት በራሱ---
22.8.2023 • 20 Protokoll, 17 Sekunden ከጊምቢ እስከ ጂጂጋ የሚገኙ ግዛቶች የመተከል ለም መሬት ሆነ የጋምቤላ ጥቅጥቅ ደን፣ የቡራዩ ነፋሻ አየር ይባል የአፋር በረሐ፣ የሶማሌ ሜዳ ይሁን የትግራይ ጉጥ ስርጉጥጓጥ፣የአማራ ጉብታ ይባል የኦሮሚያ እርሻ ኢትዮጵያዊ-ኢትዮጵያዉያንን የሚገድል፣የሚደፍር፣የሚዘርፍ የሚያባርርባቸዉ የዘር ጥቃት፣ የዉጊያ አዉድ፣የእልቂት-ፍጅት፣ የጭካኔ ማስጪያ ሆነዋል
21.8.2023 • 14 Protokoll, 43 Sekunden የግጭት፣እልቂት ፍጅቱ መሠረታዊ ምክንያትና መፍትሔዉ
21.8.2023 • 14 Protokoll, 43 Sekunden በአማራ ክልል የተቀሰቀሰው ግጭት መፍትሔ ያገኝ ይሆን ወይስ ሌላ ጥፋት ?
14.8.2023 • 13 Protokoll, 54 Sekunden ሌላ ጥፋት ሌላ እልቂት ወይስ ንግግር እና መፍትሔ?
ከትግራዩ ጦርነት ገና በቅጡ ያላገገመች ሀገር ፤ የደረሰውን ጥፋት መጠን እና ልክ በቅጡ ያልለየች ሀገር ፤ መፍትሔ ማበጀት ስትችል በሌላ ጦርነት፤ ለሌላ ጥፋት እንደገና የዓለምን ቀልብ ስባለች ። በአማራ ክልል የተቀሰቀሰው ግጭት መፍትሔ አግኝቶ ለዘለቄታው ይገታ ይሆን ? ወይስ ለሀገር የሚተርፍ ለሌላ አስከፊ ጥፋት እና እልቂት ይጋብዝ ይሆን?
14.8.2023 • 13 Protokoll, 54 Sekunden 24.7.2023 • 12 Protokoll, 41 Sekunden «ፍርድ ቤቱ በአፍሪቃና በደካሞች ላይ ያነጣጠረ ነዉ»
17.7.2023 • 13 Protokoll, 43 Sekunden የመን፣ የጎበዝ መዉጪያ የሚፈልጉት ኃይላት
10.7.2023 • 13 Protokoll, 2 Sekunden 3.7.2023 • 13 Protokoll, 54 Sekunden ኢትዮጵያ ከ19 ቢሊዮን ዶላር በላይ ለሚፈጅ መልሶ ግንባታ የሚሆን ፋታ አላት?
የኢትዮጵያ መንግሥት የ19.7 ቢሊዮን ዶላር መልሶ ግንባታ ይፋ ሲያደርግ አቶ አሕመድ ሽዴ የአገሪቱን ሰላም "ማዝለቅ እጅግ ወሳኝ" እንደሆነ ገልጸዋል። በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች የሚታየው ግጭት በዕቅዱ ላይ ተጽዕኖ እንደሚኖረው የሚስማሙት ዶ/ር ብዙነህ ጌታቸው እና ዶ/ር ቀልቤሳ መገርሳ "ትክክለኛው ጊዜ እስኪመጣ" መጠበቅ አትችልም ሲሉ ይሞግታሉ
19.6.2023 • 14 Protokoll, 43 Sekunden ኢትዮጵያ ከ19 ቢሊዮን ዶላር በላይ ለሚፈጅ መልሶ ግንባታ የሚሆን ፋታ አላት?
19.6.2023 • 14 Protokoll, 43 Sekunden የቻይናና የዩናይትድ ስቴትስ ሽሚያ በመካከለኛዉ ምስራቅ
12.6.2023 • 13 Protokoll, 33 Sekunden 5.6.2023 • 12 Protokoll, 26 Sekunden 30ኛው የኤርትራ የነጻነት በዓል፤ ኢሳያስ አፈወርቂና ኤርትራውያን
ህግደፍ ፤ ወይም የኤርትራ ነጻነት ግንባር ከደፈጣ ተዋጊነት እስከ ነጻ አውጭ ግንባር ደም አፋሳሹን የጦርነት ምዕራፍ በአሸናፊነት ቋጭቶ ፣ ያሰብውንም አሳክቶ የሀገር ባለቤት የሆነበት ያለፈው ግንቦት 16 ቀን 2015 ዓ/ም እነሆ ድፍን ሰላሳ ዓመታትን አስቆጠረ። የያኔው የ48 ዓመቱ ጎልማሳ ዛሬ በ78 ዓመታቸውም የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ናቸው።
29.5.2023 • 13 Protokoll, 34 Sekunden የወታደራዊ ኃይላቱ ንግግር እና የሱዳን መጻኢ ዕጣ ፈንታ
15.5.2023 • 13 Protokoll, 8 Sekunden 1.5.2023 • 13 Protokoll, 51 Sekunden «ከሁለት አንዳቸዉ ካላሸነፉ ዉጊያዉ አይቆምም» ተንታኝ
24.4.2023 • 13 Protokoll, 51 Sekunden 10.4.2023 • 13 Protokoll, 22 Sekunden 3.4.2023 • 12 Protokoll, 29 Sekunden 6.3.2023 • 13 Protokoll, 22 Sekunden የሰላም ጥሪና ዕቅዱ እስካሁን ሰሚ አላገኘም።
27.2.2023 • 12 Protokoll, 43 Sekunden ዓለም ሕዝቧ እየተራበ፣መሪዎችዋ ስለሰላም እያወሩ ያዉጉባታል
20.2.2023 • 13 Protokoll, 28 Sekunden እንደዚያም ሆኖ ግን አሁን ዓለም ስለ ቱርክ የሚያወራው ስለምርጫ አልያም ስለወቅታዊው ፖለቲካ እሰጥ አገባ አይደለም። አሁን ስለቅድመ ምርጫ የውጤት አንድምታ የሚወራበት ጊዜም አይደለም ። ቱርክ ታማለች። በደቡባዊ ቱርክ የምትገኘው የጋዚያንቴፕ ከተማ የርዕደ መሬቱ ያስከተለባት ሰብአዊ እና ቁሳዊ ውድመቱ አሰቃቂ ነው።
13.2.2023 • 12 Protokoll, 53 Sekunden 9.1.2023 • 13 Protokoll, 14 Sekunden ተቃዉሞዉ በርግጥ የፀረ ኮቪድ ሕግ ነዉ?
5.12.2022 • 12 Protokoll, 54 Sekunden 14.11.2022 • 14 Protokoll, 23 Sekunden ከፕሪቶሪያ መልስ ላቅ ያለው ተስፋ እና ትንሹ ስጋት
ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ፕሪቶሪያ ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ በኢትዮጵያ የፌዴራል መንግስት እና በሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ መካከል የተደረሰው የሰላም ስምምነት ለሁለት ዓመታት የዘለቀውን ደም አፋሳሽ ግጭት ያስቆማል የሚል ተስፋ ተጥሎበታል። በሌላ በኩል ግን የስምምነቱ ገቢራዊነት ለአፈጻጸም ያስቸግር ይሆን በማለት ስጋታቸውን የገለጹም አልጠፉም።
24.10.2022 • 13 Protokoll, 59 Sekunden ሞስኮን ከምዕራባውያን ያፋጠጠው የሩሲያ አራት ግዛቶች ግንጠላ
ሩሲያ አራት የዩክሬን ግዛቶች ገንጥላ ባለፈው ሳምንት ጠቅልላች። ዶኔትስክ፣ ሉሐንስክ፣ ኼርሶን እና ዛፖሬዥያ በተባሉት ግዛቶች የተካሔደውን ሕዝበ ውሳኔ ግን ዩክሬን እና አጋሮቿ ሕገ ወጥ እና የይስሙላ ብለውታል። የሩሲያ እርምጃ፤ ሰባት ወር ለዘለቀው ጦርነት ማብቂያ ወይስ የበለጠ ውድመትና ጥፋት ሊያከትል ለሚችል ትልቅ ጦርነት መቃረቢያ?
3.10.2022 • 11 Protokoll, 32 Sekunden ማሕደረ ዜና፦ ሞስኮን ከምዕራባውያን ያፋጠጠው የሩሲያ አራት ግዛቶች ግንጠላ
3.10.2022 • 11 Protokoll, 32 Sekunden የተመድ ጉባኤ የሰላምና ዛቻ፣ የተስፋና ቀቢፀ ተስፋ፣የበጎ ቃልና የረሐብ ነፀብራቅ
26.9.2022 • 13 Protokoll, 35 Sekunden ተፋላሚዎች የቆሙለት ህዝብ አሳስቷቸው ወደ ሰላም መንገድ ይመለሱ ይሆን?
በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም ባገረሸው ውጊያ የሞት መቁሰል ዜናው መሰማቱ ቀጥሏል። የደም መፋሰሱ፤ ሰሜን ወሎ ቆቦ ወልድያ ተራራ፣ ጋራ እና ሸንተረሩ በባሩድ ጭስ መታወድ ከጀመረ ለሁለት ሳምንታት አንድ ቀን ብቻ ነው የቀረው። ዋኽምራ፣ ወልቃይት፣ ሱዳን ከኢትዮጵያ አዋሳኝ የድንበር አካባቢም ሌላ የጦር ግንባር ተከፍቶ መገዳደሉ በከፋ ሁኔታ ቀጥሏል።
5.9.2022 • 12 Protokoll, 59 Sekunden ዊሊያም ሩቶ ምርጫ ኬንያ 2022ን አሸንፈዋል፤ ቀጥሎስ?
መቼም ያ የደም መፋሰስ ዳግም እንዲመለስ የሚሻ አይኖርም ። ዉጤቱ ምንም ይሁን ምን በሰላም ማለቁ ለኬንያውያን ብቻ ሳይሆን ለተቀሩት አፍሪቃውያን መልካም ዜና ነው። ። ሁለቱን ጉምቱ ፖለቲከኞች አንገት ለአንገት ያተናነቀው ምርጫ ኬኒያ 2022 በዶሮ ነጋዴው እና ምክትል ፕሬዚደንት ዊሊያም ሩቶ አሸናፊነት ተጠናቋል።
15.8.2022 • 14 Protokoll, 5 Sekunden ማኅደረ ዜና፦ የፔሎሲ የታይዋን ጉብኝት የቀሰቀሰው የቻይና የጦር ልምምድ
8.8.2022 • 8 Protokoll, 31 Sekunden የመዲናዋ አዲስ አበባ ነዋሪዎች እና የአደባባይ ግድያ እና ዝርፊያ ስጋት
1.8.2022 • 13 Protokoll, 39 Sekunden ቡድን 7 ምጣኔ ሐብታዊ ወይስ ፖለቲካዊ?
27.6.2022 • 13 Protokoll, 25 Sekunden 20.6.2022 • 13 Protokoll, 47 Sekunden ጦርነቱ ባጭር ጊዜ ይቆማል የሚል ተስፋ ዝግ ነዉ
6.6.2022 • 13 Protokoll, 19 Sekunden "የአፍሪቃ ቀን" የ 59 ዓመታት ጉዞ ስኬቶችና ተግዳሮቶች
ባለፈው ሳምንት የአፍሪካ ቀን ሲከበር የአኅጉሪቱ መሪዎች እና ፖለቲከኞች መልካም የተመኙባቸውን መልዕክቶች አስተላልፈዋል። ይኸ ቀን የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (አአድ) በተመሠረተበት ግንቦት 25 በየዓመቱ ታስቦ ይውላል። የአኅጉሪቱ መሪዎች በመልካም ምኞት መግለጫቸው የሚያነሱትን አኅጉራዊ አንድነት በመፍጠር ረገድ ግን አልተሳካላቸውም።
30.5.2022 • 12 Protokoll, 46 Sekunden 23.5.2022 • 10 Protokoll, 20 Sekunden ማኅደረ ዜና፦ የዩክሬን ቀውስና የሩሲያ የነዳጅ ጦርነት
2.5.2022 • 13 Protokoll, 57 Sekunden በአፍሪቃ ቀንድ የድርቅ ተጠቂዎች ሕዝብ ቁጥር ወደ 15 እና 16 ሚልዮን ከፍ ብሏል
25.4.2022 • 12 Protokoll, 18 Sekunden 11.4.2022 • 13 Protokoll, 7 Sekunden ማሕደረ ዜና፤ 40 ቀኑን የያዘው የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት
4.4.2022 • 10 Protokoll, 40 Sekunden የዩክሬን ጦርነት፣ የባይደን ቃላትና የምዕራባዉያን መርሕ
28.3.2022 • 12 Protokoll, 18 Sekunden 21.3.2022 • 12 Protokoll, 40 Sekunden የየመን ጦርነት ቀጥሏል፣ጦርነቱን ለማስቆም የሚገባዉ ቃል እስካሁን መክኗል
29.11.2021 • 13 Protokoll, 49 Sekunden 22.11.2021 • 13 Protokoll, 29 Sekunden የትግራይ ጦርነት፤ የባይደን ማዕቀብ ዝግጅትና አንድምታ
20.9.2021 • 12 Protokoll, 49 Sekunden አሜሪካ፦የ9/11 ጥቃት እና ያስከተለው ውጥንቅጥ
13.9.2021 • 8 Protokoll, 52 Sekunden አሜሪካ፦የ9/11 ጥቃት እና ያስከተለው ውጥንቅጥ
በጎርጎሮሳዊው አቆጣጠር መስከረም 11 ቀን 2001 ዓ.ም በአሜሪካ የተፈጸመው እና 3, 000 ገደማ ሰዎች የተገደሉበት ጥቃት መታሰቢያ ባለፈው ቅዳሜ ተካሒዷል። ጥቃቱ በአሜሪካ ካደረሰው የከፋ ጉዳት ባሻገር በሽብር ላይ ለተጀመረው ዓለም አቀፍ ዘመቻ በር ከፍቷል። በአፍጋኒስታን እና በኢራቅ ብርቱ ጦርነት የቀሰቀሰውም ይኸው ጥቃት ነበር።
13.9.2021 • 8 Protokoll, 52 Sekunden አፍሪቃ ወደ 1970ዎቹ ና 80ዎቹ እየተመለሰች ይሆን?
6.9.2021 • 14 Protokoll, 41 Sekunden ሱዳን ለምዕራባዉያን እንደ አማራጭ እየታየች ይሆን?
30.8.2021 • 13 Protokoll, 50 Sekunden የምዕራቦች ስሕተት፣የታሊባን ድልና የአትራፊ ከሳሪዎቹ ማንነት
23.8.2021 • 14 Protokoll, 52 Sekunden ማሕደረ ዜና፦ አዲስ ፕሬዝዳንት አሮጌ ችግሮች በኢራን
9.8.2021 • 10 Protokoll, 18 Sekunden የዋጋ ንረት፣ የውኃ እጥረት፣ የኤሌክትሪክ መቆራረጥ የሚፈትናት ኢራን አዲስ ፕሬዝደንት ባለፈው ሳምንት ሥልጣን ተረክበዋል።ለበርካታ አሮጌ ችግሮች መፍትሔ የማፈላለግ ኃላፊነት የተጣለባቸው ፕሬዝደንት ኢብራሒም ራይሲ ምዕራቡን ዓለም በጥርጣሬ የሚመለከቱ ወግ አጥባቂ ናቸው። በኢራን የኑክሌር መርሐ ግብር ላይ የሚደረገው ድርድር ሌላው የቤት ሥራቸው ነው
9.8.2021 • 10 Protokoll, 18 Sekunden ቱኒዚያ ከጅምር ዴሞክራሲ ወደ አዲስ ዉዝግብ
2.8.2021 • 15 Protokoll, 8 Sekunden ማሕደረ ዜና፦ ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ አረቢያ «ሐበሻ ከሆኑ አራስ፣ ሕፃን፣ ሸማግሌም... ይታሰራሉ»
26.7.2021 • 14 Protokoll, 40 Sekunden ታሊባን ከስልጣን ወረደ፣ ታሊባን አሜሪካ ከምትመራዉ ዓለም ጋር 20 ዓመት ተዋጋ፣ ማን አሸነፈ?
12.7.2021 • 16 Protokoll, 44 Sekunden ኢትዮጵያ ዉስጥ የተደረገዉ ምርጫና የፖለቲካ ልዩነቶች
28.6.2021 • 12 Protokoll, 14 Sekunden በኢትዮ-ኤርትራ ላይ ያየለዉ ግፍትና ጫና
31.5.2021 • 16 Protokoll, 37 Sekunden ከወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል፣ የኢትዮጵያ የሠላም ሚንስትር ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ
10.5.2021 • 45 Protokoll, 13 Sekunden 19.4.2021 • 13 Protokoll, 18 Sekunden የዩናይትድ ስቴትሱ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር አንቶኒ ብሊንከን ባለፈዉ ሮብ ለሐገራቸዉ ምክር ቤት እንደነገሩት በጉዳዩ ላይ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ ጋር መነጋገራቸዉን ገልጠዋል።በዉይይታቸዉ ጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት) ያደርሳል ያሉትን ችግር እንደሚረዱ አስታዉቀዋልም።
15.3.2021 • 14 Protokoll, 40 Sekunden የዋሽግተን-ሪያድ ወዳጅነት፣ የዴሞራሲ-ፈላጭ ቆራጮች ጥምረት
1.3.2021 • 15 Protokoll, 54 Sekunden 22.2.2021 • 14 Protokoll, 37 Sekunden የአዉሮጳ ሁለቱን አህጉሮች ለማደስ ከምንጊዜዉም በላይ ዝግጁ ነዉ
25.1.2021 • 9 Protokoll, 30 Sekunden