Winamp Logo
በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle Cover
በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle Profile

በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle

Amharic, Sciences, 1 season, 156 episodes, 1 day, 3 hours, 27 minutes
About
ሳይንሳዊ እና ስነ ቴክኒካዊ ጉዳዮችን እና ለህብረተሰቡ ያላቸቸውን ጠቀሜታ ይመለከታል።
Episode Artwork

የሉሲ ወይም ድንቅነሽ ቅሪተ-አካል ግኝት 50ኛ ዓመት

በጎርጎሪያኑ ህዳር 1974 ዓ.ም. በአፋር የአዋሽ ስምጥ ሸለቆ የተገኘው የሉሲ ወይም የድንቅነሽ ቅሪተ አካል እነሆ 50 ዓመቱን ይዟል። 3.2 ሚሊዮን ዓመት ዕድሜ ያለው የሉሲ ቅሪተ-አካል ስለ ሰው ልጆች አመጣጥ ለማጥናት ዓለም አቀፋዊ ፍላጎት የቀሰቀሰ እና ቀደም ሲል ስለሰው ልጆች አመጣጥ የነበረውን ታሪክ እና አመለካከት የለወጠ ሆኗል።
9/18/202410 minutes, 9 seconds
Episode Artwork

የሉሲ ወይም ድንቅነሽ ቅሪተ-አካል ግኝት 50ኛ ዓመት

9/18/202410 minutes, 9 seconds
Episode Artwork

ስለ አዲስ አመት ዕቅድ ሳይንስ ምን ይላል?

አሮጌ አመት ተሸኝቶ አዲስ ዓመት ሲተካ አዳዲስ ዕቅዶችን መንደፍ የተለመደ ነገር ነው።ለመሆኑ ሰዎች አዲስ ዓመትን እንደ አዲስ ጅምር የሚቆጥሩት ለምንድን ነው? በአዲስ ዓመትስ ለምን አዲስ ዕቅድ ያወጣሉ? ስለ አዲስ አመት ዕቅድስ ሳይንስ ምን ይላል?
9/11/20249 minutes, 51 seconds
Episode Artwork

ሰዎች በአዲስ ዓመት ለምን አዲስ ዕቅድ ያወጣሉ?

9/11/20249 minutes, 51 seconds
Episode Artwork

ሔማን በቀለ፤ ታይም መፅሄት የመረጠው የዓመቱ ምርጥ ታዳጊ ሳይንቲስት

ትውልደ ኢትዮጵያዊውን ሄማን በቀለ በታይም መፅሄት የተመረጠው የቆዳ ካንሰርን ለማከም የሚውል ሳሙና በመስራቱ ነው። ታዳጊው ከዚህ በፊትም ስሪ ኤም 3M የተባለ ኩባንያ ባካሄደው የወጣት ሳይንቲስቶች ውድድር በማሸነፍ 25,000 ዶላር ተሸልሟል።
9/4/20249 minutes, 34 seconds
Episode Artwork

የመጀመሪዋ ጀርመናዊት ሴት ወደ ህዋ ልትመጥቅ ነው

8/28/20249 minutes, 32 seconds
Episode Artwork

የመጀመሪዋ ጀርመናዊት ሴት ወደ ህዋ ልትመጥቅ ነው

ስፔስ ኤክስ የተባለው የግል የጠፈር ምርምር ኩባንያ ሰሞኑን እንዳስታወቀው የመጀመሪያዋ ጀርመናዊት ሴት ከሌሎች አራት ጠፈርተኞች ጋር በቅርቡ ወደ ህዋ ትጓዛለች።ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ጠፈር ጉዞ የምታደርገው ጀርመናዊት ራቤያ ሮጌ ትባላለች።የሮቦቲክስ ተመራማሪ ነች። ለመሆኑ ሴቶች በጠፈር ምርምር ያላቸው አጠቃላይ ተሳትፎ ምን ያህል ነው?
8/28/20249 minutes, 32 seconds
Episode Artwork

ዛሬ ገበያ፤ ለሸማቾች ወቅታዊ የገበያ መረጃ የሚቀርበው ዲጅታል መድረክ

8/21/202410 minutes, 20 seconds
Episode Artwork

ዛሬ ገበያ፤ ለሸማቾች ወቅታዊ የገበያ መረጃ የሚያቀርበው ዲጅታል መድረክ

ዛሬ ገበያ፤ ለአዲስ አበባ ከተማ ሸማቾች ዕለታዊ የሸቀጣሸቀጦች ዋጋን ለመከታተል የሚያግዝ ዲጅታል መድረክ ነው። ዝሩባቤል ዮሀንስ እና ናኦል ከፍያለው በተባሉ ወጣቶች የተመሰረተው ይህ ዕለታዊ የገበያ ዋጋ መከታተያ ሸማቾች የዕየለቱን የገበያ ዋጋ በማወቅ የገንዘብ አቅማቸውን ያገናዘበ ግዥ እንዲከናውኑ ለመወሰን ያግዛል።
8/21/202410 minutes, 20 seconds
Episode Artwork

በበይነመረብ የሚደረግ የማንቃት ስራ መሬት ላይ ለውጥ ያመጣል?

የበይነመረብ ተሟጋችነት፤ማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎችን፣ በይነመረብን እና ተንቀሳቃሽ ስልኮችን የመሳሰሉ ቴክኖሎጅዎችን በመጠቀም ለውጥን ለማነሳሳት ጥቅም ላይ ይውላል።የበይነመረብ ተሟጋችነት በጊዜ እና በቦታ ሳይገደብ በመላው ዓለም በቀላሉ ተደራሽ በመሆኑ ደግሞ ተፈላጊነቱ ጨምሯል። ለመሆኑ ጥቅም እና ጉዳቱ ምንድነው?መሬት ላይስ ለውጥ ያመጣልን?
8/14/202412 minutes, 20 seconds
Episode Artwork

የበይነመረብ አንቂነት መሬት ላይ ለውጥ ያመጣልን?

8/14/202412 minutes, 20 seconds
Episode Artwork

እየተባባሰ የመጣው በልጆች ላይ የሚደርስ የሳይበር ጉልበተኞች ጥቃት

8/8/202412 minutes, 44 seconds
Episode Artwork

እየተባባሰ የመጣው በልጆች ላይ የሚደርስ የሳይበር ጉልበተኞች ጥቃት

በቅርቡ በ 44 አገሮች ላይ የተደረገ አንድ ጥናት የ«ሳይበር ቡሊንግ» መጨመሩን ያሳያል። በጥናቱ መሰረት የሳይበር ጉልበተኞች ጥቃት ከ6 ተማሪዎች አንዱን ይጎዳል። መረጃዎች እንደሚያሳዩት ችግሩ በዓለም አቀፍ ደረጃም አሳሳቢ ነው።ለመሆኑ ችግሩ በኢትዮጵያ ምን ያህል ነው? ችግሩ ሲያጋጥምስ ምን መደረግ አለበት? እንዴትስ መከላከል ይቻላል?
8/7/202412 minutes, 1 second
Episode Artwork

ከሰሞኑ ዓለም አቀፍ የኮምፒዩተር ሥርዓት ብልሽት ጀርባ ያሉ እውነታዎች

በቅርቡ በማይክሮሶፍት ዊንዶ ኮምፒዩተሮች ላይ በተከሰተ ችግር በመላው ዓለም በተለያዩ የስራ ዘርፎች ላይ መስተጓጎል አስከትሎ ነበር።ችግሩን ፈጥሯል የተባለው ክራውድስትራይክ የተባለው የቴክኖሎጅ ኩባንያ ለችግሩ ይቅርታ ጠይቆ ለማስተካከል እየሰራ መሆኑን ገልጿል። ለመሆኑ ችግሩ እንዴት ተከሰተ? ያስከተለው ጉዳት እና መፍትሄውስ?
7/31/202410 minutes, 39 seconds
Episode Artwork

ከሰሞኑ ዓለም አቀፍ የኮምፒዩተር ሥርዓት ብልሽት ጀርባ ያሉ እውነታዎች

7/31/202410 minutes, 39 seconds
Episode Artwork

ስፓሩሊና ፤ ብዙ ሚሊዮን ብር የሚታፈስበት የውሃ ውስጥ ምርት

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከፍተኛ ትኩረት እና ሰፊ ጥናቶች እየተደረገበት የሚገኘው «ስፓሩሊና» ውሃ ውስጥ የሚገኝ ወደ ሰማያዊ የሚያደላ አረንጓዴ ቀለም ያለው የአልጌ አይነት ነው። ባለሙያዎች እንደሚሉት ስፓሩሊና በአንድ ህዋስ ውስጥ ፕሮቲን፣ ቫይታሚን፣ ስብ፣ ማዕድናት እና ካርቦሃይድሬትን በመያዝ ብቸኛው ማይክሮ አልጌ ነው።
7/24/202410 minutes, 58 seconds
Episode Artwork

በጅማ ከሰማይ ስለወረደው ባዕድ ነገር ምንነት

ባለፈው ዓርብ ሰኔ 05 ቀን፣ 2016 ዓ.ም. ሌሊት በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን የቡ ከተማ ከሰማይ ከፍተኛ ድምፅ ተሰምቶ ወድቋል የተባለው ባዕድ ነገር በጅማ ዩኒቨርሲቲ በተቀናጀ መልኩ እየተጠና መሆኑ ተነገረ ። ስለባዕድ ነገሩ ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተጀመረው የቤተሙከራ ጥናት መጠበቅ አስፈላጊ መሆኑንም ባለሞያዎቹ መክረዋል ።
7/16/20243 minutes, 8 seconds
Episode Artwork

ታብታብ፤እየተዘወተረ የመጣው የዲጅታል ገንዘብ ማግኛ

7/10/202411 minutes, 47 seconds
Episode Artwork

ታብታብ፤እየተዘወተረ የመጣው ዲጅታል ገንዘብ ማግኛ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ የክሪፕቶከረንሲ ወይም ዲጅታል ገንዘብ ለማግኘት ወጣቶች ብዙ ጊዚያቸውን በተንቀሳቃሽ ስልኮቻቸው ላይ ያሳልፋሉ።ይህንኑ ዲጅታል ገንዘብ ለማግኘት በተለይ «ታብታብ» የሚባለው ዲጅታል መድረክ በአሁኑ ወቅት እየተለመደ ነው።ለመሆኑ ይህ ዲጅታል መድረክ ገንዘብ ያስገኛል ወይ? ጥቅም እና ጉዳቱስ? ሕጋዊነቱስ?
7/10/202411 minutes, 47 seconds
Episode Artwork

የኢንተርኔት አጠቃቀም ፍትሃዊነት ችግር በኢትዮጵያ

7/4/202410 minutes, 19 seconds
Episode Artwork

የኢንተርኔት አጠቃቀም ፍትሃዊነት ችግር በኢትዮጵያ

7/3/202410 minutes, 19 seconds
Episode Artwork

የኢንተርኔት አጠቃቀም ፍትሃዊነት ችግር በኢትዮጵያ

ኢትዮጵያም ከጠቅላላው ህዝብ ከሩብ በታች ወይም ወደ 30 ሚሊዮን ለሚጠጋው ህዝብ ብቻ በይነመረብ ተደራሽ በማድረግ፤ አነስተኛ የበይነመረብ ተጠቃሚ ከሆኑ ሀገራት ውስጥ አንዷ ነች።የመብቶች እና ዲሞክራሲ እድገት ማዕከል በቅርቡ ይፋ ባደረገው አንድ ጥናት ደግሞ በኢትዮጵያ ከኢንተርኔት ተደራሽነት በተጨማሪ የፍትሃዊነት ችግር መኖሩን አመልክቷል።
7/3/202410 minutes, 19 seconds
Episode Artwork

በአሜሪካ በተካሄደ የሮቦቲክስ ውድድር የኢትዮጵያውያን አሸነፉ

6/26/202412 minutes, 42 seconds
Episode Artwork

በአሜሪካ በተካሄደ የሮቦቲክስ ውድድር የኢትዮጵያውያን አሸነፉ

በቅርቡ በአሜሪካን ሀገር በተካሄደ የሮቦቲክስ ውድድር ኢትዮጵያን ወክለው የተወዳደሩ ኢትዮጵያውያን አዳጊ ወጣቶች በተለያዩ ዘርፎች በማሸነፍ ሽልማት አግኝተዋል። ተማሪዎቹ ከተሸለሙባቸው ፈጠራዎች መካከል ሙቀት እና ቅዝቃዜን ማመጣጠን የሚችል ስማርት ጃኬት እና እሳት የሚያጠፋ ሮቦት ይገኙበታል።
6/26/202412 minutes, 42 seconds
Episode Artwork

የኤሮስፔስ ቴክኖሎጂ ለኢትዮጵያ ምን ያህል አስፈላጊ ነው?

ከንግድ በረራዎች እስከ የጠፈር ምርምር፣ ከጂፒኤስ ቴክኖሎጂ እስከ ህክምና እና የግብርና ስራ እድገት፤ የኤሮስፔስ ቴክኖሎጂ ፕላኔታችንን እና አጽናፈ ዓለም/universe/ የምናስስበትን መንገድ ቀይሯል። ለመሆኑ የኤሮስፔስ ቴክኖሎጂ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ አዳጊ ሀገራትስ ምን ያህል አስፈላጊ ነው?
6/19/202411 minutes, 48 seconds
Episode Artwork

የኤሮስፔስ ቴክኖሎጂ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ አዳጊ ሀገራት ምን ያህል አስፈላጊ ነው?

6/19/202411 minutes, 48 seconds
Episode Artwork

የአቬሽን ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ ምን ደረጃ ላይ ነው?

6/12/202411 minutes, 27 seconds
Episode Artwork

በአቬሽን ቴክኖሎጂ ኢትዮጵያ ምን ደረጃ ላይ ትገኛለች?

ከስምንት አስርተ አመታት በፊት አውሮፕላን ለመገጣጠም ጥረት ያደረገችው ኢትዮጵያ፤ በአፍሪቃ ስሙ የሚጠቀሰስ አየር መንገድ በመመስረትም ቀዳሚ ሀገር ነች።ለመሆኑ ሀገሪቱ በአሁኑ ወቅት በአቬሽን ቴክኖሎጂ ምን ደረጃ ላይ ትገኛለች? በዘርፉ ያሉ ችግሮች እና መፍትሄዎችስ?
6/12/202411 minutes, 27 seconds
Episode Artwork

በሰው ሰራሽ አስተውሎት የተሰሩ ቪዲዮዎችን እንዴት መለየት ይቻላል?

6/5/202411 minutes, 19 seconds
Episode Artwork

በሰው ሰራሽ አስተውሎት የተሰሩ ቪዲዮዎችን እንዴት መለየት ይቻላል?

በሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ በመታገዝ ተንቀሳቃሽ ምስሎችም /ቪዲዮዎች/ መስራት በአሁኑ ወቅት እየተለመደ መጥቷል። እነዚህ ተንቀሳቃሽ ምስሎች ሰዎች ያልሰሩትን እና ያላሉትን ነገር እንዳሉ እና እንደሰሩ ተደርጎ የሚቀርብ በመሆኑ የጥላቻ ንግግር እና ሀሰተኛ መረጃዎችንም ያስፋፋሉ። ታዲያ እነዚህን ቪዲዮዎችን እንዴት መለየት ይቻላል?
6/5/202411 minutes, 19 seconds
Episode Artwork

ኢትዮጵያ ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ምን ያህል ምቹ ናት?

5/29/202412 minutes, 25 seconds
Episode Artwork

ኢትዮጵያ ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ምን ያህል ምቹ ናት?

የቤት አውቶሞቢል የኤለክትሪክ ካልሆነ ወደ ሀገር እንዳይገባ የኢትዮጵያ መንግሥት ውሳኔ ካሳለፈ ወራት ተቆጥረዋል። ያም ሆኖ የመኪናዎቹ ውድ መሆን፣ የኤለክትሪክ አቅርቦት ፣ የባትሪ መሙያ ጣቢያዎች ፣ የመለዋወጫ እና የጥገና ማዕከላት እጥረት ተግዳሮቶች መሆናቸው ይነገራል።
5/29/202412 minutes, 25 seconds
Episode Artwork

በኢትዮጵያ በሴቶች ላይ የሚደርሰው የኦንላይን ዘለፋ እና ማሸማቀቅ ከፍተኛ መሆኑን ጥናት አመለከተ

5/22/202412 minutes, 10 seconds
Episode Artwork

በኢትዮጵያ በሴቶች ላይ ያነጣጠረ የኦንላይን ዘለፋ እና ማሸማቀቅ ከፍተኛ መሆኑን ጥናት አመለከተ

በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች በሀሰት እና በተዛባ መረጃ ላይ የተመሰረቱ በመሆናቸው፤በማህበራዊ ህይወታቸው፣ በቤተሰባቸው ፣በስራ አካባቢያቸው እና በሙያቸው ላይ ጉዳት ማድረሱን ጥናቱ አመልክቷል ። አንዳንድ ሴቶች በበይነመረብ በተደረጉ ዘመቻዎች ምክንያት አካላዊ ጥቃት ወይም እንግልት እንደደረሰባቸው ለአጥኝዎቹ ገልፀዋል።
5/22/202412 minutes, 10 seconds
Episode Artwork

ድንችን ለረዥም ጊዜ ማቆየት

5/14/202410 minutes, 3 seconds
Episode Artwork

አዲሱ የዘረ መል ማሻሻያ ህክምና አይነስውርነትን እስከመጨረሻው ያሰናብት ይሆን?

5/8/202410 minutes, 6 seconds
Episode Artwork

የዘረመል ማሻሻያ የአይን ህክምና እና ያሳደረው ተስፋ

የሰው ልጅ በተፈጥሮ ከተጎናጸፋቸው የስሜት ህዋሳት ስስ የሆነው እና በዚያው ልክ ለተለያዩ አደጋዎች በእጅጉ ተጋላጭ የሆነው አይን እንደማንኛውም የሰውነት ክፍል ሊታከም ይችላል። አሁን አሁን ያለንበት የቴክኖሎጂ ዘመን ልክ እንደሌሎች የህክምና ዘርፎች ሁሉ ለአይነስውርነት መፍትሄ ሊሆኑ የሚችሉ የምርምር ውጤቶች ይፋ እየሆኑ ነው ።
5/8/202410 minutes, 6 seconds
Episode Artwork

ኢትዮጵያውያን ቲክቶከሮች ስለቲክ ቶክ መታገድ ምን ይላሉ?

የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት ቲክ ቶክ ከቻይናው ኩባንያ ባይትዳንስ እጅ እስካልወጣ ድረስ በሀገሪቱ ውስጥ እገዳ ለመጣል የሚያስችል ረቂቅ ህግ ያለፈው ቅዳሜ አጽድቋል።ያ ለመሆኑ ቲክ ቶክ ቢታገድ በይዘት ፈጣሪዎች እና በተጠቃሚዎች ላይ ምን ተፅዕኖ ያሳድራል?
5/1/20249 minutes, 59 seconds
Episode Artwork

ቲክ ቶክ ቢታገድ በይዘት ፈጣሪዎች ላይ ምን ተፅዕኖ ያሳድራል?

5/1/20249 minutes, 59 seconds
Episode Artwork

አዲስ የዘረመል ጥናት በኢትዮጵያ ቡና ላይ

4/24/202411 minutes, 55 seconds
Episode Artwork

ኢትዮጵያ የቅድመ ታሪክ የቡና መገኛ መሆኗን አዲስ የዘረመል ጥናት አረጋገጠ

አዲሱ ጥናት እንዳረጋገጠው አረቢካ የቡና ዝርያ የተገኘው ከ610,000 እስከ አንድ ሚሊዮን ዓመታት በፊት ባለው ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ ደኖች ውስጥ ነው። ይህ የቡና ዝርያ ከዛሬ 300,000 ዓመታት በፊት በአፍሪካ ከነበረው ዘመናዊ የሰው ዝርያ /Homo sapiens/ በዕድሜ ቀደምት ነው።
4/24/202411 minutes, 55 seconds
Episode Artwork

ምናባዊ ኦቲዝም በልጆች አጠቃላይ እድገት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አለው

4/17/202410 minutes, 37 seconds
Episode Artwork

ምዕናባዊ ኦቲዝም፤ የዲጅታል ዘመን ልጆች ስጋት

ባለሙያዎች እንደሚሉት በተንቀሳቃሽ ስልኮች፣በታብሌት፣በቴሌቪዝን እና በሌሎች ዲጅታል መሳሪያዎች ላይ ረዘም ያለ ጊዜ የሚያሳልፉ ልጆች ለጭንቀት እና ለመረበሽ፣ ለትኩረት ማጣት፣ ለንግግር እና ለቋንቋ መዘግየት እንዲሁም ለግንዛቤ እድገት ውሱንነት ይዳረጋሉ። የሰዎችን ስሜት የመረዳት እና የመግባባት ችሎታቸውንም ይቀንሳል።
4/17/202410 minutes, 37 seconds
Episode Artwork

የዲጅታል መብት ተሟጋቾች በቴክኖሎጂው ላይ ህግ እንዲወጣ ግፊት እያደረጉ ነው

የዲጅታል መብት ተሟጋቾች በቴክኖሎጂው ላይ ህግ እንዲወጣ ግፊት እያደረጉ ነው
4/10/202410 minutes, 32 seconds
Episode Artwork

የሰውሰራሽ አስተውሎትን አጠቃቀም የሚቆጣጠሩ ህግ እና መመሪያዎች

የሰውሰራሽ አስተውሎት በአሁኑ ወቅት የሰው ልጆችን የአኗኗር ዘይቬ በእጅጉ እየለወጠ ያለ እና በግለሰብም ይሁን በማህበረሰብ ደረጃ ከፍተኛ ተፅዕኖ ያለው ቴክኖሎጅ ነው። ተፅዕኖው አወንታዊ ወይም አሉታዊ ሊሆን ይችላል።ከዚህ አኳያ በቴክኖሎጂው አጠቃቀም ላይ የህግ እና የፖሊሲ ማዕቀፎች ያስፈልጉታል የሚለው ግፊት እየተጠናከረ ነው።
4/10/202410 minutes, 32 seconds
Episode Artwork

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጋጠመኝ ያለው የኮድ የፍሰት ስህተት በባለሙያ ዕይታ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፈው መጋቢት መጀመሪያ አጋጥሞት የነበረውን ችግር በተመለከተ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ከባንኩ ጋር አደረኩት ባለው ማጣራት፤ የሞባይል ባንኪንግ የሲስተም ማሻሻያ በሚደረግበት ወቅት የፍሰት ስህተት በመፈጠሩ ነው ሲል በቅርቡ አስታውቋል። ለመሆኑ ተፈጠረ የተባለው የፍሰት ስህተት ምን ማለት ነው?
4/3/202411 minutes, 57 seconds
Episode Artwork

የመካከለኛውን ዘመን የሰው ልጅ አመጣጥ የሚያሳይ አዲስ ግኝት

3/27/202410 minutes, 52 seconds
Episode Artwork

የመካከለኛውን ዘመን የሰው ልጅ አመጣጥ የሚያሳይ አዲስ ግኝት ይፋ ሆነ

ኢትዮጵያ ሉሲ ወይም ድንቅነሽን ጨምሮ በርካታ ቅሪተ አካላትና በዓለም ረጅም ዕድሜ ያስቆጠሩ የድንጋይ መሣሪያዎች መገኛ በመሆን፤በጥንታዊ የሰው ልጅ አመጣጥ ላይ በሚደረገው ምርምር ጉልህ ስፍራ አላት።በቅርቡ የወጣ አንድ የጥናት ግኝት ደግሞ የሰዉ ዘር መገኛ ብቻ ሳትሆን በመካከለኛው ዘመን የሰው ልጅ አመጣጥ ምርምርም ቀዳሚ መሆኗን የሚያሳይ ነው።
3/27/202410 minutes, 52 seconds
Episode Artwork

የቲክ ቶክ ዕገዳ አሜሪካውያንን እያወዛገበ ነው

የአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ባለፈው ሳምንት ቲክቶክን በመላ ሀገሪቱ ለማገድ የሚያስችል ረቂቅ ህግ ይፋ አድርገዋል።የባይት ዳንስ ኩባንያ ንብረት የሆነው እና በአሜሪካ 170 ሚሊዮን የሚደርሱ ተጠቃሚዎች ያሉትን ቲክቶክን፤አሜሪካ ለምን ማገድ ፈለገች?
3/20/202410 minutes, 49 seconds
Episode Artwork

ዕቁብ መተግበሪያ፤ የዘንድሮው ዓለም አቀፍ የጀማሪ ቴክኖሎጂዎች ውድድር አሸናፊ

በስፔን በተካሄደ ዓለም አቀፍ የጀማሪ ቴክኖሎጅዎች ውድድር ዕቁብ መተግበሪያ አሸናፊ ሆኗል። መተግበሪያው ኢትዮጵያውያን በተንቀሳቃሽ ስልኮቻቸው ዲጅታል በሆነ መንገድ ዕቁብ የሚጥሉበት ሲሆን፤ አሸናፊ ሆኖ የተመረጠው ለፍፃሜ ቀርበው ከነበሩ ከቤኒን፣ ከስፔን፣ ከአይዘርባጃን እና ከአሜሪካ ከመጡ ጀማሪ የቴክኖሎጅ ኩባንያዎች መካከል ነው ።
3/13/202411 minutes, 57 seconds
Episode Artwork

የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ጉዞ ተግዳሮቶች እና መፍትሄዎች

የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 እቅድ ከ5 ዓመታት በፊት ይፋ የተደረገ ዕቅድ ሲሆን፤ የበይነመረብ አገልግሎትን እንደ መሳሪያ በመጠቀም የዜጎችን የዲጅታል ቴክኖሎጂ አቅም የማጎልበት እና በ2025 አካታች የሆነ ዲጅታል ኢኮኖሚን የመገንባት ዓላማ ያለው መሆኑን የዚህ ዕቅድ ሰነድ ያሳያል።
3/6/202411 minutes, 6 seconds
Episode Artwork

የ«ፀሐይ»አውሮፕላን ቴክኒካዊ ይዘት እና የዚያን ዘመኑ የአቬሽን ቴክኖሎጅ

።ፀሐይ በኢትዮጵያ የተሰራች የመጀመሪያዋ አውሮፕላን ስትሆን፤ የተገጣጠመችው በጎርጎሪያኑ 1935 ዓ/ም የፀደይ ወቅት በጀርመናዊው አብራሪ ሉድቪሽ ቬበር እና በወቅቱ በነበሩ ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎችች ነበር። ለመሆኑ የነበራት ቴክኒካዊ ይዘት እና የዚያን ዘመኑ የአቬሽን ቴክኖሎጅ ምን ይመስል ነበር?
2/28/202410 minutes, 39 seconds
Episode Artwork

ፀሐይ፤ በኢትዮጵያ የተሰራችው የመጀመሪያ አውሮፕላን እውነታዎች

2/28/202410 minutes, 39 seconds
Episode Artwork

በይነመረብ እና መረጃ ማጋራትን የሚፈቅዱ መተግበሪያዎች ለልጆች አደገኞች ናቸው

2/21/202410 minutes, 46 seconds
Episode Artwork

ልጆች አደገኛ የሆኑ መተግበሪያዎች የትኞቹ ናቸው?

ከተንቀሳቃሽ ስልክ እና ከበይነመረብ ግንኙነት ጋር ተዳምሮ ያለንበት የዲጅታል ዘመን ለልጆች አደገኛ መሆኑን ባለሙያዎች ይገልፃሉ።ስለሆነም ወላጆች በልጆቻቸው የተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያ አጠቃቀም ላይ ክትትል እንዲያደርጉ ባለሙያዎች ይመክራሉ። ለመሆኑ መተግበሪያዎች ለልጆች አደገኛ የሚባሉት ምንምን ባህሪያት ሲኖሯቸው ነው?
2/21/202410 minutes, 46 seconds
Episode Artwork

ችግር ፈቺ የፈጠራ ውጤት

2/6/202410 minutes, 22 seconds
Episode Artwork

ሳይኒቲስቷ 80 ሚሊዮን አድሏዊ ምስሎችን ከመረጃ ቋት አሰርዛለች

2/2/202412 minutes, 57 seconds
Episode Artwork

ዶክተር አበባ ብርሃኔ፤ለቴክኖሎጅ ፍትሃዊነት የምትታገለው ኢትዮጵያዊቷ ሳይንቲስት

ኢትዮጵያዊቷ የኮግኒቲቭ ሳይንቲስት ዶክተር አበባ ብርሃኔ በአየርላንድ መዲና ደብሊን የትሪኒቲ ኮሌጅ ረዳት ፕሮፌሰር ነች።ሳይንቲስቷ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘርፍ በርካታ ምርምሮችን ሰርታለች። በእነዚህ ስራዎቿም ታይም መፅሄት በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘርፍ በ2023 ተፅዕኖ ከፈጠሩ 100 የዓለማችን ሰዎች መካከልም አንዷ አድርጎም መርጧታል።
1/31/202411 minutes, 46 seconds
Episode Artwork

የበይነመረብ መዘጋት በሰዎች ኑሮ ላይ የደቀነው ፈተና

1/24/202410 minutes, 39 seconds
Episode Artwork

የበርካቶችን ኑሮ የነካዉ የበይነመረብ መቋረጥ

በቅርቡ በወጣ አንድ ዘገባ በጎርጎሪያኑ 2023 ዓ/ም የበይነመረብ መዘጋት ኢትዮጵያን ከ1.5 ቢሊየን ዶላር በላይ አሳጥቷታል። ከኢኮኖሚ ኪሳራው ባሻገር የበይነመረብ መዘጋት በሰዎች የዕለት ተዕለት ኑሮ ላይም ጫና ፈጥሯል። በይነመረብ በተቋረጠባቸው አካባቢዎች የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችንም ያዳፍናል የሚል ስጋት አሳድሯል።
1/24/202410 minutes, 39 seconds
Episode Artwork

ሰው ሰራሽ አስተውሎት የመጭው ዘመን ፈተና

የሰው ሰራሽ አስተውሎት በተለያዩ ዘርፎች ምርታማነትን ማሳደግ፣ጊዜን እና ወጭን መቆጠብ፣አስቸጋሪ እና ውስብስብ የሆኑ ስራዎችን መከወን እንዲሁም የስራ ጫናን መቀነስ ከሚጫወታቸው አወንታዊ ሚናዎች ጥቂቶቹ ናቸው።ይሁን እንጅ ከጠቀሜታው ጎን ለጎን የዚህ ቴክኖሎጅ አብዮት በርካታ ተግዳሮቶችንም ደቅኗል።
1/17/202410 minutes, 51 seconds
Episode Artwork

የሰው ሰራሽ አስተውሎት ተግዳሮቶች

1/17/202410 minutes, 51 seconds
Episode Artwork

በፈጠራ ስራዎቹ ወደ ቢሌነርነት እያመራ ያለው ወጣት

1/10/202410 minutes, 49 seconds
Episode Artwork

በ2023 ዓ/ም በብዛት የተጫኑ መተግበሪያዎች የትኞቹ ናቸው?

የጎርጎሪያኑን ዓዲስ ዓመት 2024ን ከተቀበልን ሶስተኛ ቀን ተቆጥሯል።ለመሆኑ በተሸኘው የጎርጎሪያኑ 2023 ዓ/ም በብዛት የተጫኑ መተግበሪያዎች የትኞቹ ናቸው? በ2024 ዓ/ም በተጠቃሚዎች ዘንድ ተፈላጊ የሚሆኑትስ ?
1/3/202411 minutes, 45 seconds
Episode Artwork

በ2023 ዓ/ም በብዛት የተጫኑ መተግበሪያዎች የትኞቹ ናቸው?

1/3/202411 minutes, 9 seconds
Episode Artwork

በኢትዮጵያ እየተዘወተረ የመጣው የፀጉር ንቅለ ተከላ

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ በተለይም በመዲናይቱ አዲስ አበባ የራሰ በራነትን ችግር ለመፍታት የፀጉር ንቅለ ተከላ እየተዘወተረ መጥቷል። ለመሆኑ የፀጉር ንቅለተከላ እንዴት ነው የሚከናወነው?እነማንስ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ? የጎንዮሽ ጉዳቶችስ ይኖሩት ይሆን?
12/27/202311 minutes, 41 seconds
Episode Artwork

ራክስዮ ኢትዮጵያ የመረጃ ማከማቻ ማዕከል

12/20/202311 minutes, 49 seconds
Episode Artwork

በ30 ሚሊዮን ዶላር የተገነባው የውሂብ ማዕከል በአዲስ አበባ

ራክሲዮ ግሩፕ በተባለ የግል ድርጅት በአዲስ አበባ የተገነባው ይህ የውሂብ ማከማቻ ማዕከል፤ የመረጃ መጥፋትን፣ የአገልግሎት መቋረጥን እና ከመረጃ ቴክኖሎጅ መሠረተ ልማቶች ጋር የተያያዙ ሌሎች ችግሮችን በማስቀረት ቀልጣፋ እና አስተማማኝ የዲጅታል መረጃ አጠቃቀምን ለመፍጠር ያግዛል ተብሏል።
12/20/202311 minutes, 49 seconds
Episode Artwork

ሽመናን ያዘመነው ሀገር በቀል ቴክኖሎጂ

ቴክኖሎጂው የተሰራው ኢንጂነር ቻላቸው ሰጠኝ በተባሉ በአዲስ አበባ የዩንቨርሲቲ የቴክኖሎጅ ኢንስቲቲዩት የሚካኒካል ምህንድስና መምህር ሲሆን፤ የክር ፣የድር እና ማግ ማጠንጠኛ እንዲሁም አውቶማቲክ መሸመኛ ማሽኖችን ያጠቃልላል። ቴክኖሎጅው ጊዜ እና ጉልበትን የሚቆጥብ ሲሆን ምርታማነትንም በአስር እጥፍ የሚያሳድግ መሆኑ ተገልጿል።
12/13/202311 minutes, 48 seconds
Episode Artwork

ቴክኖሎጅው ባህላዊ እና ዘመናዊ አልባሳትን በቀላሉ ለማምረት ያስችላል

12/13/202311 minutes, 48 seconds
Episode Artwork

አፊሪወርክ፤ አሰሪ እና ሰራተኛን የሚገናኘው ዲጅታል መድረክ

በጎርጎሪያኑ 2018 ዓ/ም በአራት ወጣቶች የተመሰረተው ይህ ዲጅታል መድረክ በአሁኑ ወቅት ከ200ሺህ በላይ ተከታዮችን ያፈራ ሲሆን፤ 15 ሺህ የሚሆኑ ቀጣሪ ድርጅቶች ጋርም ግንኙነት መስርቷል።በዚሁ ገፅ ከ300 መቶ ሺህ በላይ ሰዎች ለስራ አመልክተው፤ ከነዚህም ውስጥ 70 ሺህ የሚሆኑት ስራ ማግኘታቸውን ገልጿል።
12/6/202310 minutes, 58 seconds
Episode Artwork

ወጣቶቹ ዲጅታል መድረክ በመተግበሪያ እና በድረ-ገፅም አገልግሎት ይሰጣል

12/6/202310 minutes, 58 seconds
Episode Artwork

የጡት ካንሰርን የሚጠቁመው ዘመናዊ የጡት መያዣ

በአሜሪካው የማሳቹሴት የቴክኖሎጅ ተቋም የተሰራው ይህ የጡት ካንሰር ጠቋሚ ጡት መያዣ ካሜራዎች የተገጠሙለት እና ጡት ላይ የሚከሰት ዕጢን ከተለያዩ አቅጣጫዎች በቀላሉ ማየት የሚችል ነው። ጡት መያዣው ማግኔት የተገጠመለት በመሆኑም፤ መደበኛ ጡት መያዣ ላይ ያለባለሙያ ድጋፍ በቀላሉ በመለጠፍ መጠቀም የሚቻል መሆኑን ተመራማሪዎቹ ገልፀዋል።
11/22/20239 minutes, 12 seconds
Episode Artwork

ጡት መያዣው ካሜራ የተገጠመለት ነው

11/22/20239 minutes, 12 seconds
Episode Artwork

የሕዳር 5 ቀን 2016 ዓም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዝግጅት

ቴክኖሎጂዎቹ ከሰው ንክኪ የጸዱ በመሆናቸው ከኬሚካል ምጣኔ፣ የቤተሙከራ አካባቢው ብክለት ወይም ኢንፌክሽና ሌሎች ሰበቦች መክንያት ሊከተሉ ከሚችሉ የውጤት ትክክለኛነት ስህተቶች የጸዱ በመሆናቸው በስተመጨረሻ ተቀናብረው የሚወጡ መረጃዎች ለሕክምናና ለምርምር ሥራዎች ጠቃሚነታቸው እጅጉን የጎላ ነው።
11/15/202310 minutes, 41 seconds
Episode Artwork

የሕዳር 5 ቀን 2016 የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዝግጅት

11/15/202310 minutes, 41 seconds
Episode Artwork

የእጅ ስልክ አዘውትሮ መጠቀም በዘር ፍሬ ላይ ጉዳት እንደሚያደርስ አንድ ጥናት አመለከተ

11/8/20238 minutes, 45 seconds
Episode Artwork

ወጣቱ ከዚህ ቀደምም በርካታ የፈጠራ ስራዎችን ሰርቷል

11/1/202310 minutes, 47 seconds
Episode Artwork

የኤለክትሪክ ሞተር ሳይክል መገጣጠም የጀመረው ወጣት

በሃያዎቹ መጀመሪያ ዕድሜ ላይ የሚገኘው ወጣት ሺሃብ ሱሌማን፤ በርካታ የፈጠራ ስራዎችን የሰራ ወጣት ነው።ወጣቱ ከሁለት ዓመት በፊት «ታይታን» የሚል ስያሜ የስጣትን እና ራሱ ሰርቶ የገጣጠማት መኪና ለዕይታ አብቅቷል።በቅርቡ ደግሞ የኤለክትሪክ ሞተር ሳክል ገጣጥሞ በመሸጥ የፈጠራ ስራዎቹን ወደ ምርት ለመቀየር መንገድ ጀምሯል።
11/1/202310 minutes, 47 seconds
Episode Artwork

አዲሱ ምርምር ለአልዛይመር ውጤታማ መድሃኒት ለመስራት ተስፋ ተጥሎበታል

አዲሱ የምርምር ውጤታማ መድሃኒት ለመስራት ተስፋ ተጥሎበታል
10/25/202312 minutes, 13 seconds
Episode Artwork

የመርሳት በሽታን ለማዳን ተስፋ የፈነጠቀው ምርምር

ሳይንሳዊ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት የመርሳት በሽታዎች የሚከሰቱት የአንጎል ህዋሳት ሲሞቱ ነው። ነገር ግን ህዋሳቱ ለምን እንደሚሞቱ የሚያመለክት ዝርዝር መረጃ ባለመገኜቱ አልዛይመርን የሚከላከሉ እና የሚያክሙ መድኃኒቶችን ማዘጋጀት እስካሁን ፈታኝ ሆኖ ቆይቷል።በቅርቡ ግን ተመራማሪዎች ይህንን እንቆቅልሽ የሚፈታ የጥናት ውጤት ይፋ አድርገዋል።
10/25/202312 minutes, 13 seconds
Episode Artwork

የ2023 ወጣት የሕዋ መሪዎች ተሸላሚው ኢትዮጵያዊ

ዓለም አቀፉ የጠፈር ተመራማሪዎች ፌደሬሽን በእንግሊዝኛው ምህጻሩ /IAF/ ኢትዮጵያዊውን ወጣት ትንሳኤ አለማየሁን በ2023 ዓ/ም ከተመረጡ 5 ወጣት የሕዋ አመራሮች መካከል አንዱ አድርጎ መርጦታል።ወጣቱ በአሁኑ ጊዜ ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ በስፔስ ጀነሬሽን አማካሪ ምክር ቤት በበጎ ፈቃደኝነት የአፍሪካ ክልላዊ አስተባባሪ ሆኖ እየሰራ ይገኛል።
10/18/202312 minutes, 38 seconds
Episode Artwork

ወጣቱ ከዚህ ቀደምም በዘርፉ በርካታ ሽልማቶችን አግኝቷል

10/18/202312 minutes, 38 seconds
Episode Artwork

የ2023 የኖቬል ሽልማት አሸናፊ የሳይንስ ግኝቶች

በዘንድርው የኖቬል ሽልማት በህክምና እና በፊዚዮሎጅ ዘርፍ ለኮቪድ-19 ክትባት የዋለው ኤም አር ኤንኤ ቴክኖሎጅ፤በኬሚስትሪ ዘርፍ በቴሌቪዥን መስኮቶች ላይ የምንመለከታቸውን ስዕሎች የተሻለ ለማድረግ በሚረዳው ኳንተም ዶት ቴክኖሎጅ ፤በፊዚክስ ዘርፍ ደግሞ አቶሰከንድ የተባለው የኤለክትሮንን በቅፅበት ለማሰስ የሚረዳው ቴክኖሎጅ አሸናፊዎች ሆነዋል።
10/11/202310 minutes, 10 seconds
Episode Artwork

የዘንድሮው የኞቬል ሽልማት አሸናፊ ቴክኖሎጅዎች

10/11/202310 minutes, 10 seconds
Episode Artwork

እየጨመረ የመጣው የኢንተርኔት አፈና በኢትዮጵያ

ድንበር የለሹ የጋዜጠኞች ቡድን በቅርቡ ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪቃ ሀገራት በኢንተርኔት አፈና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን መረጃ የማግኘት መብት ነፍጓል።አንጋፋው ጋዜጠኛ ነጋሽ መሀመድ እንደሚለው የሰዎች መረጃ የማግኘት መብት ከሰብዓዊ መብቶች ውስጥ አንዱ በመሆኑ መረጃን ማገድ ሰብዓዊ መብትን መርገጥ ነው።
10/4/202313 minutes, 4 seconds
Episode Artwork

የቀጠለው የኢንተርኔት አፈና በኢትዮጵያ

10/4/202313 minutes, 4 seconds
Episode Artwork

አንዳንዶቹ ኩኪዎች ለመረጃ ስርቆት ያጋልጣሉ

9/27/202311 minutes, 50 seconds
Episode Artwork

በየ ድረ-ገጹ ብቅ የሚሉት ኩኪስ አገልግሎታቸው ምንድነው?

ድረ-ገጾችን በጎበኘን ቁጥር ብቅ እያሉ ኩኪዎችን ለመጠቀም ይስማማሉ? የሚል ጥያቄ ማየት በዕለት ተዕለት የበይነ-መረብ አጠቃቀማችን ተደጋግሞ የሚያጋጥመን ጉዳይ ነው።አሁን አሁን ኩኪዎችን/ ለመጠቀም ካልፈቀድን በቀር የምንፈልገውን ድረ-ገፅ መጎብኘት፣ አስቸጋሪ እየሆነ መጥቷል።ለመሆኑ ኩኪዎች ምንድናቸው?ጥቅምና ጉዳታቸውስ?
9/27/202311 minutes, 50 seconds
Episode Artwork

አዲሱ የናሳ ሪፖርት ባልታወቁ በራሪ አካላት ላይ

9/20/202310 minutes, 15 seconds
Episode Artwork

ያልታወቁ በራሪ ፍጡሮች ምድራችንን እየጎበኟት ይሆን?

የአሜሪካ የህዋ ሳይንስ ምርምር ተቋም፤ናሳ ገለልተኛ የጥናት ቡድን በማቋቋም ምንነታቸው ያልታወቁ ክስተቶችን /UFO/ በተመከተ ምርመራ እንዲያካሂድ አድርጓል። ናሳ የምርመራ ውጤቱን አስመልክቶ ባለ 33 ገጽ ዘገባ ያለፈው ሀሙስ ይፋ አድርጓል። ለመሆኑ የናሳ ዘገባ ስለ ዩፎዎች ምን ይላል? ያልታወቁ በራሪ አካላትስ ምድራችንን እየጎበኟት ይሆን?
9/20/202310 minutes, 15 seconds
Episode Artwork

የበዓላት ወቅት የሳይበር ጥቃቶች እና ጥንቃቄዎቻቸው

መረጃዎች እንደሚያሳዩት የበዓላት ወቅት ከሌሎች ጊዜያት በተለየ የሳይበር ጥቃቶች ይጨምራሉ። ለምሳሌ«ራንሰምዌር» የሚባለው መረጃን በመያዛዣነት የሚጠቀመው የጥቃት አይነት በበዓላት ወቅት ከመደበኛ ወራት ጋር ሲነፃፀር 30% ይጨምራል። በኢትዮጵያም በግለሰብም ሆነ በተቋማት ላይ በበዓላት ወቅት የሳይበር ጥቃት ከሌላው ጊዜ ከፍ ያለ ነው።
9/13/202311 minutes, 17 seconds
Episode Artwork

በበዓላት ወቅት የሚፈፀሙ የሳይበር ጥቃቶች

9/13/202311 minutes, 17 seconds
Episode Artwork

የህንድ የጠፈር ምርምር ግስጋሴ

እስያዊቷ ሀገር ህንድ በጨረቃ ደቡባዊ ዋልታ በተሳካ ሁኔታ የጠፈር መንኮራኩር በማሳረፍ የመጀመሪያ ሀገር ሆናለች። ቻንድራያን-3 በመባል በሚጠራው በዚህ ተልዕኮ ስኬታማ ከሆነች ከአንድ ሳምንት በኋላም፤ሀገሪቱ ያለፈው ቅዳሜ ለሌላ የጠፈር ተልዕኮ ሌላ መንኮራኩር ወደ ፀሀይ ልካለች።
9/6/202310 minutes, 26 seconds
Episode Artwork

ሕንድ በአንድ ሳምንት ውስጥ ሁለት መንኮራኮሮችን ወደ ህዋ ልካለች

9/6/202310 minutes, 26 seconds
Episode Artwork

ክላውድ፤መረጃን ከመጥፋት የሚታደገው ቴክኖሎጂ

ክላውድ በበይነመረብ አማካኝነት አገልግሎት የሚሰጥ ቴክኖሎጅ ሲሆን ፤ተቋማትም ሆኑ ግለሰቦች በርካታ መረጃዎችን ረዘም ላሉ ጊዚያት ዲጅታል በሆነ መንገድ በማስቀመጥ መረጃው ቢሰረዝ ወይም የተቀመጠበት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ቢጠፋ እንኳ በሌላ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ለማግኘት እድል ፈጥሯል።
8/30/20238 minutes, 25 seconds
Episode Artwork

በበይነመረብ ውሂብ የሚያከማቸው ቴክኖሎጅ

8/30/20238 minutes, 25 seconds
Episode Artwork

የማሽን ትርጉም በአማርኛ ቋንቋ ለምን አስቸጋሪ ሆነ ?

በሰው ሰራሽ አስተውሎት ላይ የተመሰረቱ ዲጅታል አገልግሎቶች በአሁኑ ወቅት ምርታማነትን እና ቅልጥፍናን በመጨመር ዘርፈ ብዙ ጥቅም እየሰጡ ይገኛሉ።ነገር ግን የማሽን ትርጉም ለአንዳንድ የአፍሪቃ ቋንቋዎች አስቸጋሪ ነው።ለምሳሌ ከሌሎች ቋንቋዎች ወደ አማርኛ የሚመለሱ የጉግል ተርጓሜን ብንወስድ በወጉ የተደራጄ አይደለም።
8/23/20238 minutes, 27 seconds
Episode Artwork

አሳሳቢው የኦንላይን ባንክ ዘረፋ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ በተንቀሳቃሽ ስልክ አማካይነት በበይነመረብ በሚከናወን የባንክ አገልግሎት የውሃ፣ የመብራት የትምህርት ቤት፣እና የነዳጅ ክፍያዎች መፈፀም እየተለመደ መጥቷል። ይሁን እንጅ ከአገልግሎቱ መስፋፋት ጋር ተያይዞም የሚጭበረበሩ ሰዎች ቁጥርም በዚያው መጠን እየጨመረ መሆኑ ይነገራል።
8/16/202311 minutes, 29 seconds
Episode Artwork

የኦንላይን ባንክ ውንብድና

8/16/202311 minutes, 29 seconds
Episode Artwork

ርዕደ መሬት በሰሜን ኢትዮጵያ እና በማዕከላዊ ኤርትራ

በዓለም ላይ አብዛኛው አውዳሚ ርዕደ መሬት የሚከሰተው በፓስፊክ ውቅያኖስ ዳርቻ አካባቢ ነው።ይህ የሆነበት ምክንያትም የመሬት ንጣፍ /ፕሌቶች/ በአብዛኛው የሚንቀሳቀሱት በዚሁ አካባቢ በመሆኑ ነው።ኢትዮጵያም በአፍሪካ እና በአረብ ፕሌቶች አቅጣጫ የምትገኝ ሀገር በመሆኗ፤ በተለይ በሰምጥ ሸለቆ አካባቢ ለርዕደ መሬት ተጋላጭ ነች።
8/9/202310 minutes, 5 seconds
Episode Artwork

መተግበሪያው ከትዊተር ጋር ተመሳሳይነት አለው

8/2/202310 minutes, 40 seconds
Episode Artwork

መተግበሪያው ወረቀት ላይ የሚከናወኑ ፊርማዎችን በኤሌክትሮኒክስ ፊርማ የሚተካ ነው

መተግበሪያው ወረቀት ላይ የሚከናወኑ ፊርማዎችን በኤሌክትሮኒክስ ፊርማ የሚተካ ነው
7/26/202310 minutes, 13 seconds
Episode Artwork

መተግበሪያው በአማርኛ፣ በኦሮምኛ እና በእንግሊዥኛ የተዘጋጄ ነው

6/28/202310 minutes, 59 seconds
Episode Artwork

የአማርኛ ፅሁፍን ወደ ድምፅ የሚቀይረው ዲጅታል መድረክ

6/21/202310 minutes, 1 second
Episode Artwork

መተግበሪያው ገበሬዎች ምርቶቻቸውን በተሻለ ዋጋ እንዲሸጡ አስችሏል

5/17/202311 minutes, 9 seconds
Episode Artwork

ቲክ ቶክ ቻይና እና አሜሪካን እያወዛገበ ነው

3/22/202311 minutes, 17 seconds
Episode Artwork

የብሩህ ትውልድ መስራቾቹ ጥንድ ሳይንቲስቶች

ዶክተር ብርሀኑ ቡልቻ በአሜሪካው የጠፈር ምርምር ናሳ ፤ ጨረቃ ላይ ውሃ የሚፈልግ መሳሪያ የሰሩ ሳይንቲስት ናቸው።ባለቤታቸው ዶክተር ፀጋ ሰለሞን ደግሞ የክትባት እና የመድሃኒት ተመራማሪ ናቸው።ጥንዶቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ ተማሪዎች በተለያዩ ዘርፎች ስልጠና የሚሰጥ ብሩህ ትውልድ/Brighter Generation/የተሰኘ መርሃግብር መስርተዋል።
3/15/202310 minutes, 48 seconds
Episode Artwork

የበይነ መረብ ዕቀባ እና ቪፒኤን

2/22/202310 minutes, 23 seconds
Episode Artwork

መድሃኒቱ በበሽታው የመጀመሪያ ደረጃ ላይ የሚወሰድ ነው

1/18/20239 minutes, 52 seconds
Episode Artwork

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ 18ኛ ከዓለም ደግሞ 117ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች

1/4/202310 minutes, 7 seconds
Episode Artwork

ኢትዮጵያውያን ፌስቡክን ከሰሱ

12/21/202210 minutes, 18 seconds
Episode Artwork

ቴክኖሎጅው የደን መጨፍጨፍ እና የማገዶ እጥረትን ይቀንሳል

11/9/20229 minutes, 2 seconds
Episode Artwork

ይህንን የንብ ቀፎ በተንቀሳቃሸ ስልክ ከርቀት መቆጣጠርም ይቻላል

10/26/202211 minutes, 47 seconds
Episode Artwork

ጤና ሰብ እና መቆያ ሞምስ የተባሉ ሁለት የቴክኖሎጅ ሃሳቦች ተሸላሚ ሆኑ

10/19/202210 minutes, 9 seconds
Episode Artwork

በዘንድሮው የሳይንስ የኖቤል ሽልማት 7 ሳይንቲስቶች ተሸልመዋል

10/12/202210 minutes, 25 seconds
Episode Artwork

የሳይንስ ካፌዎች ለኢትዮጵያ ምን ይዘው መጡ?

10/5/20227 minutes, 57 seconds
Episode Artwork

ትምህርቱ የተማሪዉን የአቀባበል ደረጃ ታሳቢ አድርጎ የሚሰጥ ነው

አገልግሎቱ የእያንዳንዱን ተማሪ የትምህርት አቀባበል ደረጃ ታሳቢ ባደረገ መልኩ የሚሰጥ ነው
9/28/202210 minutes, 51 seconds
Episode Artwork

ሳይንስ እና ቴክኒዎሎጂ

8/24/202210 minutes, 47 seconds
Episode Artwork

የጦጣ ፈንጣጣ ሌላው የዓለማችን የወረርሽኝ ስጋት

5/25/20229 minutes, 45 seconds
Episode Artwork

ሳይንሳዊ አመጋገብ ለተሻለ ውጤት

እግርኳሳችን ለውጤቱ አለማማር ከሚጠቀሱ ምክንያቶች ዘመኑ የወለደው ቴክኖሎጂን አለመጠቀም እንደሆነ ይነገራል። ከነዚህም አንዱ በባለሞያ የተደገፈ የተንቀሳቃሽ ምስል ትንተና ይገኝበታል ይላል የስፖርት ጋዜዘኛና ተንታኝ መንሱር አብዱልቀኒ።
5/11/202210 minutes, 6 seconds
Episode Artwork

ሳይንሳዊ አመጋገብ ለተሻለ ውጤት

5/11/202210 minutes, 6 seconds
Episode Artwork

አካል ጉዳተኞችን የሚያግዙት የእህትማማቾቹ ፈጠራ

ወጣት ሱመያ ሁሴን እና አፍራህ  ሁሴን ይባላሉ። ወጣቶቹ አካል ጉዳተኞችን በሚያግዙ የቴክኖሎጅ ፈጠራዎች ላይ ያተኮሩ  እህትማማቾች ናቸው።አፍራህ አካል ጉዳተኞች ያለምንም ችግር ደረጃ መውጣት እና መውረድ የሚያስችል ሴንሰር የተገጠመለት ተሽከርካሪ ወንበር፤ሱመያ ደግሞ ማየት ለተሳናቸው ፅሁፍን ወድ ድምፅ የሚቀይር ቴክኖሎጅ አበልጽገዋል።
4/27/20229 minutes, 48 seconds
Episode Artwork

ወጣቱ እስካሁን 37 የፈጠራ ስራዎችን ስርቷል

4/13/202210 minutes, 18 seconds
Episode Artwork

በሴቶቸ ላይ የሚያሳድረው የሥነ ልቡና ጫና ከፍተኛ ነው

4/6/20229 minutes, 51 seconds
Episode Artwork

«ምርምሩ በሀገሪቱ የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ ረገድ ከፍተኛ ሚና አለው»

3/16/20229 minutes, 41 seconds
Episode Artwork

ከደም ህዋሳት ጋር የተያያዙ ከ90 በላይ የምርምር ሰራዎችን ሰርተዋል

ከደም ህዋሳት ጋር የተያያዙ ከ90 በላይ የምርምር ሰራዎችን ሰርተዋል
3/9/20229 minutes, 56 seconds
Episode Artwork

የፈጠራ ዝንባሌ ያላቸው ወጣቶች፤እገዛ ቢያገኙ የተሻለ ዉጤት ያመጣሉ

3/5/20229 minutes, 3 seconds
Episode Artwork

የዲጂታል መታወቂያ ምንነት፣ ዝግጅትና ፈተናዉ

2/23/20229 minutes, 19 seconds
Episode Artwork

ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ፦ በፍል ውሃ የሕክምና ጠቀሜታ ዙሪያ የተደረገ የምርምር ሥራ

1/26/202210 minutes, 53 seconds
Episode Artwork

የናሳዋ ጄምስ ዌብ ቴሌስኮፕ ተልዕኮ እና የተጣለባት ተስፋ

1/19/20229 minutes, 36 seconds
Episode Artwork

አሳሳቢው ልውጥ የኮረና ተዋህሲ

12/1/20218 minutes, 55 seconds
Episode Artwork

ደሃ ሀገራት 95 በመቶ የአንደኛውን ዙር ክትባት በመጠባበቅ ላይ ናቸው

11/24/20219 minutes, 7 seconds
Episode Artwork

አወሮፕላንን ጨምሮ የተለያዩ የፈጠራ ስራዎችን ሰርቷል

አወሮፕላንን ጨምሮ የተለያዩ የፈጠራ ስራዎችን ሰርቷል
11/17/20218 minutes, 55 seconds
Episode Artwork

ወጣቶቹ ለተሳትፎው የተመረጡት በሙያቸው ባደረጓቸው ሳይንሳዊ ጥናቶች ነው

11/10/20219 minutes, 34 seconds
Episode Artwork

ሳይንስና ቴክኖሎጂ

9/1/202110 minutes, 53 seconds
Episode Artwork

ተስፋ የተጣለባት ኢትዮጵያዊቷ ወጣት የአውሮፕላን መሀንዲስ 

8/18/20219 minutes, 51 seconds
Episode Artwork

ከምርጥ የአፍሪቃ የህዋ ሳይንስ ተመራማሪዎች ዝርዝር የተካተተው ወጣት

ከምርጥ የአፍሪቃ የህዋ ሳይንስ ተመራማሪዎች ዝርዝር የተካተተው ወጣት
8/11/202110 minutes
Episode Artwork

ሳይንስና ቴክኖሎጂ

8/4/20218 minutes, 35 seconds
Episode Artwork

«ሜሴንጀር አር ኤን ኤ»ቴክኖሎጅ የህክምናው ሳይንስ አብዮት

7/28/202110 minutes
Episode Artwork

ቀጣዩ ክትባት የኤች አይ ቪ ኤድስ ይሆን?

ቀጣዩ ክትባት የኤች አይ ቪ ኤድስ ይሆን?
7/21/202110 minutes, 6 seconds
Episode Artwork

ተራኪ፤ ኢትዮጵያዊ መፅሃፍትን የሚያስደምጠው መተግበሪያ

ተራኪ፤ ኢትዮጵያዊ መፅሃፍትን የሚያስደምጠው መተግበሪያ
7/14/20219 minutes, 22 seconds
Episode Artwork

ሁለት የኮሮና ክትባቶች ጥምረት ውጤት አስገኝቷል

ሰሞኑን በእንግሊዝ እና ጀርመን ሀገራት የተደረጉ ጥናቶች ፤ ደረስኩበት ባለው ምርምሩ የአስትራዜኔካ እና የባዮንቴክ ክትባቶች ጥምረት ከሁለት የአስትራዜኔካ መጠን በበለጠ ተሐዋሲውን የመከላከል አቅም እንዳለው አመላክቷል።
6/30/20219 minutes, 47 seconds
Episode Artwork

«ቢብሎኪ»ልጆችን በጨዋታ የሚያስተምረው ኢትዮጵያዊ መተግበሪያ

«ቢብሎኪ»ልጆችን በጨዋታ የሚያስተምረው ኢትዮጵያዊ መተግበሪያ
6/2/202110 minutes, 11 seconds
Episode Artwork

የእጅ ስልክን በመጠቀም የተለያዩ ተግባራትን የመፈፀም ፈጠራ

5/5/20218 minutes, 31 seconds
Episode Artwork

ወጣቱ የፈጠራ ሰው፦ በእጅ ስልኩ ከርቀት ያዝበታል

በኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ አዳዲስ የፈጠራ ሥራዎችን የሚያስተዋውቁ ወጣቶች  እየተበራከቱ መምጣታቸው ይስተዋላል፡፡ በተለያዩ አካላት አውደ ርዕዮች መዘጋጀትና በዘርፉ የውድድር መንፈስ እንዲጠናከር መደረጉ በሳይንስና ቴክኖሎጁ ፈጠራዎች ላይ መነቃቃት ሣይፈጥር እንዳልቀረ ይገመታል።
5/5/20218 minutes, 31 seconds
Episode Artwork

ተስፋ ሰጭ የወባ በሽታ ክትባት ሙከራ

ተስፋ ሰጭ የወባ በሽታ ክትባት ሙከራ
4/28/20218 minutes, 36 seconds
Episode Artwork

ዩሪ ጋጋሪን - የዓለማችን የመጀመሪያው የጠፈር ተጓዥ

4/14/202110 minutes, 24 seconds
Episode Artwork

ሳይንስ እና ሕብረተሰብ፦ ፕሮፌሰር ያለምፀሀይ መኮንን

3/10/20219 minutes, 54 seconds
Episode Artwork

ወጣት ብሩክና የፈጠራ ሥራዎቹ

3/3/20219 minutes, 17 seconds
Episode Artwork

ፕሮፌሰር ሶስና ሀይሌ፤ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የሳይንስ ሊቅ

2/24/20219 minutes, 46 seconds
Episode Artwork

«ልጆችም በኮቪድ 19 ይጎዳሉ»

2/17/20219 minutes, 50 seconds
Episode Artwork

ፕሮሶፒስ  ጁሊፎራ፣ «ወያኔ»፣ ዉኃ መጣጩ ዛፍ

2/10/20219 minutes, 40 seconds
Episode Artwork

ኮቪድ-19 የዓለም የጤና ስጋት ሆኗል

2/3/20219 minutes, 54 seconds
Episode Artwork

ኢ-ቴክ ኢትዮጵያዊ የቴክኒዎሎጂ ኩባንያ

1/20/202110 minutes, 4 seconds
Episode Artwork

የንቦችን ዝርያ ከጥፋት የሚታደገው የዘረ-መል ባንክ

የንቦችን ዝርያ ከጥፋት የሚታደገው የዘረ-መል ባንክ
12/2/20208 minutes, 49 seconds