Winamp Logo
የአድማጮች መድረክ ነው። | Deutsche Welle Cover
የአድማጮች መድረክ ነው። | Deutsche Welle Profile

የአድማጮች መድረክ ነው። | Deutsche Welle

Amharisch, Personal stories, 1 Staffel, 123 Episoden, 1 Tag, 6 Std., 49 Protokoll
Über
ይኸው ሳምንታዊ ዝግጅት አድማጮችን የሚልኩዋቸውን ጥያቄዎች፣ ግጥሞች እና አስተያየቶችን የሚያስተናግድ መድረክ ነው።
Episode Artwork

የጥቅምት 9 ቀን 2017 ዓ ም የአድማጮች ማህደር

የአማራ ክልል ዩንቨርስቲ ተማሪዎች "መማር እንፈልጋለን" ሲሉ የደሴው ደንበኛችን ጥቁር አሚን «ተረሳና ነውሩ » ይላሉ በዛሬው የአድማጮች ማህደር ዝግጅት። እናንተም በዚህ ክፍለ ጊዜ እንዲቀርቡላችሁ የምትፈልጉት መልዕክት ካለ በኢ-ሜይል፣ በደብዳቤ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም ፣በድምጽ እና በጽሁፍ መላክ ትችላላችሁ።
19.10.202416 Protokoll, 23 Sekunden
Episode Artwork

የጥቅምት 2 ቀን 2017 ዓ ም የአድማጮች ማህደር

በዚህ በአድማጮች ማሕደር ክፍለ ጊዜ እንዲቀርቡላችሁ የምትፈልጓቸው መልዕክቶች ካሉ በኢ-ሜይል፣ በደብዳቤ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም ፣በድምጽ እና በጽሁፍ መላክ ትችላላችሁ
12.10.202416 Protokoll, 42 Sekunden
Episode Artwork

የመስከረም 25 ቀን 2017 ዓ ም የአድማጮች ማህደር

መቶ አለቃ ውቤ ታሪኩ « እልም አየሁ እልም አየሁ ዘንድሮ» ይላሉ። የመንግሥት ሰራተኞች ብሶት እና የአለማየሁ መላከ ትዝብትም ይጠብቃችኋል። እናንተም በዚህ በአድማጮች ማሕደር ክፍለ ጊዜ እንዲቀርቡላችሁ የምትፈልጓቸው መልዕክቶች ካሉ በኢ-ሜይል፣ በደብዳቤ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም በድምጽ እና በጽሁፍ መላክ ይቻላል።
5.10.202415 Protokoll, 53 Sekunden
Episode Artwork

የመስከረም 18 ቀን 2017 ዓ ም የአድማጮች ማህደር

የጅንካው ደንበኛችን አለማየሁ መላከ «ነፍስ ይማር» ይላሉ። ለማን? ጥቁር አሚን ከደሴ ፍቅር እስከ መቃብር መፅሐፍ ላይ ለዛሬ የሚሉት አለ። መቶ አለቃ ውቤ «ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ» ይላሉ። እናንተም በዚህ በአድማጮች ማሕደር ክፍለ ጊዜ እንዲቀርቡላችሁ የምትፈልጓቸው መልዕክቶች ካሉ በኢ-ሜይል፣ በደብዳቤ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም በድምጽ እና በጽሁፍ መላክ ይቻላል።
28.9.202416 Protokoll, 23 Sekunden
Episode Artwork

የመስከረም 11 ቀን 2017 ዓ ም የአድማጮች ማህደር

በአድማጮች ማሕደር እንዲቀርቡላችሁ የምትፈልጓቸው መልዕክቶች ካሉ በኢ-ሜይል፣ በደብዳቤ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም በድምጽ እና በጽሁፍ መላክ ይቻላል። በፖስታ ቤት Deutsche Welle Amharic Service, 53110 Bonn Germany ወይም Deutsche Welle የአማርኛ ቋንቋ ክፍል፣የመልዕክት ሳጥን ቁጥር 5676 አዲስ አበባ፣ኢትዮጵያ ብላችሁ ላኩልን።
21.9.202415 Protokoll, 41 Sekunden
Episode Artwork

የመስከረም 4 ቀን 2017 ዓ ም የአድማጮች ማህደር

አዲሱን ዓመት 2017 ዓ ም ምክንያት በማድረግ መልዕክት የላኩልን አድማጮቻችን አስተያየት እና መልካም ምኞት መግለጫዎች ይስተናገዳሉ። አንድ የአፋልጉን መልዕክትም አለን።
14.9.202415 Protokoll, 38 Sekunden
Episode Artwork

የጳጉሜ 2 ቀን 2016 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት

በዛሬው ዝግጅት በርካታ የዘመን መለወጫ ምኞት መግለጫ መልዕክቶች ተካተዋል። ግብፅ ፣ሶማሊያ እና ኢትዮጵያን የሚመለከቱም መልዕክቶች ደርሰውናል። በአድማጮች ማሕደር እንዲቀርቡላችሁ የምትፈልጓቸው መልዕክቶች ካሉ በኢ-ሜይል፣ በደብዳቤ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም በድምጽ እና በጽሁፍ መላክ ይቻላል። በፖስታ ቤት Deutsche Welle Amharic Service, 53110 Bonn Germany ወይም Deutsche Welle የአማርኛ ቋንቋ ክፍል፣የመልዕክት ሳጥን ቁጥር 5676 አዲስ አበባ፣ኢትዮጵያ ብላችሁ ላኩልን።
7.9.202415 Protokoll, 36 Sekunden
Episode Artwork

የነሀሴ 25 ቀን 2016 ዓ/ም የአድማጮች ማኅደር ዝግጅት

የሀረሩ ደንበኛችን መቶ አለቃ ውቤ ታሪኩ ከላኳቸው በርካታ መልዕክቶች መካከል የቅርብ ቀኑ «ልፋ ያለው በሕልሙ ዳውላ ይሸከማል!» ይላል። የጅንካው ደንበኛችን አለማየሁ መላከ ትዝብት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ነው። ሌሎቻችሁም ልትፅፉልን ከፈለጋችሁ አድራሻችን ፤ በፓስታ ቤት Deutsche Welle, Amharic Service,53110 Bonn Germany ነው። [email protected] የኢሜል አድራሻችን ነው። መልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን በ +49228429164995 ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም በቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉንም ታገኙናላችሁ።
31.8.202417 Protokoll, 18 Sekunden
Episode Artwork

የነሀሴ 18 ቀን 2016 ዓ/ም የአድማጮች ማኅደር ዝግጅት

ልትፅፉልን ከፈለጋችሁ አድራሻችን ፤ በፓስታ ቤት Deutsche Welle, Amharic Service,53110 Bonn Germany [email protected] የኢሜል አድራሻችን ነው። መልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን በ +49228429164995 ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም በቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉንም ታገኙናላችሁ።
23.8.202417 Protokoll, 5 Sekunden
Episode Artwork

የነሀሴ 11 ቀን 2016 ዓ/ም የአድማጮች ማኅደር ዝግጅት

አድራሻችን ፤ በፓስታ ቤት Deutsche Welle, Amharic Service,53110 Bonn Germany [email protected] የኢሜል አድራሻችን ነው። መልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን በ +49228429164995 ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም በቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉንም ታገኙናላችሁ።
17.8.202416 Protokoll, 55 Sekunden
Episode Artwork

የነሀሴ 03 ቀን 2016 ዓ/ም የአድማጮች ማኅደር ዝግጅት

ልትፅፉልን ከፈለጋችሁ አድራሻ Deutsche Welle, Amharic Service, 53110 Bonn Germany [email protected] የኢሜል አድራሻችን ነው። መልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን +49-228-429-164995 ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር DW AMHARIC ወይም ቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉን ታገኙናላችሁ።
10.8.202417 Protokoll, 40 Sekunden
Episode Artwork

የሐምሌ 27 ቀን 2016 ዓ/ም የአድማጮች ማኅደር ዝግጅት

መቶ አለቃ ውቤ ታሪኩ ሶቃ «ምድራዊ ገነት ናት» ይላሉ። የሀብሩ ወረዳ ደንበኛችን መሀመድ ሀሰን ጥያቄ አላቸው። ምላሽ እንሰጣለን። ተስፋዬ ደቦራህ ስለ አካል ጉዳተኞች የበለጠ ዘግቡ ብለውናል። ሌሎች ደንበኞቻችንስ ምን አሉ? የሁሉንም አስተያየቶች እዚህ ጋር መስማት ትችላላችሁ። ልትፅፉልን ከፈለጋችሁ በፖስታ ቤት Deutsche Welle , Amharic Service, 53110 Bonn Germany ወይም Deutsche Welle የአማርኛ ቋንቋ ክፍል፣የመልዕክት ሳጥን ቁጥር 5676 አዲስ አበባ፣ኢትዮጵያ ብላችሁ ላኩልን።
3.8.202415 Protokoll, 40 Sekunden
Episode Artwork

የሐምሌ 20 ቀን 2016 ዓ/ም የአድማጮች ማኅደር ዝግጅት

አቬር « ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ መኖር እንዴት ያሳቅቃል» ይላሉ ።ጥቁር አሚን ለጅንካው ብዕረኛ ለአቶ አለማየሁ መላከ መልዕክት አላቸው። የበርካቶች አስተያየትም ተካቶበታል።
27.7.202415 Protokoll, 15 Sekunden
Episode Artwork

የሐምሌ 13 ቀን 2016 ዓ/ም የአድማጮች ማኅደር ዝግጅት

በአማራ ክልል የተጣለው የኢንተርኔት ዳታ እገዳ ከተነሳ በኋላ አንዳንድ ደንበኞቻችን መልዕክት ሊልኩልን ችለዋል። በኢትዮጵያ ያለው የወንጀል መስፋፋት ያሳሰባቸው አስተያየት ሰጪዎችም ጥቂት የሚባሉ አይደሉም። እናንተም መልዕክት መላክ ከፈለጋችሁ Deutsche Welle Amharic Service 53110 Bonn Germany ነው። የመልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን በ +49-228-429-164995 ነው። በኢሜል [email protected] ብላችሁ ብትፅፉልን መልዕክታችሁ በፍጥነት ይደርሰናል። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም ቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉንም ታገኙናላችሁ።
20.7.202415 Protokoll, 16 Sekunden
Episode Artwork

የሐምሌ 6 ቀን 2016 ከአድማጮች ማሕደር

13.7.202414 Protokoll, 23 Sekunden
Episode Artwork

የሰኔ 29 ቀን 2016 ዓ/ም የአድማጮች ማኅደር ዝግጅት

ከእናንተ በፁሁፍ እና በድምፅ የደረሱን አስተያየቶች\፣ የሙዚቃ ግብዣዎቻችሁም ተካተዋል።
6.7.202415 Protokoll, 6 Sekunden
Episode Artwork

የሰኔ 22 ቀን 2016 ዓ/ም የአድማጮች ማኅደር ዝግጅት

29.6.202415 Protokoll, 48 Sekunden
Episode Artwork

የሰኔ 15 ቀን 2016 ዓ/ም የአድማጮች ማኅደር ዝግጅት

22.6.202414 Protokoll, 21 Sekunden
Episode Artwork

የሰኔ 8 ቀን 2016 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት

በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሄደውን የኮሪዶር ልማት የሚመለከቱ እና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ አስተያየቶቻችሁ በዚህም ሳምንት ደርሰውናል። ሰሞኑን ከዝግጅታችን ጠፍተው የነበሩ አንድ ደንበኛችንም በዚህ ሳምንት መልዕክት ልከውልናል። የአፋልጉኝ ማስታወቂያም አለን።
15.6.202414 Protokoll, 59 Sekunden
Episode Artwork

የሰኔ 1 ቀን 2016 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት

ከሀብሩ ወረዳ ቀበሌ 02 ጊራና «ሁሉም ነገር ተዘጋግቶብናል» ይላሉ አስተያየት ሰጪው፤ የሀረሩ ደንበኛችን ደግሞ «እኛ ኢትዮጵያዊያን ነገሮችን የምንረዳቸው ካለፉ በኋላ ሰባብረውና አንከታክተው አፈር ዱቄት ካደረጉን በኋላ ይመስለኛል» ሲሉ ያብራራሉ። ፋሲል ከአዲስ አበባስ የሚያናድዱ ሁለት ነገሮች በአንድ ቀን ገጥሟቸዋል። ምን ይሆን?
8.6.202415 Protokoll, 34 Sekunden
Episode Artwork

የግንቦት 24 ቀን 2016 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት

በአድማጮች ማሕደር እንዲቀርቡላችሁ የምትፈልጓቸው መልዕክቶች ካሉ በኢ-ሜይል፣ በደብዳቤ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም በድምጽ እና በጽሁፍ መላክ ይቻላል። በፖስታ ቤት Deutsche Welle Amharic Service, 53110 Bonn Germany ወይም Deutsche Welle የአማርኛ ቋንቋ ክፍል፣የመልዕክት ሳጥን ቁጥር 5676 አዲስ አበባ፣ኢትዮጵያ ብላችሁ ላኩልን።
31.5.202414 Protokoll, 28 Sekunden
Episode Artwork

የግንቦት 17 ቀን 2016 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት

መቶ አለቃ ወርቁ ከኮማንዶና አየር ወለድ «ማን ከማን ጋር እንደምንዋጋ እንኳን በቅጡ ያልተረዳ ትውልድ ነው ያለው» ሲሉ የአዲስ አበባው ደንበኛችን ፋሲል ሲራክ ሰሞኑን በተገኙበት ስብሰባ ላይ የታዘቡትን ፅፈውልናል። ከጅንካ ከተማ የደረሱን ሁለት አስተያየቶች እና የአፋልጉን ማስታወቂያም አሉን። በአድማጮች ማሕደር እንዲቀርቡላችሁ የምትፈልጓቸው መልዕክቶች ካሉ በኢ-ሜይል፣ በደብዳቤ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም በድምጽ እና በጽሁፍ መላክ ይቻላል።
25.5.202414 Protokoll, 44 Sekunden
Episode Artwork

የግንቦት 10 ቀን 2016 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት

በጅቡቲ የአሊአዴ ስደተኞች ካምፕ የሚገኙ ስደተኞች ዘላቂ መፍትሔ እንሻለን የሚል ጥሪ ያስተላልፋሉ። መሀመድ ሀበሻ ከጅማ ዞን ጌራ ወርዳ «በመዋጮ ብዛት መፍትሄ አጥተናል» ሲሉ የሀረሩ ደንበኛችን መቶ አለቃ ውቤ «የማይታይ ያጠራጥራል የሚታየው ግን ያሳምናል» ይላሉ። Yaa'ii Gullallee «ለአዲስ አበባ ቀበሌዎች ለሚሰሩት ስራ ከለውጡ አንፃር እውቅና ለመስጠት እወዳለው፡፡» ይላሉ።
18.5.202415 Protokoll, 4 Sekunden
Episode Artwork

የግንቦት 3 ቀን 2016 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት

የእንኳን አደረሳችሁ ምኞት መግለጫዎች፣ ከሱዳን ድምፅ ሁኑን የሚል ጥሪ እና ሌሎች አስተያየቶቻችሁ ይስተናገዳሉ።
11.5.202415 Protokoll
Episode Artwork

የሚያዚያ 26 ቀን 2016 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት

የትንሣኤ በዓልን አስልዕክቶ የላካችኋቸው መልዕክቶች ለዛሬ ቅድሚያ አግኝተዋል።
4.5.202411 Protokoll, 4 Sekunden
Episode Artwork

የሚያዚያ 19 ቀን 2016 የአድማጮች ማህደር ዝግጅት

27.4.202416 Protokoll, 22 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማህደር ዝግጅት

20.4.202414 Protokoll, 43 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

6.4.202414 Protokoll, 10 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር ዝግጅት

29.3.202415 Protokoll, 4 Sekunden
Episode Artwork

የመጋቢት 14 ቀን 2016 ዓ/ም የአድማጮች ማህደር ዝግጅት

መልዕክት ካላችሁ [email protected] የኢሜል አድራሻችን ነው። መልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን +49228429164995 ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም ቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉን ታገኙናላችሁ።
23.3.202414 Protokoll, 25 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማህደር የመጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ ም ስርጭት

መልዕክት ካላችሁ [email protected] የኢሜል አድራሻችን ነው። መልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን +49228429164995 ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም ቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉን ታገኙናላችሁ።
16.3.202414 Protokoll, 27 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማህደር የየካቲት 30 ቀን 2016 ዓ ም ስርጭት

መልዕክት ካላችሁ [email protected] የኢሜል አድራሻችን ነው። መልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን +49228429164995 ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም ቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉን ታገኙናላችሁ።
9.3.202414 Protokoll, 32 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማህደር የየካቲት 23 ቀን 2016 ዓ ም ስርጭት

ፈጡማ ካሳው «ትንሽ ልበል እስኪ ሀዘኑ ቢወጣልኝ» ሲሉ ጥቁር አሚን ከ ደሴ «በሞት ማላገጡ» የሚል ስንኝ አላቸው። ዝክረ ሐረር ክፍል ሁለት በመቶ አለቃ ውቤ ታሪኩ በዛሬው ክፍለ ጊዜ ይጠብቃችኋል። ሌሎቻችሁም መልዕክት ካላችሁ [email protected] የኢሜል አድራሻችን ነው። መልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን +49228429164995 ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም ቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉን ታገኙናላችሁ።
2.3.202414 Protokoll, 16 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማህደር የየካቲት 9 ቀን 2016 ዓ ም ስርጭት

ኡም ፈራሀን ሸምስ «ፍትህ ለሀገሬ ወጣት» ይላሉ። ባህረ አድሓኖም እንዴት መኪናቸውን እንደተዘረፉ ገልፀውልናል። ጥቁር አሚን እግር ኳስ ላይ አስተያየት አላቸው። ፋሲል የራዲዮ ትውስታ አላቸው። ሌሎቻችሁም መልዕክት ካላችሁ [email protected] የኢሜል አድራሻችን ነው። መልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን +49228429164995 ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም ቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉን ታገኙናላችሁ።
17.2.202413 Protokoll, 58 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማህደር የየካቲት 2 ቀን 2016 ዓ ም ስርጭት

መልዕክት ካላችሁ [email protected] የኢሜል አድራሻችን ነው። መልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን +49228429164995 ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም ቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉን ታገኙናላችሁ።
10.2.202415 Protokoll, 16 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማህደር ጥር 25 ቀን 2016 ዓ ም ስርጭት

መልኬ ገባያዉ ከአሶሳ አሁን በኛ ጊዜ . . ሲሉ ጥቁር አሚን ከ ደሴ ይነጋ ይሆን ወይ ይላሉ። ሀበሻዊ ከሱዳን« የእርስ በርስ ጦርነት አድማሱን እያሰፋ በመሆኑ እኛ ኢትዮጲያዊያን የችግሩ ሰለባ ሆነናል። ሲሉ የርዳታ ጥሪ ያቀርባሉ። እናንተም መልዕክት ካላችሁ [email protected] የኢሜል አድራሻችን ነው። መልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን ደግሞ በ +49-228-429-164995 ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም ቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉንም ታገኙናላችሁ።
3.2.202413 Protokoll, 3 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማህደር ጥር 18 ቀን 2016 ዓ ም ስርጭት

ጀማል ከበደ ከሳውዲ አረቢያ ጅዳ እስርቤት ድምፅ ሁኑን ይላሉ። ጥቁር አሚን ከ ደሴ ለሁለት የዝግጅታችን ተከታታይ እና ተሳታፊዎች ግጥም ገጥመዋል። «ቅድማያ ለሰው ልጆች የመኖር ሕልውና» የሚሉት ደግሞ መቶ አለቃ ውቤ ታሪኩ ናቸው።
27.1.202412 Protokoll, 20 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማህደር ጥር 11 ቀን 2016 ዓ ም ስርጭት

እንደ መስቀል እና ጥምቀት ያሉ በአደባባይ የሚከበሩ በዓላትን ለምን ፋሲል እንደሚወዱ በዛሬው ዝግጅታችን ገልፀውልናል። "ሐበሻ ተፈጥሮ ሰው ሆኖ ከመኖር ምነው ችግኝ ሆኜ አውሮፓ ብፈጠር" የሚሉት ደግሞ የደሴው ጥቁር አሚን ናቸው። መቶ አለቃ ውቤ ከሀረር የእሳቸው ጊዜ ትውልድ ምን ያህል ለባህር በር መጠበቅ ይጨነቅ እንደነበር ይዘረዝራሉ።
20.1.202412 Protokoll, 41 Sekunden
Episode Artwork

የጥር 4 ቀን 2016 የአድማጮች ማሕደር መሰናዶ

13.1.202414 Protokoll, 55 Sekunden
Episode Artwork

የታህሳስ 27 ቀን 2016 ዓ/ም የአድማጮች ማህደር ዝግጅት

6.1.202415 Protokoll, 54 Sekunden
Episode Artwork

የታህሳስ 13 ቀን 2016 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት

መልኬ ገባያዉ ከአሶሳ የፃፉት መልዕክት ርዕስ ሕልም እልም ይላሉ። ምን አልመው ይሆን? መቶ አለቃ ውቤ ከሀረር «በአገራችን ለደረሰው ሁለንታናዊ ቀውስ የኃይል አማራጭ ብቸኛው አማራጭ አይደለም» ይላሉ። አድማጮች የመልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን +49-228-429-164995 ነው። ልትፅፉልን ከፈለጋችሁ አድራሻችን Deutsche Welle Amharic Service 53110 Bonn Germany ። የኢሜል አድራሻችን [email protected] ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም በቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ልትፅፉልን ወይም የድምፅ መልዕክት ልትልኩልን ትችላላችሁ።
23.12.202315 Protokoll, 41 Sekunden
Episode Artwork

የታህሳስ 6 ቀን 2016 ዓም የአድማጮች ማህደር ስርጭት

16.12.202315 Protokoll, 8 Sekunden
Episode Artwork

የሕዳር 29 ቀን 2016 ዓ.ም የአድማጮች ማሕደር

9.12.202315 Protokoll
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

2.12.202315 Protokoll, 8 Sekunden
Episode Artwork

የህዳር 15 ቀን 2016 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት

25.11.202315 Protokoll
Episode Artwork

የህዳር 8 ቀን 2016 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት

18.11.202315 Protokoll, 8 Sekunden
Episode Artwork

የህዳር 1 ቀን 2016 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት

11.11.202315 Protokoll, 6 Sekunden
Episode Artwork

የጥቅምት 24 ቀን 2016 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት

4.11.202314 Protokoll, 53 Sekunden
Episode Artwork

የጥቅምት 17 ቀን 2016 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት

28.10.202316 Protokoll, 4 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

21.10.202315 Protokoll, 57 Sekunden
Episode Artwork

አድማጮች ማህደር ዝግጅት

7.10.202316 Protokoll, 41 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማህደር

የመስከረም 19 ቀን 2016 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት
30.9.202315 Protokoll, 58 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማህደር

የመስከረም 12 ቀን 2016 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት
23.9.202315 Protokoll, 1 Sekunde
Episode Artwork

የመስከረም 5 ቀን 2016 ዓ.ም ከአድማጮች ማህደር

ከአድማጮች ማህደር
16.9.202318 Protokoll, 58 Sekunden
Episode Artwork

ከአድማጮች ማህደር

አዲሱን አመት በተመለከተ ከተላፉ የመንግስት ባለስልጣናት መልዕክቶች ላይ ተንተርሰው የተሰነዘሩ አስተያየቶች, ፓስፖርት ለማደስና ለማውጣት ጉቦ ስለመጠየቁና እና በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ላይ አተኩረው ሰሞኑ ከደረሱን መልእክች የተወሰኑትን ቀርበዋል።
16.9.202318 Protokoll, 58 Sekunden
Episode Artwork

ዘመን በዘመን ሲተካ ቀሪዉ ታሪክ ነዉ

11.9.202314 Protokoll, 42 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር ዝግጅት

9.9.202314 Protokoll, 50 Sekunden
Episode Artwork

የነሐሴ 27 ቀን 2015 ዓ.ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት

2.9.202312 Protokoll, 37 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማኅደር ዝግጅት

26.8.202312 Protokoll, 51 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

19.8.202313 Protokoll, 11 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

5.8.202313 Protokoll, 57 Sekunden
Episode Artwork

የሐምሌ 22 ቀን 2015 ዓ.ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት

29.7.202313 Protokoll, 2 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማኅደር

15.7.202314 Protokoll, 4 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማህደር ዝግጅት

8.7.202315 Protokoll, 25 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

17.6.202312 Protokoll, 40 Sekunden
Episode Artwork

የሰኔ 3 ቀን 2015 ዓ.ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት

10.6.202314 Protokoll
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

27.5.202314 Protokoll, 55 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

20.5.202315 Protokoll
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

13.5.202314 Protokoll, 6 Sekunden
Episode Artwork

የሚያዝያ 28 ቀን 2015 ዓ/ም የአድማጮች ማህደር ዝግጅት

6.5.202314 Protokoll, 27 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

29.4.202314 Protokoll, 59 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማህደር

15.4.202314 Protokoll, 14 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

8.4.202314 Protokoll, 11 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

1.4.202315 Protokoll
Episode Artwork

የአድማጮች ማህደር የመጋቢት 16 ቀን 2015 ዓ ም ስርጭት

25.3.202315 Protokoll, 6 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማህደር

18.3.202315 Protokoll, 17 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማህደር

የአድማጮች ማህደር
11.3.202314 Protokoll, 59 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማኅደር

4.3.202315 Protokoll, 12 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

25.2.202313 Protokoll, 56 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

4.2.202314 Protokoll, 59 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማኅደር

28.1.202314 Protokoll, 39 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማኅደር

21.1.202314 Protokoll, 30 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማኅደር

14.1.202314 Protokoll, 24 Sekunden
Episode Artwork

የታሕሳስ 22 ቀን 2015 ዓ.ም ከአድማጮች ማሕደር

31.12.202215 Protokoll, 48 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማኅደር

17.12.202215 Protokoll, 2 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማኅደር

10.12.202211 Protokoll, 51 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማኅደር

26.11.202215 Protokoll
Episode Artwork

የአድማጮች ማኅደር

19.11.202215 Protokoll, 28 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማኅደር

12.11.202215 Protokoll, 7 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማኅደር

5.11.202215 Protokoll, 5 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማኅደር

29.10.202215 Protokoll, 38 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማኅደር

22.10.202215 Protokoll, 13 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

15.10.202215 Protokoll, 23 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማኅደር

1.10.202215 Protokoll
Episode Artwork

የአድማጮች ማህደር

የመስከረም 14 ቀን 2015 ዓ.ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት
24.9.202215 Protokoll, 1 Sekunde
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

17.9.202215 Protokoll, 9 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

3.9.202214 Protokoll, 41 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

20.8.202214 Protokoll, 25 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማህደር

የአድማጮች ማህደር ነሐሴ 7 ቀን 2014 ዓ/ም ስርጭት
13.8.202215 Protokoll, 2 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማህደር

የሐምሌ 30 ቀን 2014 ዓ.ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት
6.8.202215 Protokoll
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

30.7.202215 Protokoll, 14 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

23.7.202214 Protokoll, 41 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማኅደር

16.7.202214 Protokoll, 16 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማህደር

9.7.202215 Protokoll, 16 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

2.7.202215 Protokoll, 31 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

25.6.202215 Protokoll, 25 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር የሰኔ ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ ም ስርጭት

18.6.202215 Protokoll
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

11.6.202215 Protokoll, 25 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር ግንቦት 27 ቀን 2014 ዓ ም ስርጭት

4.6.202215 Protokoll, 15 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

28.5.202215 Protokoll, 36 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር ግንቦት 13 ቀን 2014 ዓ ም ስርጭት

21.5.202215 Protokoll, 34 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

14.5.202215 Protokoll
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

7.5.202215 Protokoll, 29 Sekunden
Episode Artwork

የሚያዝያ 22 ቀን 2014 የአድማጮች ማሕደር ዝግጅት

30.4.202215 Protokoll, 17 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

የሚያዚያ 15 ቀን 2014 ዓ ም የአድማጮች ማሕደር ዝግጅት
23.4.202215 Protokoll, 29 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

16.4.202215 Protokoll, 12 Sekunden
Episode Artwork

የትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች

የሚያዚያ 1 ቀን 2014 ዓም ትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
9.4.202217 Protokoll, 19 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማህደር

የሚያዚያ 1 ቀን 2014 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት
9.4.202215 Protokoll, 27 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማህደር

2.4.202215 Protokoll, 28 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማሕደር

26.3.202215 Protokoll, 27 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማህደር

የመጋቢት 10 ቀን 2014 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት
19.3.202214 Protokoll, 53 Sekunden
Episode Artwork

የአድማጮች ማህደር

የመጋቢት 3 ቀን 2014 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት
12.3.202215 Protokoll
Episode Artwork

የአድማጮች ማህደር

የየካቲት 26 ቀን 2014 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት
5.3.202214 Protokoll, 41 Sekunden