መዝናኛ፦ የካፋ ቱባ ባህላዊ ሙዚቃዎች ወዴት ናቸው?
5.6.2022 • 10 Protokoll, 26 Sekunden ካፋዎች አራት አይነት ባህላዊ የሙዚቃ ስልቶች አሏቸው ። በደስታ እና በበዓላት ቀናት የሚዜሙ፣ በጋራ ስራ ወይም ደቦ ወቅት የሚዜሙ ፣ በለቅሶ ወይም የሀዘን ወቅት የሚዜሙ ፣ እንዲሁም በአካባቢው ከተፈጥሯዊ ስረዓት ውጪ አዲስ ክስተት ሲፈጠር ሴቶች ከመንደር መንደር እየተቀባበሉ የሚያዜሟቸው ናቸው ።
5.6.2022 • 10 Protokoll, 26 Sekunden ኢትዮ ፊልም የሚዘጋጀው ጉማ አዋርድ ባለፈው አመት ተሰርተው በተለያዩ የኢትዮጵያ ሲኒማ ቤቶች ለህዝብ እይታ የበቁ ፊልሞችን የሚያወዳድር ነው። በዘንድሮው የሽልማት መርሐ ግብር ቤተልሔም አካ ለወርቅ በእጇ እና በጀርባዋ ጽፋ የታየችው የሴት ልጅ ጥቃት ይቁም የሚል መልዕክት የብዙሃንን ቀልብ የሳበ ነበር።
22.5.2022 • 10 Protokoll, 28 Sekunden 22.5.2022 • 10 Protokoll, 28 Sekunden የስእልና ቅርጻቅርጽ ባለሞያ ምሕረት ዳዊት
ከ1983 ጀምሮ የተለያዩ ስእሎችን በመሳል በቡድንና በተናጥል ወደ 40 የሚጠጉ የሥእል ትርኢቶችን ማቅረቧን የገለጸችልን ምሕረት ከተመልካቾችም የእደጊ ተመንደጊ አድናቆት ማግኘቷንና ይህም ለስራዋ ብርታት እንደሰጣት አጫውታናለች።
15.5.2022 • 9 Protokoll, 50 Sekunden የስእልና ቅርጻቅርጽ ባለሞያ ምሕረት ዳዊት
ከ1983 ጀም ሮ የተለያዩ ስእሎችን በመሳል በቡድንና በተናጥል ወደ 40 የሚጠጉ የሥእል ትርኢቶችን ማቅረቧን የገለጸችልን ምሕረት ከተመልካቾችም የእደጊ ተመንደጊ አድናቆት ማግኘቷንና ይህም ለስራዋ ብርታት እንደሰጣት አጫውታናለች።
15.5.2022 • 9 Protokoll, 50 Sekunden 1.5.2022 • 9 Protokoll, 3 Sekunden ሜድ ኢን ቻይና፣ ታሰጨርሺኛለሽ፣ እሾሃማ ፍቅር፣ ላገባ ነው የሚሉ ፊልሞቸ በአብዛኛው የጥበብ ታዳሚ የሚታወቁ ናቸው። በእነዚህና ሌሎች ሰራዎቸ በደራሲነት ዳይሬክተርነተና በፊ ልም ሰሪነት እንዲሁም በመጽሐፍና ግጥም ደራሲነት እያገለገለ ነው አርቲስት ሃብታሙ ማሞ
1.5.2022 • 9 Protokoll, 3 Sekunden ሁ ለገቡ የስነ ጥበብ ሰው ምንይችል እንግዳ የህይወት ተሞክሮ
17.4.2022 • 11 Protokoll, 10 Sekunden ድምጻዊ ፣ ጸሐፊና ጋዜጠኛው ምንይችል እንግዳ
ምንይችል እንግዳ ይባላል፣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቲያትሪካል አርትስ የመጀመሪያ ዲግሪ፣ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ደግሞ በሶሻል ሳይንስ 2ኛ ዲግሪውን ይዟል፡፡ አሁን በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋዜጠኛ ነው፡፡ ምንይችል ዘፋኝና ፀሐፊም ነው፣ በአገውኛ ቋንቋ የዘፈን ግጥሞችን ለዘፋኞች ይሰጣል፣ እሱም ይዘፍናል፡፡
17.4.2022 • 11 Protokoll, 10 Sekunden እንደገና የሚቀናበሩ ሙዚቃዎች በኢንደ ስትሪው ውስጥ ያላቸው አንድምታ
ሙዚቃ በኢትዮጵያ በትውልድ ቅብብሎሽ ሂደት እያለፈ ዛሬን ደርሷል። በየትውልዱ ዘመን ተሻጋሪ የሙዚቃ ስራዎች ተሰርተው ለአድማጭ ተመልካቹ ደርሰዋል። የዚያኑ ያህል ከግለሰቦች ድካም ሳይዘል በአንድ ወቅት ተደምጠው በሆነ አጋጣሚ ካልሆነ በቀር ከአድማጭ ተመልካቹ ጆሮና አይን ርቀው የቀሩ የሙዚቃ ስራዎች ተጠቃሾች ናቸው ።
10.4.2022 • 11 Protokoll, 43 Sekunden እንደገና የሚቀናበሩ ሙዚቃዎች በኢንደስትሪው ውስጥ ያላቸው አንድምታ
አሁን አሁን በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ እንደገና በሚሰሩ ወይም በእንግሊዘኛው ሪሚክስ በሚደረጉ እንዲሁም በከቨር የተሰሩ አዳዲስ የነጠላ ዜማዎች በስፋት እየተለቀቁ ይገኛሉ። የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በተለያዩ አማራጮች መምጣታቸው ደግሞ የሙዚቃ ስራዎች በቀላሉ አድማጭ ተመልካች ጋር እንዲደርሱ ከማስቻሉም ባለፈ የገቢ ምንጭ እየሆነ ነው።
3.4.2022 • 10 Protokoll, 34 Sekunden ማጀቴ፤ የኒና ግርማ አዲሱ የሙዚቃ አልበም
27.3.2022 • 11 Protokoll, 37 Sekunden አምስተኛው የኦዳ አዋርድ የዕድሜ ልክ ተሸላሚዎችን አካቶ ተከናውኗል
13.3.2022 • 10 Protokoll, 23 Sekunden አምስተኛው የኦዳ አዋርድ እነማንን ሸለመ?
በዘንድሮው የኦዳ ሽልማት ስነ ስረዓት በሙዚቃ ፣ ፊልም እና የስነ ጽሁፍ ዘውጎች ከ60 በላይ አርቲስቶች በዕጩነት መቅረባቸው በአዘጋጆቹ ተገልጿል። በ20 የተለያዩ ዘርፎች ሽልማቱ የተዘጋጀ ሲሆን ለሙዚቃ ስምንት የሽልማት ዘርፎች ፣ ለፊልም ሰባት የሽልማት ዘርፎች እንዲሁም ለስነ ጽሁፍ ሁለት የሽልማት ዘርፎች አሸናፊዎች ተለይተዋል።
13.3.2022 • 10 Protokoll, 23 Sekunden 20.2.2022 • 20 Protokoll, 30 Sekunden ድምጻዊ እና የመብት ተሟጋቹ ኑሆ ጎበና ሲዘከር
ለዛ ባላቸው እና ወኔ ቀስቃሽ ሙዚቃዎቹ ተወዳጅነትን ያተረፈው ገና በለጋ የወጣትነት ዕድሜው ነበር ። ለዚያውም አማራጭ የመገናኛ ብዙኃን ባልነበረበት እና የሙዚቃ ኢንዱስትሪው ገና ባልተስፋፋበት የንጉሱ ዘመን። ለኦሮሞ ህዝብ መብት መከበር «ከንጉሱ ዘመን ጀምሮ የሙዚቃ ተሰጥዖውን ተጠቅሞ መታገሉን » የሙያ አጋሮቹ ይመሰክሩለታል።
23.1.2022 • 10 Protokoll, 58 Sekunden ከደራሲ ምህረት አዳል ጊቢ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ
26.12.2021 • 9 Protokoll, 36 Sekunden ከደራሲ ምህረት አዳልጊቢ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ
ትውልድ እና እድገቷ አዲስ አበባ የሆነችው ወጣት ደራሲ ምህረት አዳልጊቢ ከህጻንነቷ ጊዜ ጀምሮ የመጻፍ ልምድ አካብታለች። አሁን ላለችበት የደራሲነት ሙያ የእናትዋ አሻራ ትልቅ እንደሆነ ጭምር ትናገራለች። በእንግሊዘኛ ቋንቋ አራት መጻሕፍት ለኅትመት ያበቃችው ምህረት አዳልጊቢ የዛሬው የመዝናኛ መሰናዶ እንግዳ ነች።
26.12.2021 • 9 Protokoll, 36 Sekunden የድሬዳዋው ሲሳይ ዘለገሀሬ የግጥም ስራዎች
"ለፍቅራችሁ" ገጣሚ ሲሳይ ከስምንት አመት በፊት ያሳተመው የግጥም መፅሀፍ ርዕስ ነበር። የዚያን ጊዜው መፅሀፍ ከብዙዎች አስተዋውቆኛል የሚለው ሲሳይ ከዚያ በኃላ ግን መፅሀፍ ማሳተም ሀሳቡ ቢኖረውም በተለያየ ምክንያት ማሳተም አለመቻሉን አጫውቶናል።
19.12.2021 • 8 Protokoll, 9 Sekunden ዘርፈ ብዙ የጥበብ ባለሙያ ዋሲሁን አራጌ
በጋዜጠኝንት፣ የሙዚቃ ግጥም ደራሲነት በተንቀሳቃሽ ምስል የታግዙ የሙዚቃ አልበሞችን ዳይረክተርነትና አምራችነት እንዲሁም በግጥም፣ አጭር ወጎችና ረዥም ልቦለድ ድርሰት ይታወቃል። ዋሲሁን አራጌ።
12.12.2021 • 10 Protokoll, 8 Sekunden የድምጻዊ ወንድዬ አበበ የሙዚቃ ሕይወት እና ስራዎች
ትውልድ እና እድገቱ በቀድሞው የደቡብ ክልል ኮንታ ልዩ ወረዳ ፤ በአሁኑ የደቡብ ምዕራብ ህዝቦች ክልል ኮንታ ዞን እንደሆነ ይናገራል። የሙዚቃ ስራን ገና በለጋ እድሜው በተቀላቀለበት የወታደር ቤት መጀመሩን ይናገራል፤ ድምጻዊ ወንድዬ አበበ ወይም በቅጽል ስሙ ወንድዬ ኮንታ ። የዛሬው የመዝናኛ ዝግጅት እንግዳችን ነው።
28.11.2021 • 11 Protokoll, 12 Sekunden የአርቲስት መርጊቱ ወርቅነህ የሙዚቃ ህይወት እና ስራዎቿ
14.11.2021 • 11 Protokoll, 43 Sekunden ሰርከስ ደብረብርሃን በጀርመን ብሩል ከተማ
ከተመሠረተ ከ20 ዓመታት በላይ ያስቆጠረው የሰርከስ ደብረብርሃን ቡድን በአሁን ሰዓት አውሮፓ ውስጥ እየተዟዟረ ትርዒት በማቅረብ ላይ ይገኛል። በኮሮና ምክንያት ሰባት የቡድኑ አባላትን ብቻ ይዞ የተጓዘው ሰርከስ ደብረብርሃን ሰሞኑን በዚህ በጀርመን የተለያዩ ከተሞች ተዟዙሮ ብቃቱን ያሳየበት ብቻ ሳይሆን የባህል ልውውጥም ያደረገበት ነበር።
7.11.2021 • 10 Protokoll, 30 Sekunden ሰርከስ ደብረብርሃን በጀርመን ብሩል ከተማ
ከተመሠረተ ከ20 ዓመታት በላይ ያስቆጠረው የሰርከስ ደብረብርሃን ቡድን በአሁን ሰዓት አውሮፓ ውስጥ እየተዟዟረ ትርዒት በማቅረብ ላይ ይገኛል። በኮሮና ምክንያት ሰባት የቡድኑ አባላትን ብቻ ይዞ የተጓዘው ሰርከስ ደብረብርሃን ሰሞኑን በዚህ በጀርመን የተለያዩ ከተሞች ተዟዙሮ ብቃቱን ያሳየበት ብቻ ሳይሆን የባህል ልውውጥም ያደረገበት ነበር።
7.11.2021 • 10 Protokoll, 30 Sekunden ማኅበራዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ተነስተውበታል
17.10.2021 • 11 Protokoll, 51 Sekunden «ከሁሉ ነገር ሀገሬ ትቀድምብኛለች»ድምፃዊት ራሄል ጌቱ
10.10.2021 • 11 Protokoll, 13 Sekunden የኢትዮጵያ ዘመናዊ ቴያትር መቶ ዓመት በሰሜን አሜሪካ ተከበረ
የኢትዮጵያ ዘመናዊ ቴያትር መቶ ዓመት ሞላው::የሃገር ቤቱን ክብረ በዓል ተከትሎ ካናዳን ጨምሮ በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የቴያትር ባለሙያዎች የኢትዮጵያ ዘመናዊ ቴያትር የተጀመረበትን መቶኛ ዓመት በዋሽንግተን ዲሲ አክብረዋል:: ይኸው ልዩ ክብረ በኃል የተካሄደው ሲልቨርስፕሪንግ ሜሪላንድ በሚገኘው ሞንቶጎመሪ ኮሌጅ የቴያትር ማዕከል ውስጥ ነበር::
3.10.2021 • 9 Protokoll, 6 Sekunden የኢትዮጵያ ዘመናዊ ቴያትር መቶ ዓመት በሰሜን አሜሪካ ተከበረ
3.10.2021 • 9 Protokoll, 6 Sekunden ኢትዮጵያዊው ኤልቪስ ፕሪስሊ፤ አለማየሁ እሸቴ ሲታወስ
ኢትዮጵያዊው ኤልቪስ ፕሪስሊ፤ አለማየሁ እሸቴ ሲታወስ
5.9.2021 • 10 Protokoll, 22 Sekunden መዝናኛ፦ የኢትዮጵያውያን የኪነ-ጥበብ ማኅበር በሰሜን አሜሪካ
8.8.2021 • 9 Protokoll, 59 Sekunden ከጋዜጠኛ ሰለሞን ታምሩ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ
ሰለሞን ታምሩ በአካል ጉዳተኞች ላይ ያተኮሩ መሰናዶዎች የሚሰራ ጋዜጠኛ ነው። አዲስ አበባ ተወልዶ ያደገው ሰለሞን እስከ ዘጠነኛ ክፍል ድረስ ማየት ይችል ነበር። የአይን ብርሀኑን ካጣ በኋላ በቤት ውስጥ ለመቀመጥ ሲገደድ ራዲዮ ማዳመጥ ያዘወትር የነበረው ሰለሞን በአካል ጉዳት ላይ በቂ ትኩረት ባለመሰጠቱ በእልህ ጋዜጠኝነትን እንደጀመረ ተናግሯል
1.8.2021 • 10 Protokoll, 31 Sekunden ከጋዜጠኛ ሰለሞን ታምሩ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ
1.8.2021 • 10 Protokoll, 31 Sekunden የአንጋፋዋ ጋዜጠኛ ኢሌኒ መኩርያ ሕይወት እና ስራዎቻቸው
25.7.2021 • 11 Protokoll, 33 Sekunden የባጃጅ ሾፌሯ ወ/ሮ የሕይወት ተሞክሮ ምን ይናገራል?
ወ/ሮ መድኃኒት ተሾመ በአዲስ አበባ ከተማ የባለሶስት እግር ታክሲ ሾፌር ናቸው። ከኮሌጅ መመረቃቸውን የሚናገሩት ወ/ሮ መድኃኒት ስራ ከመጠበቅ ስራ ፈጥሮ ህይወትን ማሸነፍ ይቻላል ባይ ናቸው። ከታክሲዋ በሚያገኙት ገቢ ቤተሰባቸውን ያስተዳድራሉ።
18.7.2021 • 9 Protokoll, 56 Sekunden የባለሶስት እግር ታክሲ ሾፌር ወ/ሮ የሕይወት ልምድ
ወ/ሮ መድኃኒት ተሾመ በአዲስ አበባ ከተማ የባለሶስት እግር ታክሲ ሾፌር ናቸው። ከኮሌጅ መመረቃቸውን የሚናገሩት ወ/ሮ መድኃኒት ስራ ከመጠበቅ ስራ ፈጥሮ ህይወትን ማሸነፍ ይቻላል ባይ ናቸው። ከታክሲዋ በሚያገኙት ገቢ ቤተሰባቸውን ያስተዳድራሉ።
18.7.2021 • 9 Protokoll, 56 Sekunden የአርቲስት ሓጫሉ ሁንዴሳ ሶስተኛ አልበምና ሙት ዓመት
4.7.2021 • 11 Protokoll, 50 Sekunden የአርቲስት ሓጫሉ ሁንዴሳ በሙት ዓመቱ ሶስተኛ አልበሙ
እውቁ የኦሮምኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ አርቲስት ሓጫሉ ሁንዴሳ ከተገደለ ድፍን አንድ ዓመት አለፈው። አርቲስቱ እየሰራበት የነበረው ሶስተኛ አልበሙ ተጠናቆ ባለፈው ሰኞ ሰኔ 21 ቀን 2013 ዓ.ም. ከሙት ዓመቱ አንድ ቀን ቀድሞ ተለቋል፡
4.7.2021 • 11 Protokoll, 50 Sekunden 13.6.2021 • 10 Protokoll, 17 Sekunden ድምፃዊት ዘቢባ ግርማ በ2011 ዓ/ም «ገራገር»፣ በ2012 ዓ/ም መጨረሻ ደግሞ «ያማል ቅኔው» የተሰኙ ሁለት ተወዳጅ ነጠላ ዜማዎቿን ለአድማጭ ጀሮ አድርሳ አድናቆት ተችሯታል። በቅርቡ በተካሄደው 11ኛው አዲስ ሚዩዚክ የኪነ ጥበብ ሽልማትም ገራገር በተሰኘው ዜማዋ በምርጥ ነጠላ ዜማ የ2013 ዓ/ም ተሸላሚ ሆናለች።
6.6.2021 • 10 Protokoll, 32 Sekunden ድምፃዊት ዘቢባ ግርማ በ2011 ዓ/ም «ገራገር»፣ በ2012 ዓ/ም መጨረሻ ደግሞ «ያማል ቅኔው» የተሰኙ ሁለት ተወዳጅ ነጠላ ዜማዎቿን ለአድማጭ ጀሮ አድርሳ አድናቆት ተችሯታል። በቅርቡ በተካሄደው 11ኛው አዲስ ሚዩዚክ የኪነ ጥበብ ሽልማትም ገራገር በተሰኘው ዜማዋ በምርጥ ነጠላ ዜማ የ2013 ዓ/ም ተሸላሚ ሆናለች።
6.6.2021 • 10 Protokoll, 32 Sekunden «የወጎቼ ዓላማ ሁሉም ራሱን እንዲመለከት ነው»
የእፀገነት ሽሙጥ ቀመስ የመድረክ ወጎች
30.5.2021 • 15 Protokoll, 48 Sekunden መምህርትና የጥበብ ሰው እፀገነት ከበደ በተለያዩ መድረኮች በምታቀርባቸው ሽሙጥ ቀመስ ወጎቿ ትታወቃለች። በሰራዎቿ ከታዳሚው ዘንድ የምታገኘው አድናቆት ከፍተኛ ቢሆንም የሚተቿት እንዳሉም ትናገራለች። እንደ እፀገነት የፅሁፎቿ ዓላማ ሁሉም ወደራሱ እንዲመለከት ቢሆንም፤ የራሱን ትርጉም ሰጥቶ መልዕክቱን ለአንድ ለ ተወሰነ አካል የሚገፋ ታዳሚ ብዙ ነው።
30.5.2021 • 15 Protokoll, 48 Sekunden 23.5.2021 • 10 Protokoll, 23 Sekunden በመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን የኢድ አልፈጥር በዓል አንድ ሳምንት አልፎ በሀረሪ ብሄረሰብ ዘንድ የሚከበረው የሸዋል ኢድ በዓል ለሀረር በተለይም በዓሉ ምሽት ለሚከበረበት የጀጎል አካባቢ ድምቀት ነው፡፡ በዓሉ በተለይ ወጣቶች ውሀ አጣጭ የሚመረርጡበት፣ የተፈላለጉ የሚተጫጩበት መሆኑ ትዕይንቱን ያማረ ያደርገዋል
23.5.2021 • 10 Protokoll, 23 Sekunden ´´የከተማው መናኝ´´ ኤልያስ መልካ ሕይወት
ሰሞኑን በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው አንጋፋው የሙዚቃ ደራሲ እና አቀናባሪ ኤልያስ መልካ ህይወት ላይ ያተኮረ መጽሐፍ ታትሞ ለንባብ በቅቷል። በመጽሐፉ የሙዛቃ አቀናባሪ እና ደራሲ ኤልያስ መልካ በሙዚቃ ህይወቱ ያለፈባቸውን ውጣ ውረዶች መተረካቸውን የመጽሐፉ ደራሲ ይነገር ጌታቸው ገልጿል።
17.5.2021 • 10 Protokoll, 13 Sekunden "ፍትሕ" ወይም "A Fire within" ዘጋቢ ፊልም
9.5.2021 • 6 Protokoll, 51 Sekunden «የደቡብ የሙዚቃ እና የስነጽሁፍ ሰው» ወንድሙ ከበደ
የደቡብ ክልል ካፈ ራቸው እና ስማቸው ጎልቶ ከሚነሳ የሙዚቃ እና ስነጽሁፍ ሰዎች አንዱ ነው ። ከሙዚቃ እና የስነጽሁፍ ስራዎቹ በተጨማሪ ጥሩ የባህል አምባሳደር ነው ይሉታል። «ዳውሮ ባና » የሚታወቅበት ነጠላ ዜማው ነው። ከተወለደበት ማሕበረሰብ አልፎ ስም እና ዝናን አትርፏል።
2.5.2021 • 12 Protokoll, 24 Sekunden መዝናኛ፦ ወንድሙ ከበደ «ዳውሮ ባና» እና የሙዚቃ ስራዎቹ
2.5.2021 • 12 Protokoll, 24 Sekunden የአርቲስት ቤዛ ታደሰ የሙዚቃ ሕይወት እና ስራዎች
ቤዛ ታደሰ ተወልዳ ያደገችው በአዲስ አበባ ከተማ ሳር ቤት አካባቢ ነው ።ሙዚቃን አንድ ብላ የጀመረችው ደግሞ በከተማዋ ከፍተኛ 3 ተብሎ ይታወቅ በነበረ የኪነት ቡድን ውስጥ ነበር። በብሔራዊ ቴያትር እና ራስ ቴያትር ቤቶች ባሉ ዘመናዊ የሙዚቃ ባንዶች ውስጥ በድምጻዊነት አገልግላለች። በርካታ የሙዚቃ ባንዶችንም በቡድን ኃላፊነት መርታለች ።
25.4.2021 • 12 Protokoll, 17 Sekunden