አዉሮጳና ጀርመን፣ 2024 የምርጫ ዓመት
5/14/2024 • 11 minutes, 33 seconds አወዛጋቢው የብሪታንያ ተገን ጠያቂዎችን ወደ ሩዋንዳ የመላክ ውሳኔ
ከሀገር ውስጥ ተቃውሞም ድጋፍም የሚሰነዘርበት ስደተኞችን ወደ ሩዋንዳ መላክ የሚያስችለው የብሪታንያ ሕግ ከዓለም አቀፍ የመብት ተከራካሪ እንዲሁም የስደተኞች መርጃ ድርጅቶች ብርቱ ተቃውሞ ተሰንዝሮበታል። የዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የብሪታንያ ቅርንጫፍ ሃላፊ ሳሻ ዴሽሙክ ሕጉ ሁለት ስህተቶች አሉት ይላሉ ።
4/30/2024 • 11 minutes, 6 seconds አወዛጋቢው የብሪታንያ ተገን ጠያቂዎችን ወደ ሩዋንዳ የመላክ ውሳኔ
4/30/2024 • 11 minutes, 6 seconds ጀርመን ለእስራኤል የምትሰጠው ድጋፍ ያስከተለባት ክስና ተቃውሞ
4/23/2024 • 11 minutes, 58 seconds ጀርመን ለእስራኤል የምትሰጠው ድጋፍ ያስከተለባት ክስና ተቃውሞ
በዚህ ዓመት ከጥር እስከ ሚያዚያ እስራኤል ከጀርመን የገዛችው የጦር መሣሪያ 326.5 ሚሊዮን ዩሮ የወጣበት ነው።ይህም በ2022 ለጦር መሳሪያ ከወጣችው 32 ሚሊዮን ዩሮ በአስር እጅ ይበልጣል። በግዥው ከተካተቱ ውስጥ 20.1 ሚሊዮን ብር የወጣባቸው ፀረ-ታንክ መሣሪያዎች እና የአውቶማቲክና የመለስተኛ አውቶማቲክ ጠመንጃ ጥይቶች ይገኙበታል።
4/23/2024 • 11 minutes, 58 seconds ፑቲን ቢቃወሙም ኔቶ መስፋፋቱን በመቀጠል ለቀድሞዎቹ የሶቭየት ኅብረት ግዛቶች ጆርጅያና ዩክሬን የኔቶ አባል እንዲሆኑ ቃል ገባላቸው። ያኔ ግን ፑቲን ስልታቸውን ቀየሩ። በጆርጅያ ላይ ጥቃት በመሰንዘር የተወሰነውን የጆርጅያ መሬት ያዙ። በ2014 የዩክሬንዋን የክሪምያ ልሳነ ምድር ገነጠሉ።በ2022 ሩስያ በዩክሬን ላይ ጦርነት ከፈተች።
4/16/2024 • 12 minutes, 23 seconds የቱርክ አካባቢያዊ ምርጫ ውጤት አንድምታ
በቱርክ አካባቢያዊ ምርጫ ኢክረም ኤማሞግሉ የሚመሩት ተቃዋሚ ፓርቲ በትልልቆቹ የኢስታንቡል እና አንካራ ከተሞች አሸንፏል። ውጤቱ ለፕሬዝደንት ረቺብ ጠይብ ኤርዶኻን እና ፓርቲያቸው ትልቅ ሽንፈት ነው። ኤርዶኻን በተወለዱባት እና በከንቲባነት በመሯት ኢስታንቡል ፓርቲያቸው እንዲያሸንፍ የምርጫ ዘመቻውን መርተው የነበረ ቢሆንም ሳይሳካላቸው ቀርቷል።
4/2/2024 • 6 minutes, 24 seconds የቱርክ አካባቢያዊ ምርጫ ውጤት አንድምታ
በቱርክ አካባቢያዊ ምርጫ ኢክረም ኤማሞግሉ የሚመሩት ተቃዋሚ ፓርቲ በትልልቆቹ የኢስታንቡል እና አንካራ ከተሞች አሸንፏል። ውጤቱ ለፕሬዝደንት ረቺብ ጠይብ ኤርዶኻን እና ፓርቲያቸው ትልቅ ሽንፈት ነው። ኤርዶኻን በተወለዱባት እና በከንቲባነት በመሯት ኢስታንቡል ፓርቲያቸው እንዲያሸንፍ የምርጫ ዘመቻውን መርተው የነበረ ቢሆንም ሳይሳካላቸው ቀርቷል።
4/2/2024 • 6 minutes, 24 seconds ሰሎሞን ይትባረክ የፓሪሱ «ሬስቶራንት ምኒልክ» ባለቤት
አቶ ሰሎሞን የምግብ ቤታቸው መታወቅና የደንበኞች ቁጥር መጨመር ቢያስደስታቸውም ሥራ እንደጀመሩ ግን እጅግ የሚያሳስባቸው ነገር ነበር ።በተለይ ፈረንሳውያንም ሆኑ ሌሎች የውጭ ዜ ጎች ምናልባት ምግቡ ባይስማማቸው ችግር ያስከትልብኛል የሚል ስጋት ነበራቸው። ሆኖም እስካሁን ግን መጥፎ ነገር አልሰሙም ።
3/26/2024 • 11 minutes, 56 seconds አቶ ሰሎሞን ይትባረክ የፓሪሱ «ሬስቶራንት ምኒልክ» ባለቤት
3/26/2024 • 11 minutes, 56 seconds የአውሮጳ ኅብረት ለግብጽ የሰጠው የ7.4 ቢሊዮን ዩሮ ብድርና እርዳታ
3/20/2024 • 9 minutes, 25 seconds የአውሮጳ ኅብረት ለግብጽ የሰጠው የ7.4 ቢሊዮን ዩሮ ብድርና እርዳታ
3/19/2024 • 9 minutes, 35 seconds የአውሮጳ ኅብረት ለግብጽ የሰጠው የ7.4 ቢሊዮን ዩሮ ብድርና እርዳታ
የአውሮጳ ኅብረት ኮሚሽን ለግብጽ የ7.4 ቢሊዮን ዩሮ ብድርና እርዳታ ለመስጠት ተፈራርሟል።ከዚህ ብድርና እርዳታ ውስጥ የተወሰነው ወደ አውሮጳ የሚጎርፈውን ስደተኛ ለማስቆም የለመ ነው። ወደ አውሮጳ የሚካሄድ ስደትን ለማስቆም ሰብዓዊ መብቶችን ባለመክበር ከሚወቅሷት ከግብጽ ጋር ኅብረቱ የሚያደርገውን ትብብር የመብት ተሟጋቾች ይተቻሉ።
3/19/2024 • 9 minutes, 35 seconds በአውሮጳ በእጥፍ የጨመረው የጦር መሣሪያ ግዥ
3/12/2024 • 10 minutes, 33 seconds በአውሮጳ የስደተኞች ቁጥር መጨመር በአውሮጳ ኅብረት ምክር ቤት ምርጫ ላይ ሊያሳድር የሚችለው ተጽእኖ
የአውሮጳ ኅብረት ባለፈው ታኅሳስ ቀኝ ጽንፈኞች የመራጩን ድምጽ ለማግኘት አጀንዳ ለሚያደርጉት ሕገ-ወጥ ለሚሉት ስደት መፍትሄ ይሆናል ባሉት የስደት ሕግ ማሻሻያ ተስማምተዋል። ይሁንና በጉዳዩ ላይ በቅርቡ በተካሄደ የዳሰሳ ጥናት መሠረት በሰኔው የአውሮጳ ኅብረት ምክር ቤት ምርጫ ቀኝ ጽንፈኞች ከፍተኛ ድምጽ ያገኛሉ የሚል ስጋት አለ።
3/5/2024 • 10 minutes, 51 seconds የዩክሬን ስደተኞች አያያዝና የስራ ሁኔታ በጀርመንና በሌሎች የአውሮጳ ሀገራት
በተለያዩ የአውሮጳ ሀገራት ለዩክሬን ስደተኞች የሚደረገው አቀባበል ይለያያል። ከአንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሰላሳ ሺህ በላይ ዩክሬናውያንን ሀገርዋ ያስገባችው ጀርመን ስደተኞቹን በመንከባከብ ተወዳዳሪ የላትም ። መንግሥት ለዩክሬን ስደተኞች የሚወጣው ገንዘብ በቢሊዮኖች ዩሮ የሚቆጠር ነው።
2/27/2024 • 11 minutes, 39 seconds የዩክሬን ስደተኞች አያያዝና የስራ ሁኔታ በጀርመንና በሌሎች የአውሮጳ ሀገራት
2/27/2024 • 11 minutes, 39 seconds አንጋፋዋ የፋርማሲ ዶክተር ጠረፈወርቅ አሰግድ ሹቨ
ወደ ፈረንሳይ ከተመለሱ በኋላ በተመረቁበት ሞያ መሰማራት ቢፈልጉም 13 ዓመት በሙያቸው ባለመስራታቸው ሞኞታቸው ወዲያውኑ ሊሳካ አልቻለም። ግን ተስፋ ሳይቆርጡ በነጻ እያገለገሉ የስራ ልምድ አካባቱ።ያም ሆኖ በስራ ፍለጋ ወቅት ጥቁር በመሆናቸው ዘረኝነት በስራቸው ላይ ተጽእኖ ሊደርግ እንደሚችል ተነግሯቸው ነበር ። ይህ ግን አላስፈራቸውም።
2/20/2024 • 10 minutes, 33 seconds የፓሪስዋ ጠንካራ የፋርማሲ ዶክተር ጠረፈወርቅ አሰግድ ሹቨ
2/20/2024 • 10 minutes, 33 seconds የተሻሻለው የጀርመን የዜግነት አሰጣጥ ሕግ
2/6/2024 • 10 minutes, 22 seconds የተሻሻለው የጀርመን የዜግነት አሰጣጥ ሕግ
በአዲሱ ሕግ ግን የጀርመን ዜግነት ለማግኘት የውጭ ዜጎች የጀርመን ቆይታ ከስምንት ዓመት ወደ 5 ዓመት ዝቅ ብሏል።ጥምር ዜግነትንም ይፈቅዳል።የመኖሪያ ፈቃድ ካለውና አምስት ዓመት ጀርመን ከኖረ የውጭ ዜጋ የተወለደ ህጻን ወዲያውኑ የጀርመን ዜግነት ማግኘት ይችላል። በፍጥነት ከኅብረተሰቡ ጋር የተዋሀዱ የውጭ ዜጎች በ3 ዓመት ዜጋ መሆን ይችላሉ።
2/6/2024 • 10 minutes, 22 seconds በጀርመን በቀኝ ጽንፈኞች ላይ የተጠናከረው ተቃውሞ
ህዝብ በገፍ አደባባይ ወጥቶ መቃወም የጀመረው«ኮሬክቲቭ» የተባለው በምርመራ ጋዜጠኝነት ላይ የተሰማራው መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ባለፈው ኅዳር ፖስትዳም በተባለው ከተማ ተቃዋሚው አማራጭ ለጀርመን የተባለው ፓርቲ ከሌሎች ቀኝ ጽንፈኞች ጋር የውጭ ዝርያ ያላቸውን ሰዎች እንዴት ከጀርመን እንደሚያባርሩ በድብቅ የተነጋገሩበትን እቅድ ካጋለጠ በኋላ ነው።
1/23/2024 • 10 minutes, 42 seconds በጀርመን በቀኝ ጽንፈኞች ላይ የተጠናከረው ተቃውሞ
1/23/2024 • 10 minutes, 42 seconds በጋዛ እና ዩክሬይን ጉዳይ የመከሩት የአዉሮጳ ኅብረት የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች
ዩክሬንና የፍልስጤም ጉዳይ የአዉሮጳ ኅብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የአውሮጳውኑን 2024 አዲስ ዓመት ስራቸውን አሀዱ ብለው የጀመሩባቸው አጀንዳዎች ሆነዋል። ሚኒስትሮቹ ዩክሬንና ሩሲያን ጦርነትና የእስራኤልና ህማስ ጦርነቶችን ትኩረት ሰተው ተወይይተውባቸዋል።
1/23/2024 • 4 minutes, 32 seconds በህብረቱ የቤልጅየም ፕሬዚደንትነት እና ተግዳሮቶች ፤ የጀርመን ገበሬዎች ተቃውሞ
1/16/2024 • 7 minutes, 51 seconds የ2023 ዓ.ም. የጀርመንን የውጭ ፖሊሲ ቅኝትና በ2024 የሚጠበቀው
የዩክሬን ዋነኛ ደጋፊ አሜሪካን ጨምሮ ሌሎች ምዕራባውያን ሀገሮች ለዩክሬን ወታደራዊ እርዳታ የመስጠት ፍላጎታቸው ተዳክሟል።በዩክሬን ጦርነት የተሳለቸው የምዕራቡ ዓለም ህዝብ ፖለቲከኞች ጦርነቱን በጠረጴዛ ዙርያ በሚካሄድ ድርድር ለማብቃት እንዲያስቡ ግፊት እያደረጉ ነው። አንዳንድ ፖለቲከኞች ግን ድርድር እንዳይካሄድ ጦርነቱም እንዳይቆም ይፈልጋሉ።
1/2/2024 • 10 minutes, 46 seconds አዲሱ የአውሮጳ ኅብረት የስደተኞች አቀባበል ስምምነትና ተቃውሞው
ትልቅ መሠረታዊ ለውጥ የተባለው አዲሱ የአውሮጳ ኅብረት የጋራ የስደተኞች አቀባበል ስምምነት በራሱ በአውሮጳ ኅብረትና በኅብረቱ ምክርቤት ተወድሷል። ስምምነቱ በጥቅሉ 27 ቱ የኅብረቱ አባል ሀገራት ስደተኞችን የሚከፋፈሉበትን ስልት ፣ ተጨማሪ የስደተኞች ማቆያ ማዕከላትን ማዘጋጀትን፣ የተፋጠነ ጥረዛንና ሌሎች እቅዶችንም ያካትታል።
12/26/2023 • 10 minutes, 39 seconds አዲሱ የአውሮጳ ኅ ብረት የጋራ የስደተኞች አቀባበል ስምምነትና ተቃውሞው
12/26/2023 • 10 minutes, 39 seconds አውሮፓ ኅብረት የመስፋፋት ፖሊሲ ታሪክ እና ሒደት
ከ65 ዓመታት በፊት የአውሮፓ የኢኮኖሚ ማህበረሰብ ተብሎ በስድስት አገሮች የተመሰረተው የአውሮፓ ኅብረት የበለጠ የሚስፋፋበትን ውሳኔ የኅብረቱ መሪዎች ባለፈው ሣምንት አሳልፈዋል። ውሳኔው ዩክሬን እና ሞልዶቫ የኅብረቱ አባል ለመሆን የሚያስችላቸውን የመግቢያ ንግ ግር እንዲጀምሩ የፈቀደ ነው።
12/19/2023 • 8 minutes, 37 seconds አውሮፓ ኅብረት የመስፋፋት ፖሊሲ ታሪክ እና ሒደት
ከ65 ዓመታት በፊት የአውሮፓ የኢኮኖሚ ማህበረሰብ ተብሎ በስድስት አገሮች የተመሰረተው የአውሮፓ ኅብረት የበለጠ የሚስፋፋበትን ውሳኔ የኅብረቱ መሪዎች ባለፈው ሣምንት አሳልፈዋል። ውሳኔው ዩክሬን እና ሞልዶቫ የኅብረቱ አባል ለመሆን የሚያስችላቸውን የመግቢያ ንግግር እንዲጀምሩ የፈቀደ ነው።
12/19/2023 • 8 minutes, 37 seconds ምክር ቤት ያልተቀበለው የፈረንሳይ የስደተኞች ሕግ ማሻሻያ
12/12/2023 • 10 minutes, 15 seconds ምክር ቤት ያልተቀበለው የፈረንሳይ የስደተኞች ሕግ ማሻሻያ
መንግሥት ማሻሻያው ስደትን የመቆጣጠርና ስደተኞችም ከቀድሞው በተሻለ ከኅብረተሰቡ ጋር እንዲዋሀዱ የማድረግ ዓላማ አለው ይላል። ይሁንና የግራ አቋም አራማጅ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በማሻሻያው የተካተቱት እርምጃዎች ሲበዛ ጨቋኝ ናቸው ሲሉ ቀኞቹ ደግሞ ሕጉ ያን ያህል ጠንካራ አይደለም በማለት አጣጥለውታል።
12/12/2023 • 10 minutes, 15 seconds አይሁድ ህጻናት ከጀርመን ወደ ብሪታንያ የሸሹበት ጉዞ 85ተኛ ዓመት
ያኔ ከናዚ አምልጠው ብሪታንያ የገቡት አይሁዶች አሁን እድሜያቸው 90 ዓመት ወይም ከዚያ በላይ ነው።የዛሬ 85 ዓመት አይሁድ ህጻናት ወደ ብሪታንያ እንዲመጡ ሲደረግ የብሪታንያ መንግሥት ለምን ወላጆቻቸውንም አልወሰደም የሚሉ ጥያቄዎች በአሁኑ ጊዜ እየተነሱ ነው። የአብዛኛዎቹ ወላጆች በያኔዎቹ ብሔራዊ ሶሻሊስቶች ወይም ናዚዎች ተገድለዋል።
12/5/2023 • 11 minutes, 9 seconds አይሁድ ህጻናት ከጀርመን ወደ ብሪታንያ የሸሹበት ጉዞ 85 ተኛ ዓመት
12/5/2023 • 11 minutes, 9 seconds የሂትለር የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ 100ኛ ዓመት
የሂትለርደጋፊዎች ፣በአዳራሹ የነበሩትን ባለሥልጣናት በአንድ ክፍል ሰብስበው አሰሩ።ሂትለር ፣በርሊን ያለው መንግሥት ከስራ እንደተወገደ፣ በሚመጡት ቀናትም የባቫርያ ግዛት ዋና ከተማ ሙኒክን ነጻ ካወጡ በኋላ ወደ በርሊን እንደሚሄዱ ተናገረ። ያኔም የአንደኛው የዓለም ጦርነት የጀርመን ጀግና ጀነራል ሉድንዶርፍ ከሂትለር ጋር መቀላቀላቸውን አስታወቁ።
11/14/2023 • 10 minutes, 14 seconds የሂትለር የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ 100ኛ ዓመት
11/14/2023 • 10 minutes, 14 seconds የጀርመን መንግሥት እንደሚለው እስካለፈው መስከረም መጨረሻ ድረስ ከጀርመን መባረር ነበረባቸው የሚባሉ 255 ሺህ ሰዎች አሁን በሀገሪቱ ይገኛሉ።ከመካከላቸው 205 ሺሁ በጀርመንኛ ዱልዱንግ የሚባለው ጊዜያዊ የመኖሪያ ፈቃድ አላቸው። እነዚህ ተገን ጠያቂዎች ከጀርመን መባረር አለባቸው ቢባልም በሕጋዊ ምክንያቶች ግን ከሀገሪቱ እንዲወጡ አይገደዱም።
11/7/2023 • 10 minutes, 51 seconds በጀርመን ማመልከቻቸው ተቀባይነት ያላገኘ ተገን ጠያቂዎች እጣ ፈንታ
11/7/2023 • 10 minutes, 51 seconds በጀርመን መብታቸው የተነፈገው ሀገር አልባዎች
በብሪታንያ ባየርን የመሳሰሉ ባለሞያዎች የሀገር አልባዎቹን ታሪክ ያጠናሉ።በመጨረሻው የፍርድ ቤት ውሳኔ ላይም የባለሞያዎቹ ሃሳብ ይካተታል።በጀርመን ግን ውሳኔው የዳኞች ብቻ ነው። በጀርመን በአገር አልባነት ላይ ውሳኔ ለመስጠት ሕጋዊ ደረጃ ያላቸው ሂደቶች የሉም።ስልጣኑ የማዘጋጃ ቤቶች ባለስልጣናት ነው።በተለያዩ ግዛቶች የተለያዩ ውሳኔዎች ይሰጣሉ።
10/31/2023 • 8 minutes, 41 seconds በጀርመን መብታቸውን የተነፈጉት ሀገር አልባዎች
10/31/2023 • 8 minutes, 41 seconds ጀርመን የሚገኙ አይሁድ የደኅንነት ስጋት
ጀርመን ሀማስን ጨምሮ ሌሎች አሸባሪ ያለቻቸው ቡድኖች በጀርመን እንዳይንቀሳቀሱ ብታግድም፣ ለየሁዲዎች የምታደርገውን ጥበቃም ለማጠናከር ቃል ብትገባም፣ የሁዲዎች ግን አሁንም በሀገሪቱ የወደፊቱ እጣቸው ያሳስባቸዋል። አይሁዶች ከሺህ ዓመታት በላይ ያስቆጠረ ታሪክ ባላቸው በጀርመን ወደፊት መኖር መቻላቸውን እየተጠራጠሩ ነው ።
10/24/2023 • 10 minutes, 48 seconds «አይሁዶች በጀርመን ወደፊት መኖር መቻላቸውን እየተጠራጠሩ ነው»
10/24/2023 • 10 minutes, 48 seconds የተባባሰው የእስራኤል ሀማስ ጦርነትና የአውሮጳውያን አቋም
የአውሮጳ ኅብረት ትናንት የአሸባሪውን የሀማስ ጥቃት በጥድፊያ አውግዞ ለፍልስጤም ሊሰጥ ያቀደውን ከ700 ሚሊየን ዶላር በላይ የልማት እርዳታ መያዙን አሳውቆ ነበር ። ሆኖም ማምሻውን ውሳኔውን ሽሯል። የጀርመንን ጨምሮ የአውሮጳ ሀገራት ፖለቲከኞች ለፍልስጤም የሚሰጡት እርዳታ እንደገና ይታይ እያሉ ነው።
10/10/2023 • 11 minutes, 37 seconds የጀርመን ውህደት 33ተኛ ዓመትና የምሥራቅ ጀርመን ይዞታ
ውህደቱን በተመለከተ በቅርቡ ይፋ የተደረገ ዘገባ ግን አሁንም በምዕራብና በምሥራቅ ጀርመን ልዩነቶች መኖራቸውን ያመለክታል። ዘገባው ምሥራቅና ምዕራብ ጀርመንን አንድ ከሚያደርጓቸው ይልቅ የሚለያይዋቸው ያመዝናሉ ይላል። የጀርመን መንግሥት ደግሞ ውህደቱ ባለፉት 33 ዓመታት ብዙ አጥጋቢ ውጤቶችን ማስገኘቱን ይናገራል።
10/3/2023 • 10 minutes, 40 seconds የጀርመን ውህደት 33ተኛ ዓመትና የምሥራቅ ጀርመን ይዞታ
10/3/2023 • 10 minutes, 40 seconds ጀርመን የተመድ አባል ከሆነች 50 ዓመት ደፈነች
9/19/2023 • 9 minutes, 51 seconds ከዛሬ አርባ ዓመት አንስቶ ከጀርመን እንዲባረሩ ለተወሰነባቸው ስደተኞች ከለላ የምትሰጠው የጀርመን ቤተ ክርስቲያን
አልቱን ያኔ ሕይወቱን ማጥፋቱ መላ ጀርመንን በማስደንገጡ ትኩረት ይሳብ እንጂ እንባረራለን በሚል ስጋት በጀርመን ሕይወታቸውን ያጠፉ ስደተኞች ቁጥር ከ100 በላይ ይሆናል። የዛሬ 40 ዓመት አልቱን ከጀርመን እባረራለሁ በሚል ፍርሀት ሕይወቱን ካጠፋ በኋላ ጉዳዩ በጀርመን ማነጋገሩ ቀጠለ።በዚህ መሐል በርሊን የሚገኙ አንድ ካህን አንድ መላ ፈጠሩ።
9/5/2023 • 9 minutes, 15 seconds ከዛሬ አርባ ዓመት አንስቶ ከጀርመን እንዲባረሩ ለተወሰነባቸው ስደተኞች ከለላ የምትሰጠው የጀርመን ቤተ ክርስቲያን
9/5/2023 • 9 minutes, 15 seconds 8/29/2023 • 10 minutes, 25 seconds ሮቤል የኑሮ ደረጃው፣ ቋንቋው፣ ባህሉና ልምዱ ከሀገሩ ከኤርትራ ፍጹም ቢለይም ከጀርመን ባህል ጋር መቀላቀሉ ብዙም አላስቸገረኝም ይላል። ለዚህም ቋንቋ ሲማር ጓደኞቹ ይሰጡት የነበረውና እስካሁን የዘለቀው ድጋፍ ትልቅ አስተዋጽኦ ማድረጉን ተናግሯል። ከሰባት ዓመት በላይ ብሩል የሚኖረው ወጣቱ ሮቤል አሁን በቦን ከተማ በአውቶብስ ሾፌርነት ይሰራል።
8/29/2023 • 10 minutes, 25 seconds በጀርመን ብዝኃነት ውስጥ የአፍሪቃውያን ሞያተኞች ሚና
ዛሬ ዛሬ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ አፍሪቃውያን ስደተኞች እንደ ጀርመን ባሉ የአውሮጳ ሀገራት የላቀ ሞያ በሚጠይቁ ስራዎች ተሰማርተው መገኘታቸው እንግዳ አይደለም። ይልቅ በቁጥር እና ካሁን ቀደም ነጮች ብቻ ይታዩባቸው በነበሩ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውስጥ ጭምር ውክልና እስከማግኘትም ደርሰዋል።
8/22/2023 • 9 minutes, 15 seconds አፍሪቃውያን ጀርመናውያን በጀርመን እውቅና ለማግኘት የሚያደርጉት ትግል
በዘመኑ የተከበረና በጣም የታወቀ ሰው ለመሆን የበቃው ካሜሪናዊው ዲክ ልጆቹ ኤሪካና ዶሪስ የግል ትምሕርት ቤት ነው የሚማሩት። ናዚዎች ስልጣን ሲይዙ ለአፍሪቃውያን ጀርመናውያንን ባወጡት ዘረኛ መመሪያ ምክንያት ልጆቹ ከፍተኛ ትምሕርት መከታተል ተከለከሉ።ጎረቤቶቻቸው ቤተሰቡን መስደብ ጀመሩ።የአዳማኮ አያት የመማር ምኞታቸው ህልም ሆነ።
8/16/2023 • 10 minutes, 11 seconds በጀርመን አፍሪቃውያን ጀርመናውያን እውቅና ለማግኘት የሚያደርጉት ትግል
8/15/2023 • 10 minutes, 11 seconds የ«አማራጭ ለጀርመን» ፓርቲ መጠናከርና ስጋቱ
8/8/2023 • 10 minutes, 56 seconds የቀኝ ጽንፈኛው «አማራጭ ለጀርመን» ፓርቲ መጠናከርና ስጋቱ
በመጪው የጀርመን አጠቃላይ ምርጫ የሚወዳደር ዕጩ እንደሚሰይም ያሳወቀው AfD በአሁኑ ጉባኤው ቀድሞም የሚቃወመውን የአውሮጳ ኅብረት «የከሰረ ፕሮጀክት» ሲል አጣጥሎታል። «የአውሮጳ ኅብረት»ፍልሰትና የአየር ንብረት ለውጥን ጨምሮ በሁሉም አስፈላጊ በሚባሉ ጉዳዮች ላይ ሙሉ በሙሉ አልተሳካለትም ያለው ፓርቲው ዩሮ መገበያያ ገንዘብ መሆኑን ይቃወማል።
8/8/2023 • 10 minutes, 56 seconds ናርዶስ አበበ፤ሞዴል ቲክቶከርና በጎ አድራጊ
8/1/2023 • 10 minutes, 21 seconds የክብር ዶክተር ዘነቡ ኃይሉ ኢትዮጵያዊቷ የስደተኞች ተንከባካቢ በሀደርስፊልድ
7/25/2023 • 10 minutes, 50 seconds የአውሮጳ ኅብረት የፍልሰትና የጥገኝነት አሳጣጥ ፖሊሲ ማሻሻያ
6/13/2023 • 10 minutes, 53 seconds በግሪክ ባለፈው ዕሁድ የተደረገው ምርጫ በጠቅላይ ሚኒስተር ኪሪያኮ ሚትሶታኪስ የሚመራው የመሀል ቀኙ የአዲሱ ዴሞክርሲ ፓርቲ፤ ከተቃውሚው የግራው ሲሪዛ ፓርቲ በከፍተኛ ልዩነት አሸናፊ ሁኗል። ሆኖም ግን አሽናፊነቱ መንግስት ለመመስረት የሚያስችል አብላጫ የፓርላም ወንበር ያስገኘ ባለመሆኑ ዳግም ምርጫን የሚያስቀር አልሆነም።
5/24/2023 • 7 minutes, 41 seconds የአውሮጳ ሀገራት ምክር ቤት ተግባራትና የሪክያቪኩ ጉባኤ
የአውሮጳ ሀገራት ምክር ቤት በአውሮጳ ሰብዓዊ መብቶችንና ዴሞክራሲን ለማስጠበቅ የሕግ የበላይነት ንም ለማስከበር ለ74 ዓመታት ሲሰራ ቢቆይም የዩክሬን ሩስያ ጦርነት ዓመት ከ3 ወር እየተጠጋው ነው። ዛሬ ሪክያቪክ አይስላንድ ውስጥ የተጀመረው የአውሮጳ ሀገራት ምክር ቤት ጉባኤ ትኩረቶች አንዱ ይኽው ጦርነት ነው።
5/16/2023 • 10 minutes, 6 seconds የዶቼቬለ የ70 ዓመት ጉዞ ስኬትና ፈተናዎች
የዶቼቬለ ዋና ሃላፊ ፔተር ሊምቡርግ እንደተናገሩት በ70 ዓመት ውስጥ ዶቼቬለ የአድማጭ ተመልካቾችን ፍላጎት ይበልጥ ለማርካት ያደረገው ጥረትና የተገኘውም ውጤት ቀላል አይደለም። ጣቢያው ለዴሞክራሲ ነጻነትና ለሰብዓዊ መብቶች መከበር በመቆም ለማንም ሳይወግን መረጃዎችን በማስተላለፍ ብዙ አስተዋጽኦ ሲያደርግ መቆየቱን ብዙዎች ይመስክራሉ።
5/9/2023 • 11 minutes, 28 seconds የዶቼቬለ የ70 ዓመት ጉዞ ስኬትና ፈተናዎች
5/9/2023 • 11 minutes, 28 seconds የኦላፍ ሾልስ የኢትዮጵያና የኬንያ ጉብኝት ፋይዳ
ሁለት ዓመት የዘለቀው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ሳይታሰብ በሰላም ስምምነት ማብቃቱ የሾልስን ትኩረት የሳበ ጉዳይ መሆኑ አልቀረም። ሾልስ ወደ ኢትዮጵያና ኬንያ የሚጓዙት የጀርመን ኩባንያዎች ባለቤቶችንም አስከትለው ነው። ይህ ለኢትዮጵያ ባለወረቶችን ለመሳብ ጥሩ አጋጣሚ እንደሚሆን ይጠበቃል። ይህ የሚሳካው ኢትዮጵያ ተዘጋጅታ ስትጠብቃቸው ብቻ ነው
5/2/2023 • 10 minutes, 23 seconds የሾልስ የኢትዮጵያና የኬንያ ጉብኝት ፋይዳ
5/2/2023 • 10 minutes, 23 seconds ኢትዮጵያዊ-ፈረንሳዊው ፉአድ እስማኤል ፍሬድሪክና ተሞክሮዎቻቸው
4/4/2023 • 11 minutes, 51 seconds የፈረንሳይ የጡረታ ደንብ ማሻሻያ የገጠመው ተቃውሞ
3/28/2023 • 10 minutes, 51 seconds ብሪታንያ የጀልባ ስደተኞች እንዳይመጡባት ያወጣችው እቅድና ትችቱ
3/21/2023 • 11 minutes, 17 seconds በጀርመን ተፈላጊ የሆኑ የውጭ ባለሞያዎች
3/14/2023 • 9 minutes, 59 seconds በጀርመን ተፈላጊ የውጭ ባለሞያዎች የሚጠብቁትና እውነታው
የጀርመን ፌደራል የሥራና ሠራተኛ ጉዳይ መስሪያ ቤት እንደሚለው በአሁኑ ጊዜ ጀርመን በዓመት 400 ሺህ የውጭ ሠራተኛ ኃይል ያስፈልጓታል። ይሁንና በጎርጎሮሳዊው 2021 ወደ ጀርመን የገባው የውጭ ሠራተኛ 40 ሺህ ብቻ ነው። ይህን ለመለወጥ የጀርመን መንግሥት በዚህ ዓመት የተሻሻለ የፍልሰት ሕግ ለማውጣት በዝግጅት ላይ ይገኛል።
3/14/2023 • 9 minutes, 59 seconds ኢትዮጵያዊው የማኅበራዊ ጉዳዮች አማካሪ በሐምቡርግ
አቶ ታደሰ ከኅብረተሰቡ ጋር በቀጥታ በሚያገናኛቸው በሞያቸው በሰሩባቸው 30 ዓመታት ደስተኛ ናቸው። በኅብረተሰቡ ዘንድ ተቀባይነት አግኝተው ስራቸውን ያለ እንከን መስራት በመቻላቸው ከምንም በላይ ይረካሉ። ኢትዮጵያውያንን ለማሰባሰብና የምክር አገልግሎት የሚያሻቸውንም ለማገዝ በ1982 በጀርመን የኢትዮጵያውያንን ማኅበር ከመሰረቱት አንዱ ናቸው።
2/28/2023 • 10 minutes, 45 seconds 2/21/2023 • 10 minutes, 55 seconds ከዩክሬን የተሰደዱ ኢትዮጵያውያን በጀርመን
2/7/2023 • 10 minutes, 10 seconds ከዩክሬን የተሰደዱ ኢትዮጵያውያን በጀርመን
አቶ ውልጫፎ ጦርነቱ ሲቆም ወደ ሀገራቸው መመለስ ይፈልጋሉ። ጦርነቱም በዩክሬን አሸናፊነት ያበቃል ብለው ነው የሚያምኑት። ለአቶ አሸናፊ ጦርነቱ ቢቆም እንኳ የሀገሪቱ ኤኮኖሚ እና ደኅንንነትዋ እንዲህ በቀላሉ ይስተካከላል ብለው አያስቡም። በጦርነቱም ቢሆን ዩክሬንም ሆነች ሩስያ አሸናፊ አይሆኑም ነው ያሉት።
2/7/2023 • 10 minutes, 10 seconds 1/31/2023 • 9 minutes, 15 seconds 1/24/2023 • 10 minutes, 41 seconds 1/17/2023 • 10 minutes, 30 seconds የአውሮጳ ኅብረትን ያሰጋው የስደተኞ ች ቀውስ
1/3/2023 • 10 minutes, 58 seconds በጎርጎሮሳዊው 2022 የአውሮጳና ጀርመን ዐበይት ክንውኖች
በርካታ አባላቱ ከሩስያ ጋር ከፍተኛ የንግድ ትስስር ያላቸው የአውሮጳ ኅብረት ሩስያ ጦርነቱን እንድታቆም የወሰዳቸው የማዕቀብ እርምጃዎች ጦርነቱን ማብቃት ያልቻሉበት፣ በአንጻሩ ደግሞ ሩስያ አውሮጳን በፈለገችው አቅጣጫ ለመዘወር ከመሞከር ያልተቆጠበችበትም ዓመት ነበር 2022።
12/27/2022 • 11 minutes, 1 second አብዛኛዎቹ የራይሽስቡርገር ንቅናቄ አባላት፣ምሥራቅ ጀርመኑ በብራንድንቡርግ ግዛት፣ በሜክለንቡርግ ፎርፖመርንና በደቡብ ጀርመኑ የባቫርያ ግዛቶች ነው የሚገኙት። የጀርመን መንግሥትንም ሆነ የባለስልጣናቱን ሕጋዊነት አይቀበሉም የተባሉትን እነዚህን የጽንፈኛው ቡድን አባላት ወይም ደጋፊዎች ለመያዝ መንግሥት ለረዥም ጊዜ ክትትል ሲያካሂድ ነበር ።
12/20/2022 • 12 minutes, 29 seconds 12/20/2022 • 12 minutes, 29 seconds Europa 201222 Europa 201222(Ist die Reichsbürgerbewegung eine Gefahr für Deutsch - MP3-Stereo
12/20/2022 • 12 minutes, 29 seconds 12/6/2022 • 10 minutes, 7 seconds አዲሱ የኢጣልያ የፍልሰት ፖሊሲና ተቃውሞው
ኢጣልያ መንግሥታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች መርከቦች እርዳታ ደጃፍዋ የደረሱ ስደተኞችን በሙሉ አልቀበልም ብላለች።ከዚያ ይልቅ መንግሥት ከመካከላቸው ለተለያዩ ችግሮች የተጋለጡና የሚጋለጡ ብሎ የመረጣቸውን ብቻ ወደ ወደቦቹ ለመውሰድ ወስኗል። ስደተኞቹን የሚረዱ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ማን ከመርከብ መውረድ እንደሚችል መምረጥ ሕገ ወጥ ሲሉ ተቃውመዋል።
11/8/2022 • 11 minutes, 14 seconds 11/1/2022 • 10 minutes, 56 seconds 10/18/2022 • 10 minutes, 43 seconds እርዳው ነጋሽ ሚኮ፤ከኢትዮጵያዋ የገጠር ከተማ «መንጅክሶ ጸዴ» እስከ ጀርመንዋ ኮሎኝ
10/11/2022 • 10 minutes, 22 seconds 10/4/2022 • 10 minutes, 19 seconds ኢትዮጵያዊው ሙሁርና ተመራማሪ ዶክተር ወልደሩፋኤል ብርሃነ
9/20/2022 • 10 minutes, 18 seconds 8/2/2022 • 7 minutes, 16 seconds የአውሮጳ የኃይል አቅርቦት ቀውስና መዘዙ
ሩስያ ወደ አውሮጳ የምታስተላልፈውን ጋዝ መጠን እንደምትቀንስ ማሳሰቧ በሩስያ ዩክሬን ጦርነት ሰበብ የጋዝ አቅርቦት ቀውስ ለገጠማቸው የአውሮጳ ሀገራት በተለይም ለጀርመን ተጨማሪ ስጋት ሆኗል።ሩስያ ወደ አውሮጳ የምልከውን ጋዝ ከነገ ጀምሮ እቀንሳለሁ ማለቷ ሌሎች በርካታ ኪሳራዎችና ተጽእኖዎችም ማድረሱ አይቀርም። ይበልጥ ተጎጂዋ ደግሞ ጀርመን ናት።
7/26/2022 • 10 minutes, 55 seconds የብሪታንያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ውድቀትና ቀጣዩ ሂደት
7/12/2022 • 10 minutes, 49 seconds 7/5/2022 • 10 minutes, 5 seconds ቁጣ የቀሰቀሰው በሜሊላ የአፍሪቃውያን ስደተኞች ሞት
አርብ ሰኔ 17 ቀን 2014 ዓም በሜሊላ በደረሰው አደጋ ቢያንስ 23 ስደተኞች ሞተዋል።የሞሮኮ የሰብዓዊ መብቶች ተከራካሪ ማኅበር የሞቱት ቁጥር 27 ነው ሲል «ዎኪንግ ቦርደርስ» የተባለው መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት የሟቾቹን ቁጥር 37 አድርሶታል። የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት እንዳስታወቀው ደግሞ በአደጋው 76 ስደተኞች ቆስለዋል።
7/5/2022 • 10 minutes, 5 seconds የሥስቱ አፍሪቃውያን የጀርመን ምክር ቤት አባላት ማንነትና ስራቸው
6/28/2022 • 9 minutes, 48 seconds ጀርመንን በመገንባት አሻራቸውን ያኖሩ ሴቶች
6/21/2022 • 9 minutes, 30 seconds የንግሥት ኤልሳቤጥ 70ኛ ዓመት በዓለ ንግሥ
6/7/2022 • 12 minutes, 25 seconds አውሮፓ እና ጀርመን፦ የአውሮፓ ኅብረት ከሩሲያ የሚሸምተውን ነዳጅ በከፊል አገደ
5/31/2022 • 9 minutes, 3 seconds የአውሮፓ ኅብረት ከሩሲያ የሚሸምተውን ነዳጅ በከፊል አገደ
የአውሮፓ ኅብረት አባል አገራት ከሩሲያ ከሚሸምቱት ነዳጅ ሁለት ሶስተኛውን ለማገድ ከስምምነት ደርሰዋል። ውሳኔው ከሩሲያ በባሕር የሚጓጓዘውን ነዳጅ ብቻ የተመለከተ ነው። የአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ቻርልስ ሚሼል እና የጀርመን መራሔ-መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ ሩሲያ ለውጊያ ከዘመተችበት ዩክሬን እንድትወጣ ጫና ያሳድራል ብለው ተስፋ አድርገዋል።
5/31/2022 • 9 minutes, 3 seconds 5/24/2022 • 10 minutes, 44 seconds አውሮፓ እና ጀርመን፦ የሩሲያ ነዳጅ እና የአውሮፓ ኅብረት ስድስተኛ ማዕቀብ
5/3/2022 • 8 minutes, 15 seconds የፈረንሳይ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ሂደትና ውጤት
4/12/2022 • 10 minutes, 47 seconds የሩስያ ዩክሬን ጦርነት ተጽእኖ በጀርመን
4/5/2022 • 10 minutes, 35 seconds የአውሮጳ ኅብረት የመስፋፋት እቅድና አንድምታው
3/15/2022 • 11 minutes, 10 seconds ሩሲያና ዩክሬን የፍርድ ቤቱን ሰነድ ካልፈረሙት አገሮች ውስጥ ይመ ደባሉ
3/8/2022 • 8 minutes, 13 seconds በጀርመን የፖሊሲ ለውጦች ያስከተለው የዩክሬን ጦርነት
3/1/2022 • 11 minutes, 27 seconds የአፍሪቃ ኅብረትና የአውሮጳ ኅብረት ጉባኤ
2/15/2022 • 10 minutes, 30 seconds 2/8/2022 • 10 minutes, 16 seconds 12/21/2021 • 10 minutes, 47 seconds 12/7/2021 • 11 minutes, 11 seconds 11/9/2021 • 10 minutes, 16 seconds 11/2/2021 • 8 minutes, 1 second 9/21/2021 • 9 minutes, 6 seconds 9/14/2021 • 12 minutes, 47 seconds የኮምፓክት ዊዝ አፍሪቃ ጉባኤና የሜርክል ስንብት
8/31/2021 • 9 minutes, 48 seconds